የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አሥራሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፰ አዲስ አበባ ታህሣሥ ፲፬ ቀን ፲፱፻፵፰ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብለ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ ኣዋጅ ቁጥር ፬፻፪፭ / ፲፱፻፵፰ ዓ.ም በአዲስ አበባና በአንዳንድ የሀገራችን አካባቢዎች የተፈጠረውን ሁከት አጣሪ ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ... ገጽ ፫ሺ፫፻፲፯ አዋጅ ቁጥር ፬፻፳፰ / ፲፱፻፵፰ ሰኔ ፩ ቀን ፲፱፻፵፯ በአዲስ አበባ ከጥቅምት ፳፪ እስከ ህዳር ፩ እንደዚሁም ህዳር ፩ እስከ ህጻር ፯ ፲፱፻፭ ዓ.ም በአዲስ አበባና በአንዳንድ የሀገራችን አካባቢዎች የተፈጠረውን ሁከት የሚያጣራ ገለልተኛ ኮሚሽን ለማቋቋም የወጣ ኣዋጅ ሰኔ ፩ ቀን ዓ.ም በአዲስ አበባ ከጥቅምት ፳፪ እስከ ህዳር ፩ እንደዚሁም ከህዳር ፭ | consequences of the disorder occurred on June 18 , እስከ ህዳር በኣንዳንድ የሀገራችን አካባቢዎች ተከስቶ የነበረው and 10 of November 2005 as well as between the ያስከተለው ችግርና ሁከቱን ለመቆጣጠር በመንግሥት የተወሰደው እርምጃ ከሰብአዊ መብት | Addis Ababa and in some parts of the country and አጠባበቅ አንፃር ያለውን ሁኔታ ማጣራት ተገቢ the force taken by the government in light of human ስለሆነ ፣ በሀገራችን እየተገነባ ያለው ሥርዓት የህግ የበ ላይነት የሰፈነበት እና ራሱን በራሱ እያረመ የሚሄድ | self corrective and govermed by the rule of law , it is በመሆኑ ተከስተው የነበሩ ሁኔታዎችን ማጣራትና important to establish an independent inquiry አፋጣኝ እርምጃ መውሰድ እንዲቻል ትክክለኛውን commission which investigate the disorder and ሁኔታ ለምክር ቤቱ የሚያቀርብ ገለልተኛ አጣሪ | report to the House so that to take the necessary ኮሚሽን ማቋቋም ለተጀመረው የሰላምና የዲሞክራሲ measure and to further promote the peace and ግንባታ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ 55 ( 1 ) of the Constitution of the Federal Democratic መንግሥት አንቀጽ ፵፭ / ፩ / መሠረት የሚከተለው | Republic of Ethiopia , it is hereby proclaimed as ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ በአዲስ አበባና በኣንዳንድ የሀገራችን አካባቢዎች የተፈጠረውን ሁከት አጣሪ ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፻፯ / ፲፱፻፵፰ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ያንዱ ዋጋ 4.85 ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቁ ፰ሺ፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፰ ታህሣሥ ፲፪ ቀን ፲፱፻፲፰ ዓ.