×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ለኃይል አቅርቦት ፕሮጀክት ከፊል ማስፈጸሚያ ከኦፔክ ፈንድ ለኣለም ዐቀፍ ልማት የተደረገው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር 712/2011

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራሰባተኛ ዓመት ቁጥር ~ ፯ አዲስ አበባ ሰኔ ፩ ቀን ፪ሺ፫ ዓ.ም
አዋጅ ቁጥር ፯፻፲፪ / ፪ሺ፫ ዓ.ም
ለኃይል አቅርቦት ፕሮጀክት ከፊል ማስፈፀሚያ ከኦፔክ ፈንድ ለዓለም ዐቀፍ ልማት የተደረገው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ
አዋጅ ቁጥር ፯፻፲፪ / ፪ሲ፫
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኦፔክ ፈንድ ለዓለም ዐቀፍ ልማት መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ - መንግሥት አንቀጽ ፶፭ / ፩ / እና / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ።
ይህ አዋጅ " ለኃይል አቅርቦት ፕሮጀክት ከፊል ማስፈፀሚያ ከኦፔክ ፈንድ ለዓለም ዐቀፍ ልማት የተገኘው ብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፯፻፲፪ / ፪ሺ፫ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡
ያንዱ ዋጋ
ለኃይል አቅርቦት ፕሮጀክት ከፊል ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ ፳ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር / ሃያ | Government of the Federal Democratic Republic of Ethiopia ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር / የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ | Development provide to the Federal Democratic Republic of ሪፐብሊክ እና በኦፔክ ፈንድ ለዓለም ዐቀፍ ልማት | Ethiopia a Loan amount of twenty million United States መካከል እ.ኤ.አ. ፌብርዋሪ ፳፫ ቀን ፪ሺ፲፩ በቪየና | Dollars (USD 20,000,000) for financing the Energy Access የተፈረመ በመሆኑ ፤
ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራ | atives of the Federal Democratic Republic of Ethiopia ላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር | has ratified said Loan Agreement at its session held on
ያፀደቀው ስለሆነ ፤
| 55 (1) and (12) of the Constitution of the Federal Democratic
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቊ ፹ ă ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?