ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፲፰ አዲስ አበባ የካቲት ፬ ቀን ፪ሺ፫ ዓ.ም
ኣዋጅ ቁጥር ፯፻፩ / ፪ሺ፫
ለጅጅጋ - ደገሐቡር አካባቢዎች የገጠር ኤሌክትሪክ ሥርጭት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ከአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት የተገኘው ብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ገጽ ፭ሺ፯፻፴፰
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
አዋጅ ቁጥር Z ፻፩ / ፪ሺ፫
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት
ያንዱ ዋጋ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ለ / ዎች ገጠር ኤሌክትሪክ
የወጣ አዋጅ
ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራ ላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ያፀደቀው ስለሆነ ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ - መንግሥት አንቀጽ ፶፭ / ፩ / እና / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡
፩. አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ " ለጅጅጋ - ደገሐቡር አካባቢዎች የገ ጠር ኤሌክትሪክ ሥርጭት ፕሮጀክት ማስፈፀ ሚያ ከአረብ ባክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት የተገኘው ብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፯፻፩ / ፪ሺ፫ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
ለጅጅጋ - ደገሐቡር
ሥርጭት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ | Democratic Republic of Ethiopia and the Arab Bank for ፲ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር / አሥር ሚሊዮን የአሜሪካ | Economic Development in Africa stipulating that the Arab ዶላር / የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ | Federal Democratic Republic of Ethiopia a loan amount of ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአረብ ባንክ | 10,000,000 USD (ten million United States Dollars) for ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት መካከል እኤ.አ. ማርች ፬ | financing the Rural Electrification Project in Jijiga ቀን ፪ሺ፲ በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ ፤
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቊ ፹ሸ፩