×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
በኢትዮጲያ መንግስትና በዓለም አቀፍ የእርሻ ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውንና ቁጥሩ ኤስ. አር. ኤስ 37 ኢቲ የሆነውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር 100/1994

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፩፻፬
የአንዱ ዋጋ
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ♥ ♥.
ነ ጋ ሪ ት
አዋጅ ቁጥር ፩፻ ፱፻፹፮
ለደቡብ ክልል የኅብረት ሥራ ማኅበራት ማስፈጸሚያና ብድር ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከዓለም ዓቀፍ የእርሻ ልማት ፈንድ የተገኘ ብድር ስምምነት ማጽደቂያ
ገጽ õ ፻፸
አዋጅ ቁጥር ፩፻፲፱፻፹፮ በኢትዮጵያ መንግሥትና በዓለም አቀፍ የእርሻ ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውንና ቁጥሩ ኤስ. አር. ኤስ —— ፴፯ ኢቲ የሆነውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ለደቡብ ክልል የኅብረት ሥራ ማኅበራት ማስፋፊያና ብድር ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል መጠኑ ኤስ. ዲ.አር. ፭ ሚሊዮን ፶ ሺህ (ኤስ. ዲ. አር. አምስት ሚሊዮን አምሳ ሺህ) የሆነ ንብ የሚያስኝ የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ መግሥትና በዓለም አቀፍ የእርሻ ልማት ፈንድ መካል እ. ኤ. አ. ፌብሪዋሪ ፩ ቀን ፲፱፻፺፬ ጣሊያን ውስጥ ሮም ላይ ስለተፈረመ ፤
ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ የሽግግር መን ግሥት የተወካዮች ምክር ቤት ያጸደቀው ስለሆነ ፤
በሽግግሩ ወቅት ቻርተር አንቀጽ ፱መ | እና ሸ መሠ ረት የሚከተለው ታውጅዋል ።
፩ አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ « ለደቡብ ክልል የኅብረት ሥራ ማኅበራት ማስፋፊያና ብድር ፕሮጀክት ማስጸሚያ ከዓለምአቀፍ የእርሻ ልማት ፈንድ የተገኘ የብድር ስምምነት ማጽደ ቂያ አዋጅ ቁጥር ፩፻፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይች
መ ን ግ ሥ ት
ጋ ዜ ጣ
አዲስ አበባ ሐምሌ ፲፰ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ. ም.
የፖስታ ሣጥን ቍ፹ሺ፩ (80,001)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?