የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አራተኛ ዓመት ቁጥር ፴፰ አዲስ አበባ ግንቦት ፲፭ ቀን ፲፱፻፲ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ _ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፻፲፪ / ፲፱፻፲ ዓም• የ፲፱፻፵ በጀት ዓመት ለተጨማሪ ሥራዎች የተፈቀደ የተጨማሪ በጀት አዋጅ . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . ገጽ ፯፻፵፭ አዋጅ ቁጥር ፩፻፲፪ / ፲፱፻፲ ለፌዴራል መንግሥት ተጨማሪ ሥራዎች የታወጀ የበጀት አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግሥት የፋይናንስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር ፵፯ / ፲፱፻፳፬ አንቀጽ ፳፩ እና በሕገመንግሥቱ አንቀጽ ፲፭ ( ፩ ) መሠረት እንደሚከተለው ታውጇል ። ፩ ይህ አዋጅ “ የ፲፱፻፲ በጀት ዓመት የተጨማሪ በጀት | አዋጅ ቁጥር ፩፻፲፪ / ፲፱፻፲ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ ከሐምሌ ፩ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓም ጀምሮ ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻፲ ዓም• በሚፈጸመው የአንድ በጀት ዓመት ጊዜ ውስጥ ከሚገኘው የፌዴራል መንግሥት ገቢ ወይም ከሌላ ገንዘብ ላይ ከዚህ ጋር በተያያዘው ሠንጠረዥ ውስጥ ለተጠቀሱት ሥራዎች ብር፲፬ ሚሊዮን ፫፻፲፩ሺህ ፪፻፲፮ ( አሥራ አራት ሚሊዮን ሦስት መቶ ዘጠና አንድ ሺህ ሁለት መቶ አሥራ ስድስት ብር ) በተጨማሪ በጀት ወጪ ሆኖ እንዲከፈል በዚህ አዋጅ ተፈቅዷል ። ጉዳዩ የሚመለከተው የመንግሥት አካል የበላይ ኃላፊ ከዚህ ጋር በተያያዘው ሠንጠረዥ በተመለከተው መሠረት በተጨማሪ የተፈቀደውን ገንዘብ በጠየቀ ጊዜ የገንዘብ ሚኒስትሩ እንዲከፍል ተፈቅዶለት ታዟል ። አዲስ አበባ ግንቦት ፲፭ ቀን ፲፱፻፲ ዓም : ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ያንዱ ዋጋ 2 : 30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ : ዥሺ፩ ገጽ ፯፻ና ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፰ ግንቦት ፲፮ ቀን፲ጓዓም Federal Negarit Gazeta No . 38 23ም May , 1998 - Page 746 የመንግሥት ወጪ አሸፋፈን የካፒታል ወጪ ኮንስትራክሽን ለጉምሩክ ባለሥልጣን የኮንስትራክሽን ድምር የካፒታል በጀት ድምር ለ ፡ የወጪ አሸፋፈን ከአገር ውስጥ ምንጭ ታክስ ካልሆኑ ገቢዎች ከኮንትሮባንድ ዕቃዎች ሽያጭ F 4 , 391 , 216 • የገቢ ድምር 14 , 391 , 216 - - የ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅትታተመ