×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የመስኖ ልማት ኢንቨስትመንት ማበረታቻ የሚንስተሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 162/2008

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ አምስተኛ ዓመት ቁጥር ፳፬ አዲስ አበባ የካቲት ፮ ቀን ፪ሺ፩ ዓ.ም.
ደንብ ቁጥር ፩፻፷፪ / ፪ሺ፩
ስለመስኖ ልማት ኢንቨስትመንት ማበረታቻ የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ደንብ ፩፻፷፪ / ፪ሺ፩
የመስኖ ልማት ኢንቨስትመንት ማበረታቻ የሚኒስትሮች | Irrigation Development Investment Incentives Council of ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና | This Regulation is issued by the Council of Ministers ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬፻፸፩ / ፲፱፻፺፰ | pursuant to Article 5 of the Definition of Powers and አንቀጽ ፭ እና በኢንቨስትመንት አዋጅ ቁጥር ፪፻፹ / ፲፱፻፺፬ | Duties of the Executive Organs of the Federal Democratic አንቀጽ ፱ መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ፡፡
፩. አጭር ርእስ
ይህ ደንብ የመስኖ ልማት ኢንቨስትመንት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፷፪ / ፪ሺ፩ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ፡፡
፪. ትርጓሜ
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ ደንብ ውስጥ ፧
· ረታቻ
፩ / አዋጅ » ማለት የኢንቨስትመንት አዋጅ ቁጥር ፪፻፹ / ፲፱፻፺፬ ነው ፧
፪ / በአዋጁ አንቀጽ ፪ የተደነገጉት ትርጓሜዎች
ተፈጻሚ ይሆናሉ ፤
ያንዱ ዋጋ
፫ / የመስኖ ልማት ማለት ከ፶ ሄክታር በላይ የሆነ የመስኖ ልማት ፤
፬ / ማንኛውም በወንድ ፆታ የተገለጸው አነጋገር ሴትንም ይጨምራል፡
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?