የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፴፪ አዲስ አበባ ግንቦት ፴ ቀን ፲፱፻፺፱
አዋጅ ቁጥር ፭፻፳፱ / ፲፱፻፺፱ ዓ.ም
ለሁለተኛው የገጠር የኤሌክትሪክ አቅርቦት ፕሮጀክት ማስ ፈፀሚያ የሚውል ብድር ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ለማግኘት የተ ፈረመው የብድር ስምምነት ማዕደቂያ አዋጅ ገጽ ፫ሺ፮፻፲፭
አዋጅ ቁጥር ፭፻፳፱፲፱፻፺፱
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
፩. አጭር ርዕስ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ያንዱ ዋጋ
ይህ አዋጅ " ለሁለተኛው የገጠር የኤሌክትሪክ አቅርቦት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ለማግኘት የተፈረመው ፭፻፳፱ / ፲፱፻፺፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
ለሁለተኛ የገጠ. ትሪክ አቅርቦት ፕሮጀ
ክት ከፊል ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ ፹፯ ሚሊዮን ፪ መቶ ሺህ ዩኒትስ ኦፍ አካውንት / ሰማንያ ሰባት ሚሊዮን ሁለት መቶ ሺህ ዩኒትስ ኦፍ አካውንት / የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢት ዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት | financing Rural Electrification Project II, was signed in Tunis እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል እ.ኤ.አ. ጃንዋሪ ፲፪ ቀን ፪ሺ፯ በቱኒዝ ከተማ የተፈረመ በመሆኑ ፤
ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት ፱ ቀን ፲፱፻፺፱ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ | the 17 day of May, 2007 ;
ያፀደቀው ስለሆነ ፤
በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ / ፩ / እና / ፲፪ / | Article 55 Sub - Articles (1) and (12) of the መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ..ቀ, ፹ሺ፩