የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ እሥራሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፭ አዲስ አበባ ህዳር ፰ ቀን ፲፱፻፲፰ [ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ ኣዋጅ ቁጥር ፬፻፪፭ / ፲፱፻፲፰ ዓ.ም ዝንብና የገንዲ በሽታን ከምሥራቅና መካከለኛው ለማጥፋት ለተነደፈው ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ለማግኘት ከአፍሪካ ልማት ፈንድ የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ገጽ ፫ሺ፫፻፲፩ አዋጅ ቁጥር ፬፻፸፭ / ፲፱፻፲፰ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ከምሥራቅና መካከለኛው አፍሪካ ለማጥፋት ለተነደፈው ፕሮጀክት | Federal Democratic Republic of Ethiopia and the ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ ፬ሚሊዮን፭፻፶ሺ ዩኒትስ | African Development Fund stipulating that the ኦፍ ካውንት / ዘጠኝ ሚሊዮን አምስት መቶ ሃምሳ ሺህ | African Development Fund provide to the Federal ዩኒትስ ኦፍ ካውንት / የሚያስገኘው የብድር ስምምነት | Democratic Republic of Ethiopia a Loan amount of በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና | nine million five hundred fifty thousand units of በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል እ.ኤ.አ. ሜይ ፲፮ ቀን | Account ( UA 9,550,000 ) for financing the Creation ፪ሺ፭ የተፈረመ በመሆኑ ፣ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥቅምት ፫ ቀን ፲፱፻፲፰ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ | Representatives of the Federal Democratic Republic ያፀደቀው ስለሆነ ፣ መንግሥቱ ኣንቀጽ ፶፭ / ፩ / እና / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ የገንዲ በሽታን ከምሥራቅና መካከለኛው ለማጥፋት ለተነደፈው ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ብድር ለማግኘት ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ጋር የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፬፻፪፭ / ፲፱፻፲፰ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፰ሺ፩ ገጽ ፫ሺ፫፻፲፪ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፭ ህዳር ፰ ቀን ፲፱፻፵፰ ዓ.ም የስምምነቱ መፅደቅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል እ.ኤ.አ. ቀን ፪ሺ፭ የተፈረመው 2100150009198 የብድር ስምምነት ፀድቋል ፡፡ ፫ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን ፬ሚሊዮን፭፻፶ሺ ዩኒትስ እፍ ካውንት / ዘጠኝ ሚሊዮን አምስት መቶ ሃምሳ ሺህ ዩኒትስ ኦፍ ካውንት / በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ፡፡ እጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከህዳር ፰ ቀን ፲፱፻፲፰ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ህዳር ፳ ቀን ፲፱፻፲፰ ዓ.ም. ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት