ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
_ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
አሥራ ስምንተኛ ዓመት ቁጥር ፵፪ አዲስ አበባ ሰኔ ፳፱ ቀን ፪ሺ፬ ዓ.ም
አዋጅ ቁጥር ፯፻፱ / ፪ሺ፬ ዓ.ም
በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ | Agreement between the Federal Democratic ግብርን _ ለማስቀረት እና በታክስ ላይ የሚፈፀምን | Republic of Ethiopia and the People's Republic of ማጭበርበር ለመከላከል በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ | China for the Avoidance of Double Taxation and the ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በቻይና ህዝባዊ ሪፐብሊክ | Prevention of Fiscal Evasion with Respect to Taxes መንግሥታት መካከል የተደረገው ስምምነት ማፅደቂያ
አዋጅ ቁጥር ፯፻፵፱ / ፪ሲ፬
በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና በታክስ ላይ የሚፈፀምን ማጭበርበር ለመከላከል በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በቻይና ህዝባዊ ሪፐብሊክ መንግሥታት መካከል የተደረገውን ____________ ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ያንዱ ዋጋ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በቻይና ህዝባዊ ሪፐብሊክ መንግሥታት መካከል | Government of the Federal Democratic Republic of በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ | Ethiopia and the People's Republic of China for the ግብርን _ ለማስቀረት እና በታክስ ላይ የሚፈፀምን | Avoidance of Double Taxation and the Prevention of ማጭበርበር ለመከላከል የሚያስችል ስምምነት እ.አ... | Fiscal Evasion with Respect Taxes on Income was ሜይ ፲፬ ቀን ፪ሺ፱ በቤጂንግ ከተማ የተፈረመ | signed on 14 May 2009, in Beijing
በመሆኑ
ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት | of Ethiopia has ratified said Agreement at its session ሰኔ ፲፬ ቀን ፪ሺ፬ ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው | held on the 21 " day of June 2012 ;
በመሆኑ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ
ሪፐብሊክ
ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ (፩) እና (፲፪) መሠረት | Article 55 sub - article (1) and (12) of the Constitution የሚከተለው ታውል ።