×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር ፪፻፴፬ ፲፱፻፲፭ የሰነዶች ማረጋገጥና ምዝገባ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፲፬ አዲስ አበባ ሚያዝያ ፴ ቀን ፲፱፻፶፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ ማውጫ , አዋጅቁጥር ፫፻፴፬ / ፲፱፻፺፭ ዓም የሰነዶች ማረጋገጥና ምዝገባ አዋጅ ... ገጽ ፪ሺ፩፻፳፪ አዋጅ ቁጥር ፫፻፴፬ / ፲፱፻፶፭ ስለሰነዶች ማረጋገጥና ምዝገባ የወጣ አዋጅ የሰነድማረጋገጥ ሥራ እምነት የሚጣልበት ማስረጃ የሚያስ ገኝና በአገርና በዓለም አቀፍ ደረጃ በሰዎችና በድርጅቶች መካከል የሚደረጉ የውልና ሌሎች ግንኙነቶችን የሚያመቻች በመሆኑ ፣ የሰነዶች ምዝገባ ሥራ ሰነዶች ምንጊዜም ሲፈለጉ | domestic and international levels , እንዲገኙ አስተማማኝሁኔታ የሚፈጥር በመሆኑ ፣ የሰነዶች ማረጋገጥና ምዝገባ ሥራ በአገሪቱ ውስጥ በፍርድ | availability of documents whenever they are required ; ቤቶችና በሌሎችም የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ልምድን መሠረት | tration ofdocuments have been carried out in the country by በማድረግ ሲካሄድ የቆየ በመሆኑና የዚህን ሥራ ተግባራትና | courts and otherpublic offices based on practice and that there ሥራውን የሚያከናውኑ ተቋማትን ሥልጣንና ተግባር የሚወስን አንድ ወጥ የፈዴራል ሕግ ባለመኖሩ ፣ የሰነዶችማረጋገጥና ምዝገባ ሥራ በመላ አገሪቱ ተፈጻሚነት በሚኖረው አንድ ወጥ የፌዴራል ሕግ ቢመራ በዜጎች መካከል | authontication and registration of documents through out the የሚከናወኑ የንግድና ሌሎችንም የኢኮኖሚ ግንኙነቶች በማቂ 1 country have positive impact on the flixibility of he Trade ላጠፍ ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያለው በመሆኑ ፣ የሰነዶች ማረጋገጥና ምዝገባ ሥራ የሚያከናወኑ ተቋማትን | and duties of institutions that carry out the functions of ተግባርና ኃላፊነት በሕግ መወሰን ኣስፈላጊ በመሆኑ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) መሠረትከዚህ የሚከተለው ታውጇል ። | Ethiopia , it is hereby proclaimed as follows : ክፍል ፩ ጠቅላላ ድንጋጌዎች ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የሰነዶች ማረጋገጥና ምዝገባ አዋጅ ቁጥር ፫፻፴፬ / ፲፱፻፶፭ ” ተብሉ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ትርጓሜ የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በቀር