×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር 283/1994 የሕፃናት መብትን ደህንነት የአፍሪካ ቻርተር ማጽደቂያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ስምንተኛ ዓመት ቁጥር ፴፩ አዲስ አበባ ሰኔ ፳፯ ቀን ፲፱፻፲፬ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፴፫ ፲፱፻፲፬ ዓ.ም የሕፃናት መብትና ደኅንነት የኣፍሪካ ቻርተር ማጽደቂያ አዋጅ ገጽ ፩ሺ፰፻፳፱ አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፫ ፲፱፻፲፬ የሕፃናት መብትና ደህንነትን በሚመለከት የወጣውን የአፍሪካ ቻርተር ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት በ፳፮ኛው የመሪዎች ጉባዔ እ.ኤኣ ጁላይ ፲፱፻፲ ያፀደቀውን የሕፃናት መብትና ደኅንነት | adopted by the Assembly of Heads of States and Govern በሚመለከት የወጣውን የአፍሪካ ቻርተር በሥራ ላይ ማዋል በማስፈለጉ ፤ ቻርተሩ በሥራ ላይ የሚውለው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ዋና ጸሐፊ፲፭ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት አባል ሀገሮችን የቻርተሩ | Charter shall come into force 30 days after the reception by ማፅደቂያ ሰነዶች ከተቀበለበት ወይም የእነዚህ ሀገሮች ስምምነት | the Secretary - General of the Organization of African Unity of ከተገኘበት ከ፴ ቀን በኋላ እንደሚሆን በቻርተሩ የተገለጸ በመሆኑ ፤ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ | member states of the organization of African Unity ; ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ ፳፯ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፵፭ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ኣዋጅ “ የሕፃናት መብትና ደኅንነት የኣፍሪካ ቻርተር ማዕደቂያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፷፫ ፲፱፻፲፬ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ ቻርተሩ ስለመጽደቁ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የመሪዎች ጉባዔ እ.ኤ.ኣ • ጁላይ ፲፱፻፲ ባካሄደው ፳፮ኛው ስብሰባ የተቀበለው የሕፃናት መብትና ደኅንነት የኣፍሪካ ቻርተር በዚህ አዋጅ ጸድቋል ። ፫ ቻርተሩን የማስፈጸም ሥልጣን የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ይህ የሕፃናት መብትና ደኅንነት የአፍሪካ ቻርተር በሥራ ላይ እንዲውል የማድረግ ሥልጣን በዚህ ኣዋጅ ተሰጥቶታል ። ፬ ኣዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፳፯ ቀን ፲፱፻፲፬ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሰኔ ፳፯ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓም : ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ዝሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?