የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፲፫ አዲስ አበባ ጥር ፲፬ ቀን ፪ሺ፪ ዓ.ም
አዋጅ ቁጥር ፮፻፷፮ / ፪ሺ፪ ዓ.ም
ለኢትዮጵያ ቱሪዝም ዘላቂ ልማት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ገንዘብ ለማግኘት ከዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር ጋር የተፈረመው የፋይናንስ ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ (፩) እና / ፲፪ / መሠረት እንደሚከተለው ታውጇል ፡፡
አዋጅ ቁጥር ፮፻፷፮ / ፪ሺ፪
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅዴቅ የወጣ አዋጅ ለኢትዮጵያ ቱሪዝም ዘላቂ ልማት ፕሮጀክት
ማስፈፀሚያ የሚውል ፳፫ሚሊዮን፮፻ሺ ኤስ.ዲ.አር / | Federal Democratic Republic of Ethiopia and the ሃያ ሦስት ሚሊዮን ስድስት መቶ ሺ ኤስ.ዲ.አር / | International Development Association stipulating that the በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር መካከል እ.ኤ.አ. በሴፕቴምበር ፲፮ ቀን ፪ሺ፱ በአዲስ አበባ | Tourism Development Project was signed in Addis Ababa የተፈረመ በመሆኑ ፤
ይህ አዋጅ “ ለኢትዮጵያ ቱሪዝም ዘላቂ ልማት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ገዘብ ለማግኘት ከዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር ጋር የተፈረመው የፋይናንስ ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፮፻፷፮ / ፪ሺ፪ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡
ያንዱ ዋጋ
ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴ ራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች | atives of the Federal Democratic Republic of ያፀደቀው ስለሆነ ፤
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቀ. ፹ሸ፩