በዚህ አዋጅ ውስጥ ፣ ያንዱ ዋጋ I ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ " o ህን ኣዋጅ - ለማስፈጸም ገጽዚሮም ኣዴራል ነጋሪት ቁጥር ፲፬ ሚያዝያ ፴ቀቂጉም : ፩ . “ ሰነድ ማረጋገጥ ” ማለት አዲስ ሰነድ በአዘጋጁ ወይም ጉዳዩ በሚመለከተው ሰው ሲፈረም ማየችና ይኸው መፈጸሙን በማረጋገጥ በሰነዱ ላይ መፈረምና ማኅተም ማድረግ ፣ ወይም አስቀድሞ በተፈረመ ሰነድላይየሚገኝ ፊርማንና ወይም ማኅተምን በቃለ መሐላ ፣ ወይም በናሙና ፊርማና ወይም ማኅተም በትክክል መሆኑን በማረጋገጥ በሰነዱ ላይ መፈረምና ማህተም ማድረግ ጅ “ ሰነድ ” ማለት ማናቸውም ውል ፣ ኑዛዜ ፡ የውክልና ሥልጣን መስጫ ሰነድ ፣ ከአንድ ቋንቋ ወደሌላ ቋንቋ ጽሑፎችን ለመተርጎም ፈቃድ በተሰጠው ሰው የተተ ረጎመጵሑፍ፡የሰነድቅጂ ወይም ግልባጭ ፣ የማኅበራት 1 መመሥረቻ ጽሑፍ ወይም መተዳደሪያደንብ ፣ ቃለጉባዔ ወይም ማናቸውም በዚህ አዋጅ መሠረት እንዲረጋገጥና እንዲመዘገብ የቀረበ ጽሑፍ ነው ። ፫ . “ ሰነድ መመዝገብ ” ማለት አንድ የተረጋገጠ ሰነድን ለዚሁ በተዘጋጀመዝገብ መለያ ቁጥር በመስጠት መመዝ ገብና ማስቀመጥ ፣ ወይም በሕግ መሠረት በሰነድ አረጋጋጭ ባለሥልጣን እንዲቀመጥ የተባለ ሰነድን ተቀብሎ መመዝገብና ማስቀመጥ ነው ። ፬ . “ ሰው ” ማለት የተፈጥሮ ሰው ወይም በሕግ የሰውነት መብት የተሰጠው ድርጅት ነው ። ፭ “ ሰነድ አረጋጋጭ ” ማለት ሰነድ ለማረጋገጥ በአግባቡ ሥልጣን የተሰጠው የሰነድማረጋገጫናምዝገባ ጽሕፈት ቤት ሠራተኛ ወይም በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፳፮ ከተጠ ቀሱት መሥሪያ ቤቶች የማናቸውም መሥሪያ ቤት ሠራተኛ ነው ። ፮ . “ የከተማ መስተዳድር ” ወይም “ የከተማ መስተዳድር ምክር ቤት ” ማለት እንደሁኔታው የአዲስ አበባ ከተማ | 3. Scope of Application መስተዳድር ወይም ምክር ቤት ወይም የድሬዳዋ ከተማ መስተዳድር ወይም ምክር ቤት ነው ። ፫ . የተፈጻሚነት ወሰን ይህ አዋጅ ፣ ፩ በክልል መስተዳድሮች ሥልጣን በተሰጣቸው አካላት ፣ ፪ : በአዲስ አበባና በድሬዳዋከተሞች በዚህ አዋጅሥልጣን በተሰጣቸው አካላት ፣ ፫ • በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ፣ በውጭ አገር በኢትዮጵያ ሚሲዎኖች፡ . ፬ . በመከላከያ ሠራዊት የክፍል ሹሞች እና ፩ በፌደራል ማረሚያ ቤቶች በሚረጋገጡና በሚመዘ ገቡ ሰነዶች ላይ ተፈጻሚ ይሆናል ። የሰነድማረጋጋጥ ተግባራትና ፩ የሰነድ ማረጋገጥ ተግባራት የሰነድ ማረጋገጥ ተግባራት የሚከተሉትን ያጠቃልላል ። ፩ ሰነዶችን ማረጋገጥና መመዝገብ ፡ ጅ የሰነድቅጂዎችን ከዋናው ጋር በማመሳከር ትክክለኛነታ ችውን ማረጋገጥና መመዝገብ ፫ • ቃለ መሐላና በቃለ መሐላ የሚሰጡ ማረጋገጫዎችን መቀበልና መመዝገብ ፣ ፩ ባለጉዳዮች ሲጠይቁ እንዳለረላጊነቱ የፊርማ እና / ወይም የማኅተም ናሙና መያዝ ፣ ፩ ለመረጋገጥ በሚቀርቡ ሰነዶች ላይ የሚፈርሙ ወይም የፈረሙ ሰዎችን ችሎታ ፣ መብትና ሥልጣን ማረጋገጥ ፣ • ለመረጋገጥ የሚቀርቡ ሰነዶችን ሕጋዊነት ማረጋገጥ ፡ ክፍል ፪ ገጽ 3 ሺ፩ደኞ፬ ፌዴራል ቁጥር ፵፬ ሚያዝያ ፴ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ.