×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የአልኮል ኤክሳይዝ ታክስ (ማሻሻያ) አዋጅ ቁጥር 17/1975

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሠላሳ አራተኛ ዓመት ቍጥር ፲፬
1 ጋሪት ጋዜጣ ።
የጋዜጣው ፡ ዋጋ
ባገር'ውስጥ ' q መት
» በ፮ ' ወር
ማ ው ጫ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም
አዋጅ ቊጥር ፲፯፲፱፻፷፯ ዓ ም.
የአልኮል ኤክሳይዝ ታክስ (ማሻሻያ)
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ
ሊቀ መንበር ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
አዋጅ ቊጥር ፲፰ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. የኤክሳይዝ ታክስ (ማሻሻያ) አዋጅ
አዋጅ ቊጥር ፲፯ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
የተሻሻለውን የ፲፱፻፶፯ ዓ. ም. የአልኮል ኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሊቀ መንበ ሩን ሥልጣን ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቊጥር ፪ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. በአንቀጽ ፮ መሠረት ከዚህ የሚከተለው ታውጅዋል ።
፩ ፤ አጭር ርእስ ፤
ገጽ ፶፯
ገጽ ፶፰
ሀ) በአንድ ሊትር ወይም ከ፮፻፶ ሚሊ ሊትር የበለጠ በሚይዝና ከአንድ ሊትር በማይበልጥ
የኢት / $ 0.40
ቊጥር ፲፯፲፱፻፷፯ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ። ፪ ፲ ማ ሻ ሻ ያ ፤
ይህ አዋጅ « የአልኮል ኤክሳይዝ ታክ ______ ጅ 1
በ፲፱፻፷፫ ዓ.ም. የአልኮል ኤክሳይዝ ታክስ (ማሻሻያ) 2. አዋጅ (አዋጅ ቊጥር ፪፻፹፬ ፲፱፻፷፫ ዓ. ም.) ከተሻሻለው የ፲፱፻፶፯ ዓ. ም. የአልኮል ኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ (አዋጅ ቊጥር ፪፻፲፯ ፲፱፻፶፯ ዓ. ም.) ጋር ተያይዞ የሚገኘው ሁለ ተኛውሠንጠረዥእንደሚከተለውተሻሽሏል ። የሠንጠረዡ ቊጥር ፮ ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ ቊጥር ፮ ተተክቷል ። « ፮ ማንኛውም ቢራና ስታውት ፤
ለ) ከ፫፻፶ ሚሊ ሊትር የበለጠ በሚይዝና ከ፮፻፶ ሚሊ
ሊትር በማይበልጥ ጠርሙስ. የኢት $ 0.30
ሐ) ፫፻፶ ሚሊ ሊትር ወይም ከዚህ ያነሰ በሚይዝ ጠር
የኢት $ 0.20 »
አዲስ A በባ ጥር ፲፭ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል "
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፫፻፷፬ (1364)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?