አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፳፫
የአንዱ ዋጋ
ነ ጋ ሪ ት
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ የተወካዮች ምክር ቤት
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፵፪ ፲፱፻፹፮ የኢትዮጵያ የሥጋ ንጥር ፋብሪካ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ገጽ ፵፱
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፵፪ ፲፱፻፹፮ የኢትዮጵያ የሥጋ ንጥር ፋብሪካን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትች ምክር ቤት ደንብ ፤
የሚኒስት
ሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር _ ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፪፲፱፻፹፫ አንቀጽ ፬፪ እና በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭፲፱፻፹፬ በአንቀጽ ፵፯፩ሀ መሠ ረት ይህን ደንብ አውጥቷል ።
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ና
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ « የኢትዮጵያ የሥ ” ንጥር ፋብሪካ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፵፪ ፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
መ ቋ ቋ ም
፩. የኢትዮጵያ የሥጋ ንጥር ፋብሪካ (ከዚህ በኋላ « ድርጅት » እየተባለ የሚጠራ) የመንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል
፪. ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭፲፱፻፹፬ ሠረት ይተዳደራል
፫. ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን
በመንግሥት የሚሰየም አካል የድርጅቱ ተቆጣጣሪ ባለሥል ጣን ይሆናል ።
አዲስ አበባ ኅዳር ፲ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ. ም.
መ ን ግ ሥ ት
ጋ ዜ ጣ
ግ ር መ ን ግ ሥ ት ተጠባባቂነት የወጣ
የፖስታ ሣጥን ቍ ፹ሺ፩ (80,001)