ም. ፯ በሕግ የባለቤትነት ማረጋገጫ የሚሰጥባቸውን ንብረቶች ለማስተላለፍ በሚደረጉ ውሎች ፣ ሀ ) የንብረት ኣስተላላፊውን ባለመብትነት ፣ እና ለ ) ንብረቱ በመያዣነት ያልተሰጠ ወይም በፍርድ ቤት ትዕዛዝ ያልታገደ መሆኑን ማረጋገጥ ፣ ፰ ስለተረጋገጡና ስለተመዘገቡ ሰነዶች ሥልጣን ባለው ወይንም አግባብ ባለው አካል ሲጠየቅማስረጃ መስጠት ፣ ፱ ሌሎች ተመሳሳይ ተግባራትን ያከናውናል ። መረጋገጥና መመዝገብ ያለባቸው ሰነዶች ፩ . የሚከተሉት ሰነዶች በዚህ ሕግ መሠረት ካልተረጋገጡና ካልተመዘገቡ ሕጋዊ ውጤት አይኖራቸውም ። ሀ ) አግባብ ሕግ መሠረት መረጋገጥና መመዝገብ ያለባቸው ሰነዶች ፣ ለ ) የውክልና ሥልጣን መስጫ ሰነዶች ፣ ሐ ) የንግድና ማኅበራት መመሥረቻ ጽሑፎችና መተዳደሪያ ደንቦች እና ማሻሻያዎ ቻቸው ፣ ያ • ከዚህ በላይ ከተመለከቱት ሰነዶች ውጭ ሌሎች ሰነዶች እንዲረጋገጡላቸውና እንዲመዘገቡላቸው ባለጉዳዮች ሲጠይቁ ሰነድ አረጋገጩእነዚህን ሰነዶች ያረጋግጣል ፣ ይመዘግባል ። ፮ ክልከላ ፩ አንድ ሰነድ አረጋጋጭ ፣ ሀ ) የራሱን ፣ የባለቤቱን ፣ የወላጆቹን ወይም የተወላ ጆቹን ፡ የወንድም ወይም የእህቱን ፣ የሚስት ወይም የባል ወላጆችንናእንዲሁም የሚስት ወይም የባል ወንድም እህትን ሰነድ ፣ ለ ) ራሱ ወኪል ወይም እንደራሴ የሆነለትን ሰው ሰነድ ማረጋገጥ አይችልም ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) የተመለከተው ሁኔታ ሲያጋጥም ሰነዱ በሌላ ሰነድ አረጋጋጭ ይረጋገጣል ። ፫ እንዲሁም በሕግ እንዲሟሉ የተጠየቁ ሁኔታዎች ካልተሟሉ ሰነድ አረጋጋጩ ሰነድ የማረጋገጥ አገል ግሎት አይሰጥም ። ፯ አቤቱታ የማቅረብ መብት ፩ . አንድ ሰነድ አረጋጋጭ በዚህ ሕግ መሠረት መስጠት ያለበትን አገልግሎት ቢከለከል ወይም ሕጉን በመተላለፍ አገልግሉት ቢሰጥማንኛውም ቅሬታ ያለው ሰው የሰነድ አረጋጋጩ የበላይ ለሆነው አካል በ፲፭ ቀን ውስጥ አቤቱታ ሊያቀርብ ይችላል ። ፪ ባለ ጉዳዩ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት በተሰጠው ውሣኔ ቅሬታ ካለው ወይም አቤቱታው ከቀረበለት ቀን ጀምሮ በ፴ / ሰላሳ ቀን ውስጥ ውሳኔ ካላገኘ ለፍርድ ቤት ክስ ማቅረብ ይችላል ። የመተባበር ግዴታ አንድ ሰነድ አረጋጋጭ ለሥራው አስፈላጊ የሆነ ሰነድ ወይም መረጃ ሲጠይቅ ፣ ማንኛውም ሰው የተጠየቀውን ሰነድ ወይም መረጃ በመስጠት ወይም በማቅረብ መተባበር አለበት ። ሚስጢር የመጠበቅ ግዴታ ማንኛውም ሰነዶ አረጋጋጭ ፣ ፩ . በፍርድ ቤት ወይም በሕግ ሥልጣን በተሰጠው አካል ካልታዘዘ በቀርበሥራው አጋጣሚበእጁ የገባውን መረጃ ለሌላ ፫ኛ ወገን አሳልፎ አይሰጥም ። በሥራው አጋጣሚ ያወቀውን ነገር በምስጢር ይይዛል ። ክፍል ፫ ሰነድ የማረጋገጥ ሥርዓት ፲ አዲስ ሰነድ ስለማረጋገጥ ሰነድ አረጋጋጩአንድ ሰነድ እንዲረጋጋጥ ሲቀርብለት፡ ሰነዱን ለመፈረም የቀረበው ሰው ስሙና አድራሻው በሰነዱ ላይ የተጠቀሰው ሰው መሆኑን በማስረጃ አመሳክሮ ሰነዱን ያረጋግጣል ። ገጽ ፪ሺ፩፻ኛ፭ ፌዴራል ቁጥር ፵፬ ሚያዝያ ፴ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ.ም ሰነድ አረጋጋጩ ሰነድ ሲያረጋግጥ ፣ አግባብ ባላቸው ሕጎች የተደነገገውን መከተል አለበት ። ፲፩ ኣስቀድሞ ስለተፈረሙ ሰነዶች ፩ ሰነድኣረጋጋጩ አስቀድሞ የተፈረመ ሰነድእንዲረጋገጥ ሲቀርብለት ፣ በሰነዱ ላይ የሰፈረው ፊርማ ሰነዱን አስቀድሞ የፈረመው ሰው ፊርማ መሆኑን ወይም በሰነዱ ላይ የሚገኘው ማኅተም ትክክለኛው ማኅተም መሆኑን ያረጋግጣል ። የቀረበው ሰነድ በሌላ ሰነድ አረጋጋጭ የተረጋጋጠ ከሆነ በሰነዱ ላይ የሚገኘው ፊርማናማኅተም የተባለው ሰነድ አረጋጋጭ ፊርማናማኅተም መሆኑን ያረጋግጣል ። ፲፪ ስለሰነድ ግልባጭ ወይም ኮፒ የአንድ ሰነድ ግልባጭ ወይም ኮፒ እንዲረጋገጥ ሲቀር ብለት ፣ ሰነድ አረጋጋጩ ወይም የኮፒው ይዘት ከዋናው ሰነድ ይዘት ጋር እንዲሁም በግልባጩ ወይም በኮፒው ላይ ያለው ፊርማ ወይም ማኅተም በዋናው ሰነድ ላይ ካለው ፊርማና ወይም ማኅተም ጋር አንድ ዓይነት መሆኑን በማመሳከር ሰነዱን ያረጋግጣል ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት የተረጋገጠ የአንድሰነድግልባጭ የዋናውን ሰነድያህል የማስረጃነት ዋጋ ይኖረዋል ። ፲፫ • የሰነዶችን ሕጋዊነት ስለማረጋገጥ ፩ ሰነድ አረጋጋጩ ሰነድከማረጋገጡናከመመዝገቡ በፊት የሰነዱ ይዘት ሕግንና መልካም ጠባይን የማይቃረን መሆኑን ማረጋገጥ አለበት ። ፪ ሰነድ አረጋጋጩ የአንድን ሰነድ ሕጋዊነት ከማረጋገጥ አልፎ የሰነዱን ይዘት የመለወጥ ወይም የማስለወጥ ሥልጣን የለውም ። ፲፬ • የሰነድ ፈራሚዎችን ችሎታና ሥልጣን ስለማረጋገጥ ፩ ሰነድ አረጋጋጩ አንድን ሰነድ ከማረጋገጡ በፊት የፈራሚውን የመፈረም መብት ወይም ሥልጣን ማረጋገጥ አለበት ። ፪ • አንድ ሰነድ ፈራሚ የሕግ ችሎታ ያለው መሆኑ ኣጠራጣሪ ሲሆን ሰነድ አረጋጋጩ የፈራሚውን የሕግ ችሎታ ተገቢ በመሰለው መንገድ ማጣራት ይችላል ። ፲፭ የአንዳንድ ንብረቶችንና የባለንብረቱን ሁኔታ ስለማረጋገጥ በሕግ የባለቤትነት መብት ማረጋገጫ የሚሰጥባቸውን ንብረቶች ለማስተላለፍ የሚዘጋጁ ሰነዶች ከመረጋገጣቸው በፊት ሰነድ አረጋጋጩ ፣ ንብረት አስተላላፊው አግባብ ባለው ሕግ መሠረት የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ያለው መሆኑን ፣ ፪ ንብሩቱ በመያዣነት ያልተሰጠ ወይም በፍርድ ቤት ያልታገደ መሆኑን ፣ ሰነዱን የሚፈረመው ሰው ሰነዱን ለመፈረም ከውል ወይም ከሕግ የመነጨ ሥልጣን ያለው መሆኑን ማረጋገጥ አለበት ። ፲፮ ቃለ መሐላ ስለመቀበልና የምስክር ቃል ስለመስማት ፩ . አንድ ሰው የአንድን ሰነድ ይዘት ትክክለኛነት በሰነድ አረጋጋጩ ፊት ቀርቦ በቃለ መሐላ ማረጋገጥ ይችላል ። ሰነድ አረጋጋጩም