አርባ አራተኛ ዓመት ቍጥር ፲፩
የአንዱ ዋጋ 0.60
ማ ው ጫ
፲፱፻፸፯ ዓ. ም.
አዋጅ ቊጥር ፪፻፹፩ ፲፱፻፸፯ ዓ. ም.
ነ ጋ ሪት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
ለወተት ሀብት ልማት ማጠናከሪያና ማልሚያ እንዲውል ከአፍሪካ የልማት ፈንድ የተገኘውን ብድር ማጽደቂያ አዋጅ.
E- ብፈ + ù ብብቦ
አዋጅ ቁጥር ፪፻፹፩ ፲፱፻፸፯ ዓ. ም.
በኅብረተሰብአዊት ኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግ ሥትና በአፍሪካ የልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፵፰
ኢትዮጵያ
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. በአንቀጽ ፭፮ መሠረት የሚ ከተለው ታውጅዋል ።
፩ ፤ አጭር ርዕስ ፤
ይህ አዋጅ « ለወተት ሀብት ልማት ማጠናከሪያና ማል ሚያ እንዲውል ከአፍሪካ የልማት ፈንድ የተገኘውን ብድር ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፹፩ ፲፱፻፸፯ ዓ.ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
አዲስ አበባ ሚያዝያ፲፭ ቀን ፲፱፻፸፯
ለወተት ሀብት ልማት ማጠናከሪያና ማልሚያ በውጭ
ምንዛሪ የሚያስፈልገውን ወጭና በከፊል የአገር ውስጥ ወጭን | Military Government of Socialist Ethiopia and the African ለመሸፈን እንዲውል ከአፍሪካ የልማት ፈንድ በልዩ ልዩ ገንዘብ Development Fund, stipulating that the African Development
ሆኖ
መጠኑ ከሃያ ሁለት ሚሊዮን አንድ መቶ ሰባ ሺህ ዩኒ | Socialist Ethiopia of an amount in various convertible curren ትስ ኦፍ አካውንት (ዩኤ 22,170,000) የማይበልጥ ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኅብረተሰብአዊት ኢትዮጵያ | hundred and seventy thousand Units of Account (UA ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥትና በአፍሪካ የልማት ፈንድ መካ | 22,170,000) for financing the foreign exchange cost and part ከል ጥር ፳ ቀን ፲፱፻፸፯ ዓ. ም. በአቢጃን በመፈረሙ ፤
የብድሩ ስምምነት የሚኒስትሮች ምክር ቤት የተቀበለ ውና የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግም ያጸደቀው ስለ
የፖስታ ጥን ቊጥር Ç ሺ§ (1031)