×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር 248 93 የ1994 የበጀት ዓመት አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፴፰ አዲስ አበባ — ሰኔ ፳፰ ቀን ፲፱፻፳፫
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፯ / ፲፱፻፰ ዓም
የ፲፱፻፶፬ በጀት ዓመት የፌዴራል መንግሥት የበጀት
ገጽ ፭ሺ፭፻፵፰
አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፯ / ፲፱፻፫
የፌዴራል መንግሥት የበጀት አዋጅ
ለ፲፱፻፶፬ የበጀት ዓመት በፌዴራል መንግሥት ለሚከናወኑ ሥራዎችና አገልግሎቶች የሚያስፈልገውን በጀት አጽድቆ በበጀት | disburse on time the budgetary appropriations for under ዓመቱ መጀመሪያ ወቅት ሥራ ላይ ማዋል አስፈላጊ በመሆኑ ፤
የፌዴሬሽን ምክር ቤት የወሰነውን የፌዴራሉ መንግሥት ለክልሉች ድጎማ የሚሰጥበትቀመር መሠረት በማድረግ ለክልሎች
የሚሰጠው የድጎማ በጀት መጠን መወሰን ስለሚኖርበት ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ
መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) እና ( ፱ ) መሠረት የሚከተለው
ታውጇል ።
ክፍል አንድ
አንቀጽ ፩ ይህ አዋጅ “ የ፲፱፻፶፬ በጀት ዓመት የፌዴራል | Article 1. This proclamation may be cited as the “ 1994 መንግሥት የበጀት አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፯ / ፲፱፻፫ ”
ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
አንቀጽ ፪ ከሐምሌ ፩ / ፲፱፻፫ ዓም ጀምሮ ሰኔ ፴ / ፲፱፻፲፬ ዓም
በሚፈጸመው በአንድ የበጀት ዓመት ጊዜ ውስጥ
በፌዴራል መንግሥት ከሚገኘው ገቢ እና ከሌላ
ገንዘብ ላይ ከዚህ ጋር በተያያዘው ሠንጠረዥ ውስጥ
ለተጠቀሱት ሥራዎችና አገልግሎቶች ቀጥሎ እንደተ መለከተው
ያንዱ ዋጋ 23:15
ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?