የተባለው ሰው በፊት ቀርቦ ቃሉን ከመስጠቱ በፊት ቃለ መሐላ መፈፀሙን በሰነዱ ላይ ይገልጻል ። ፪ አንድ ሰነድ አረጋጋጭ በፍርድ ቤት ሲታዘዝ የአንድን ሰው የምስክርነት ቃል ይቀበላል ። ሰነድ አረጋጋጩ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) መሠረት የምስክርነት ቃል በሚቀበልበት ጊዜ ምስክሩ ቃሉን የሰጠው በገዛ ፈቃዱ መሆኑን የምስክርነት ቃሉ በሰፈረበት ሰነድ ላይ ገልጾ ይፈርምበታል ማኅተሙንም ያትምበታል ። ገጽ ፪ሺ፩፻፪ ፌዴራል ነጋሪት ቁጥር ፵፬ ሚያዝያ ፴ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ ም • ፲፯ ሞዴል ሰነዶችን ስለማዘጋጀት ፩ ሰነድ አረጋጋጩ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፭ ለተመለከቱትና እንደአስፈላጊነቱ ለሌሎች ሰነዶችም ሞዴል ማዘጋጀት ፪ ሰነድ አረጋጋጩ ባዘጋጀው ሞዴል ሰነድ ለመጠቀም የሚፈልግ ሰው በዚህ አዋጅ መሠረት በሚወጣ ደንብ የሚወሰነውን ዋጋ በመክፈል ሞዴል ሰነዱን ማግኘት ይችላል ። ፲፰ ሰነዶችን ስለመመዝገብና ስለማስቀመጥ ፩ ሰነድ አረጋጋጩ የሚያረጋግጣቸውን ሰነዶች ይመዘ ግባል ። ለእያንዳንዱ ሰነድ አንድ ግልባጭ በጽሕፈት ቤቱ ያስቀምጣል ። ፪ ኣንድ ሰነድ በሰነድ አረጋጋጭ እጅ እንዲቀመጥ በሕግ የተደነገገ ከሆነ ሰነድ አረጋጋጩ እንዲህ ያለው ሰነድ ሲቀርብለት ተቀብሎ ይመዘግባል ፣ ያስቀምጣል ። ፫ • ሰነድ ኣረጋጋጩ በእጁ የሚገኝ አንድ የሰነድ ግልባጭ ወይም አንድ ሰነድ በእጁ ስለመኖሩ ጉዳዩ በሚመለ ከተው ሰው ማስረጃ ሲጠይቅ ፣ ተገቢውን ክፍያ በማስ ከፈል ግልባጩን ወይም ማስረጃውን ይሰጣል ። ክፍል ፬ ስለሰነድማረጋገጫና ምዝገባ ጽሕፈት ቤቶች ንዑስ ክፍል አንድ የክልል የሰነድ ማረጋገጫና ምዝገባ ጽሕፈት ቤት ፲፱ • አደረጃጀት ፩ የክልል መስተዳድሮች ይህን አዋጅ የሚያስፈጽሙ የሰነድ ማረጋገጫና ምዝገባ ሊያደራጁ ይችላሉ ። ፪ ዝርዝሩን እንደየአካባቢያቸው በራሳቸው ይወስናሉ ። ንዑስ ክፍል ሁለት የአዲስ አበባና የድሬዳዋ የሰነድማረጋገጫና ምዝገባ ጽሕፈት ቤት ፳ የጽሕፈት ቤቱ መቋቋም ፩ : የአዲስ አበባና ድሬዳዋ ከተሞች እያንዳንዳቸው አንድ | 20. Establishment of the Federal Notary Office ጽሕፈት ቤት ይኖራቸዋል ። ፪ የፌዴራሉ የሰነድ ማረጋገጥና ምዝገባ ሥራ በአዲስ አበባና በድሬዳዋ በሚቋቋሙት ጽሕፈት ቤቶች ይከና ወናል ። ፳፩ . የጽሕፈት ቤቱ ሥልጣንና ተግባር ጽሕፈት ቤቱ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል ፣ | 21. Powers and Duties of the Office ፩ . በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፬ የተዘረዘሩት ተግባራት ያከና ፪ . በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፲፯ መሠረት እንደ አስፈላጊነቱ ሞዴል ሰነዶችን ያዘጋጃል ፣ ፫ . ውል ይዋዋል ፣ ፩ ንብረት ይይዛል ፣ ያስተላልፋል ፣ ዓላማውን ከግብ ለማድረስ የሚያስፈልገውን ተግባር ሁሉ ይፈጽማል ። ፳፪ አደረጃጀት ጽሕፈት ቤቱ በከተማው መስተዳድር ምክር ቤት የሚሾም | 22. Organization አንድ የጽሕፈት ቤት ኃላፊ ከዚህ በኋላ “ ኃላፊ ” እየተባለ የሚጠራ እና አስፈላጊ ሠራተኞች ይኖሩታል ። ፳፫ የጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ ሥልጣንና ተግባር ፩ ኃላፊው ከከተማው መስተዳድር በሚሰጠው አጠቃላይ መመሪያ መሠረት ጽሕፈት ቤቱን ይመራል ያስተዳ ድራል ። የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) አጠቃላይ አነጋገር እንደተጠበቀ ሆኖኃላፊው ገጽ 3 ሺ፩ደኛ ፤ ፌዴራል ነጋሪት ቁጥር ፵፬ ሚያዝያ፴ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም ሀ ) የከተማውን መስተዳድር እያስፈቀደ የጽሕፈት ቤቱን የሥራ ኃላፊዎችና ሌሎች ሠራተኞችን በፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ሕጐች መሠረት ይቀጥራል ፣ ያስተዳድራል ያሰናብታል ፣ የጽሕፈት ቤቱን ዓመታዊ በጀትና የሥራ ፕሮግራም ለከተማው መስተዳድር አቅርቦያስጸ ድቃል ፣ በጀትና የሥራ ፕሮግራም ሥራ ላይ ያውላል ፣ ሐ ) የውስጥ ደንቦችንና መመሪያዎችን አዘጋጅቶ ለከተማው መስተዳድር ያቀርባል ፣ ሲጸድቅም ሥራ ላይ ያውላል ፣ ጽሕፈት ቤቱን በሦስተኛ ወገኖች ዘንድ ይወክላል ሠ ) ስለጽሕፈት ቤቱ የሥራ ክንውን ለከተማው መስ ተዳድር ምክር ቤት ዓመታዊ ሪፖርት ያቀርባል ፣ ረ ) በከተማው መስተዳድር የሚሰጡ ሌሎች ተዛማጅ ተግባራትን ያከናውናል ። ፳፬ • የጽሕፈት ቤቱ በጀት የጽሕፈት ቤቱ በጀት ፦ ፩ • ለሚሰጣቸው አገልግሎቶች ከሚሰበሰበው ገቢ ፣ ፪ በከተማው መስተዳድር ከሚመደብለት የበጀት ድጐማና ፣ ፫ ከሚያገኘው ስጦታና ዕርዳታ የተውጣጣ ይሆናል ። ፳፭ የሂሣብ አያያዝና ምርመራ ፩ ጽሕፈት ቤቱ ተገቢውን የሂሳብ ሰነድ እና መዛግብት ይይዛል ፪ • የጽሕፈት ቤቱ ሂሳብ በየከተማው መስተዳድር ኦዲተር | 26. Notarial Powers and Duties Vested on Certain ይመረመራል ። ክፍል ፭ ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች ፳፯ ሰነድ የማረጋገጥ እና የመመዝገብ ሥልጣንና ተግባር ስለተሰጣቸው አንዳንድ የፌዴራል መንግሥት አካላት ፩ . በውጭ አገር የኢትዮጵያ ኤምባሲዎችና ቆንስላ ጽሕፈት ቤቶች ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ ሰነዶችን ያረጋግጣሉ፡ ፪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ፣ በኢትዮጵያ ኤምባሲዎችና ቆንስላ ጽሕፈት ቤቶች እንዲሁም በኢትዮጵያ በሚገኙ የውጭ አገር ኤም ባሲዎችና ቆንስላ ጽሕፈት ቤቶች የተረጋገጡ ሰነዶችን ፣ ለ ) በተቀባዩ አገር ሕግ እንዲረጋገጡ የሚፈለጉ እና ወደ ውጭ የሚሄዱ ሰነዶችን ያረጋግጣል ። ፫ . የመከላከያ ሠራዊት የክፍል ሹሞች በግዳጅ ላይ የሚገኙ የሠራዊቱ አባላት የሚያቀርቡላቸውን ሰነዶች ያረጋ የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኃላፊዎች እሥረኞች የሚያቀር ቡላቸውን ሰነዶች ያረጋግጣሉ ፣ ፭ . በዚህ አንቀጽ የተመለከቱት አካላት በዚህ አዋጅ ስለተሰ ጣቸው ሥልጣንና ተግባር አፈጸጸም እንደአስፈላጊነቱ | 27. Legal Effect of Authenticated Documents መመሪያ ሊያወጡ ይችላሉ ። ፳፯ የተረጋገጡ ሰነዶች ሕጋዊ ውጤት በዚህ አዋጅ መሠረት የተረጋገጠ ሰነድ በውስጡ ስለሚ ገኘው ይዘት ሙሉ እምነት የሚጣልበት በቂ ማስረጃ ፪ የተረጋገጠ ሰነድን መቃወም የሚቻለው ፍርድ ቤት | 28. Service Fee በበቂ ምክንያት ሲፈቅድ ብቻ ነው ። ፳፰ ስለአገልግሎት ክፍያ ፩ ሰነድ አረጋጋጩ ለሚሰጠው አገልግሎት ተመጣጣኝ የሆነ የአገልግሎት ክፍያ ሊጠይቅ ይችላል ። ፪ የክፍያው መጠን በዚህ አዋጅ በአንቀጽ ፴፫ መሠረት በሚወጣ ደንብ ይወሰናል ። ጽ፩ኞቼ ዱራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵፬ ሚያዝያ፴ ቀን ፲፭ ዓም ፳፱ : ስለቴምብር ቀረጥ ክፍያ ሰነድ አረጋጋጩ ሰነዱን አረጋግጦ ከመመዝገቡ በፊት አግባብ ባለው ሕግ መሠረት የቴምብር ቀረጥ መከፈሉን ማረጋገጥ አለበት ። Ø የተረጋገጠ ሰነድ ተቀባይነት ፩ . በዚህ አዋጅ መሠረት በፌዴራል መንግሥት የሰነድ አረጋጋጭ አካል የተረጋገጠ ሰነድ በክልል መንግሥታት ተቀባይነት ይኖረዋል ! ፪ እንደዚሁም በክልል ሰነድ አረጋጋጭ አካል የተረጋገጠ ሰነድ በፌዴራል መንግሥትና በሌሎች የክልል መንግ ሥታት ተቀባይነት ይኖረዋል ። ፴፩ ከመደበኛ የሥራ ቦታ ውጭ አገልግሎት ስለመስጠት ፩ : ወደ ሰነድ አረጋጋጩ መደበኛ የሥራ ቦታ ለመሄድ የማይችል ሰው ሲጠይቅ ሰነድ አረጋጋጩ በጠያቂው አድራሻ በመገኘት የሰነድ ማረጋገጥና ምዝገባ አገል ግሎት ይሰጣል ። ያ እንደዚህ ላለው አገልግሎት ፣ ሰነድ አረጋጋጩተጨማሪ ክፍያ ሊጠይቅ ይችላል ። ፴፪ ቅጣት በዚህ አዋጅ የተደነገገውን የተላለፈ ሰነድ አረጋጋጭ ወይም ማንኛውም ሰው በወንጀለኛ መቅጫ ሕግ መሠረት ይቀጣል ። ፴፫ : ደንብ የማውጣት ሥልጣን የክልል መስተዳድሮች ፣ የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር እና የድሬዳዋ ከተማ መስተዳድር ምክር ቤቶች ለዚህ አዋጅ አፈጸጸም ደንብ ሊያወጡ ይችላሉ ። ፴፩ ተፈጻሚ የማይሆኑ ሕጐች ይህን አዋጅ የሚቃረን ማንኛውም ሕግ ፣ ደንብ ፣ መመሪያ ወይም የአሠራር ልምድ በዚህ አዋጅ ውስጥ በተመለከቱት ጉዳዮች ላይ ተፈፃሚነት አይኖረውም ። ፴፭ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሚያዝያ ፴ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሚያዝያ ፴ ቀን ፲፱፻፶፭ ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላምተሚያድርጅትታተመ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?