ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ * ይ 9 ሚያስችል ) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አሥራሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፴፮ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዲስ አበባ ሰኔ ቀን ፲፱፻፲፰ አዋጅ ቁጥር ፭፻ / ፲፱፻፲፰ ዓ.ም ከአሜሪካን መንግሥት ጋር የተደረገ የአየር አገልግሎት ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ .. ገጽ ፫ሺ፪፻፴፱ አዋጅ ቁጥር ፭፻ / ፲፱፻፵፰ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአሜሪካ መንግሥት መካከል የተደረገ የአየር አገልግሎት ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ አገልግሎት ለመጀመር • ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአሜሪካ መንግሥት መካከል እ.ኤ.አ ሜይ ፲፯ ቀን ፪ሺ፭ በዋሽንግተን ዲሲ የተፈረመ | signed in Washington on 17 day of May 2005 ; በመሆኑ ፤ ስምምነቱ በሥራ ላይ የሚውለው በዓለም አቀፍ ስምምነት አፈጻጸምን በተመለከተ ሕገ መንግሥታዊ | last notification of notes from either contracting parties ሥነ - ሥርዓቶች መፈጸማቸውን ሁለቱ ተዋዋይ ወገኖች confirming its ratification in accordance with its laws በዲፕሎማሲያዊ መንገድ እርስ በርሳቸው ካስታወቁበት | and regulation , ዕለት ጀምሮ እንደሚሆን በስምምነቱ ውስጥ የተመለ ከተ በመሆኑ ፤ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክ | of the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት | ratified said Agreement on its meeting held on the 20 ፲፫ ቀን ፲፱፻፵፰ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ | day of June , 2006 ; ያፀደቀው ስለሆነ ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፲፭ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / እና / 55 Sub - Article ( 1 ) and ( 12 ) of the Constitution it is ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቀ , ፲ሽ፩ ገጽ ፫ሺ፪፻፵ ፌዴራል ጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፮ ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻፶፰ ዓ.ም ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ከአሜሪካን መንግሥት ጋር የተደረገ የአየር አገልግሎት ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፭፻ / ፲፱፻፲፰ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ስምምነቱ ስለመፅደቁ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአሜሪካ መንግሥት መካከል እ.ኤ.አ. በሜይ ፲፯ ቀን ፪ሺ፭ ዋሽንግተን ዲሲ ላይ የተፈረመው , የአየር አገልግሎት ስምምነት ፀድቋል ፡፡ የትራንስፖርትና መገናኛ ሚኒስቴር ሥልጣን የትራንስፖርትና መገናኛ ሚኒስቴር ስምምነቱ በሥራ ላይ እንዲውል የማድረግ ሥልጣን በዚህ ኣዋጅ ተሰጥቶታል ፡፡ ኣዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻፶፰ ዓ.ም. ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