×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር 159 1991 የ1991 በጀት ዓመት ለተጨማሪ ሥራዎች የተፈቀደ የተጨማሪ በጀት አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አምስተኛ ዓመት ቁጥር ፴ አዲስ አበባ የካቲት ፲፮ ቀን ፲፱፻፲፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፻፵፬ / ፲፱፻፵፩ ዓ.ም. የ፲፱፻፶፩ በጀት ዓመት ለተጨማሪ ሥራዎች የተፈቀደ የተጨማሪ በጀት አዋጅ ገጽ ፬፻፱ አዋጅ ቁጥር ፩፻፵፱ / ፲፱፻፶፩ ዓም ለፌዴራል መንግሥት ለተጨማሪ ሥራዎች የታወጀ የበጀት አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ / ፩ / እና በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግሥት | In accordance with Article 55 ( 1 ) of the Constitution of the የፋይናንስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር ፵፯ / ፲፱፻፰፬ አንቀፅ ፳፩ | Federal Democratic Republic of Ethiopia and in accordance መሠረት ለተጨማሪ ሥራዎች የሚከተለው ተጨማሪ በጀት | with Article 21 of the Federal Government of Ethiopia ታውጇል ። አንቀጽ ፩ ይህ አዋጅ “ የ፲፱፻፶፩ በጀት ዓመት ለተጨማሪ | supplementary budget is hereby proclaimed . ሥራዎች የተፈቀደ የተጨማሪ በጀት አዋጅ ቁጥር ፩፻፵፱ / ፲፱፻፵፩ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። አንቀጽ ፪ ከሐምሌ ፩ ቀን ፲፱፻፲ ዓም ጀምሮ እስከ ሰኔ ፴ ቀን ውስጥ በፌዴራል መንግሥት ከሚገኘው ገቢ እና ከሌላ ገንዘብ ላይ ከዚህ ጋር በተያያዘው ሠንጠረዥ ውስጥ ለተጠቀሱት ሥራዎችና አገልግሎቶች ቀጥሎ እንደተመለከተው ፡ ለ ለካፒታል ወጪዎች ብር 31,767,900 ሐ . ለክልሎች የሚሰጥ ድጎማ ሦስት መቶ አርባ አምስት ሚሊዮን ሁለት መቶ ሰማኒያ ስምንት ሺህ ሁለት መቶ ብር በተጨማሪ ወጪ ሆኖ ለፌዴራሉ መንግሥትእንዲከፈል በዚህ የተጨማሪ በጀት አዋጅተፈቅዷል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ | ገጽ ፩ሺህ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵ የካቲት ፲፮ ቀን ፲፱፻ ዓም . Federal Negarit Gazeta No. 40-23 " February , 1999- ~ Page 1000 አንቀጽ ፫ ጉዳዩ የሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት የበላይ ኃላፊዎች ለየመሥሪያ ቤታቸው ሥራና አገልግሎት ከፌዴራል መንግሥትገቢ ወይም ከሌላ ገንዘብ በዚህ አዋጅ ለተጨማሪ ሥራዎች የተፈቀደላቸውን ተጨማሪ በጀት በሚጠይቁበት ጊዜ የገንዘብ ሚኒስትሩ እንዲከፍል ተፈቅዶለት ታዟል ። አንቀጽ ፬ የድጎማ በጀት ቁጥጥር በ፲፱፻፲፩ በጀት ዓመት የበጀት አዋጅ ቁጥር ፩፻፳፮ አንቀጽ ፰ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፪ ) መሠረት ተፈጻሚ ይሆናል ። አዲስ አበባ የካቲት ፲፮ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ገጽ ፩ሺህ፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵ የካቲት ፲፮ ቀን ፲፱፻፶፩ ዓም . Federal Negarit Gazeta -- No. 40-23February , 1999- Page 1001 የፌደራል መንግሥት የገቢ፡ የውጭ ዕርዳታና ብድር ማጠቃለያ የውጭ ሀገር ዕርዳታ የፋይናንስ ዕርዳታ የቴክኒክ ዕርዳታ የውጭ ዕርዳታ ድምር የውጭ አገር ብድር የውጭ ብድር የውጭ ብድር ድምር ጠቅላላ ድምር ገጽ ፩ሺህ፪ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵ የካቲት ፲፮ ቀን ፲፱፻፶፩ ዓም : Federal Negarit Gazeta የፌዴራል መንግሥት ወጪና የወጪ አሸፋፈን ፩ . ወጪ ካፒታል ወጪ ለማህበራዊ አገልግሎት የካፒታል ወጪድምር ሐ . ለክልሎች ድጎማ ጠቅላላ የወጪ ድምር ፪ : የወጪ አሸፋፈን የውጭ ዕርዳታ የገንዘብ ዕርዳታ የቴክኒክ ዕርዳታ የውጭ ዕርዳታ ድምር የውጭ አገር ብድር የውጭ አገር ብድር የውጭ አገር ብድር የዕርዳታና የብድር ድምር ገጽ ፩ሺህ፫ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር፵ የካቲት ፲፮ ቀን ፲፱፻፶፩ ዓም . Federal Negarit Gazeta No.40-23 " February , 1999Page 1003 የፌዴራል መንግሥት የገቢ በጀት የገቢ ዓይነት ጠቅላላ ድምር የውጭ ዕርዳታ የፋይናንስ ዕርዳታ [ ፪ሺህ ፩፻፭ / የፋይናንስዕርዳታ ( ኔዘርላንድ፡ዩኤስ ኤይድ ፡ የተባበሩት መንቀልማት የቴክኒክ ዕርዳታ ፪ሺህ ፫፻፩ / የቴክኒክ ዕርዳታ ( ኤስ ኤይድ ) የውጭ ሀገር ብድር ፪ ሺህ ፱፻ የውጭ ሀገር ብድር ፪ ሺህ ፱፻፲፩ ለጤና ፕሮጀክቶች ( የዓለም ባንክ ፡ አፍሪካ ልማት ባንክ ) ገጽ ፩ሺህ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵ የካቲት ፲፮ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም : የፌዴራል መንግሥት ካፒታል በጀት ካፒታል ወጪ ከመንግሥት ጠቅላላ ካፒታል በጀት ድምር ሶሻል ልማት 00 / ፰፻፳፩ / oo / oo I ፰፻፳፩ኛ አርዕስት ፣ የጤና አገልግሎት oo / ፰፻፳፩ / or / oo ፫ኛንዑስ አርዕስት ፣ ድጋፍሰጪአገልግሎት oo ፰፻፳፩ / o ፫ / 0 ፩ የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል 00 / ፰፻፳፩ / or / o ፬ ] የጥቁር አንበሳ ሆስፒታል 00 / ፰፻፳፩ / o ፫ / 0 ፭ የሰው ኃይል ልማት 00 ፰፻፳፩ / o ፫ / 0 ፮ የመድኃኒት አገልግሎት ማጠናከሪያ oo / ፰፻፳፩ / o ፫ / o ፯ የመረጃ፡ ትምህርትና መገናኛ ማጠናከሪያ oo / ፰፻፳፩ / o ፫ / o ቷ የጤና ዘርፍሥራ አመራርና የመረጃ ሥርዓት ማጠናከሪያ oo ፰፻፳፩ / o ፫ / o ፱ የክትትልና ግምገማ ሥርዓት ማጠናከሪያ የጤና አገልግሎት አሰጣጥ ጥራትን ማሻሻል የጤና አገልግሎት ወጪ ኣሸፋፈን 00 / ፳፻፳፩ / 0 ፫ / ፲፪ የቴክኒክ ዕርዳታ የዋናው መ / ቤት ሕንፃ ጥናት የዞን ሆስፒታል ስታንዳርድ ዲዛይን ማሠራትና የግንባታ ፎርሞች ማሠራጨት ሐ • ለክልሎች ድጎማ [ ለክልሎች ድጎማ ለክልሎች ድጎማ ለትግራይ ክልል ለአፋር ክልል ለአማራ ክልል ለኦሮሚያ ክልል ለሶማሌ ክልል ለቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለደቡብ ኢትዮብብሕዝቦች ክልል ለጋምቤላ ሕዝቦች ክልል ለሐረሪ ሕዝብ ክልል ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለድሬዳዋ መስተዳድር ምክር ቤት

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?