ም Federal Negarit Gazeta- No. 8 December 21 , 2005 Page 3318 ሰኔ ፩ ቀን ፲፱፻፲፯ በአዲስ አበባ ፣ ከጥቅምት ፳፪ እስከ ህዳር ፩ እንደዚሁም ከህዳር ፭ እስከ ህዳር ፯ ፲፱፻፲፰ ዓ.ም በአዲስ አበባ እና በአን ዳንድ የሀገራችን አካባቢዎች ተከስቶ የነበረውን ሁከት እና ያስከተለውን ችግር አጣርቶ ለምክር ቤቱ ሪፖርት የሚያቀርብ ገለልተኛ አጣሪ ኮሚ ሽን ከዚህ በኋላ “ ኮሚሽን ” እየተባለ የሚጠራ አካል በዚህ አዋጅ ተቋቁሟል ፡፡ የኮሚሽኑ የሥራ ቦታ 1 / የኮሚሽኑ ዋና ጽሕፈት ቤት አዲስ አበባ ሆኖ አስፈላጊነቱ ቅርንጫፍ ጽ / ቤቶችን በሌሎች ቦታዎች ሊከፍት ይችላል ፡፡ 2 / ኮሚሽኑ የማጣራት ተግባሩን በአዲስ አበባና በማንኛውም ችግሩ በተከሰተባቸው ሌሎች ቦታዎች ያከናውናል ፡፡ የኮሚሽኑ ዓላማ የኮሚሽኑ ዓላማ በአዲስ አበባ እና በአንዳንድ የሀገራችን አካባቢዎች ተፈጥሮ የነበረውን ሁከት እና ያስከተለውን ችግር በማጣራት ለኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ተወካዮች ምክር ቤት ሪፖርት ማቅረብ ይሆናል ፡፡ ፭ . ስለኮሚሽኑ ስልጣንና ተግባር ኮሚሽኑ፡ ሀ . የተከሰተውን ችግር ለመግታት በፀጥታ አስከባሪ ሀይል የተወሰደው እርምጃ ተመጣ ጣኝ ስለመሆኑ ወይንም ስላለመሆኑ ፣ ለ ከተከሰተው ችግር ጋር ተያይዞ የነበረውን የሰብአዊ መብት አያያዝ ሕገመንግስቱንና ሕጉን የተከተለ ስለመሆኑና ስላለመሆኑ ፣ ሐ . በተከሰተው ችግር የደረሰውን የሕይወትና የንብረት ጉዳት ፣ ያጣራል ፡፡ ፪ / ኮሚሽኑ የተጣለበትን ከፍተኛ ሃገራዊ ሀላፊነት በአግባቡ ለመወጣት እንዲያስችለው፡ ሀ . ለሥራው አስፈላጊ በማንኛውም ኣካልና ግለሰብ እጅ የሚገኙ መረጃዎች እንዲቀርቡለት ሊያዝ ይችላል ፡፡ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፰ ታህሣሥ ፲፪ ቀን ፲፱፻፶፰ ዓም ሊ የምስክርነት ግለሰቦችን ጠርቶ ቃላቸውን እንዲሰጡ ለማዘዝ ይችላል ፡፡ ሐ . ኮሚሽኑ የሚፈልጋቸውን መረጃዎች የምስክርነት ለመስጠት ፈቃደኛ ያልሆነ አካል ወይም ግለሰብ እንዲቀርብ ይችላል ፡፡ መ . ለሥራው አስፈላጊ ሙያዊ ፣ ቁሳዊ እና ሌሎች ትብብሮችን ከማንኛውም አካል ሊጠይቅ ይችላል ፡፡ ፫ / ጉዳዩ ይመለከተኛል የሚል አካል ወይንም ግለሰብ የሚያቀርብለትን ተያያዥ መረጃዎች የመቀበል ኃላፊነት አለበት ፡፡ ተገቢውን ፬ / ለመርማሪዎች ይሰጣል ፡፡ ፭ ሥራውን ለማከናወን የሚያስችለው ዝርዝር የአሠራር ይችላል ፡፡ ፮ ስለኮሚሽኑ አባላትና አሰያየም ኮሚሽኑ ፲፩ አባላት ይኖሩታል ፡፡ ፪ / የኮሚሽኑ ሰብሳቢ ምክትል ሰብሳቢ ሌሎች አባላት በሕግና አስተዳደር ጉዳዮች አቅራቢነት ይሰየማሉ ፡፡ ፯ . የኮሚሽኑ ሰብሳቢ ስልጣንና ተግባር የኮሚሽኑ ሰብሳቢ፡ ፩ / ኮሚሽኑን ይመራል ፣ አጠቃላይ የሥራ እንቅስቃሴውን በበላይነት ይከታተላል ፤ ይቆጣጠራል ፣ ለኮሚሽኑ ሥራ አስፈላጊ የሆነ ድጋፍ ሰጭ ሠራተኞችን ይመድባል ፡፡ ኮሚሽኑን በመወከል ከሌሎች ኣካላት ጋር ግንኙነት ያደርጋል ፡፡ ከኮሚሽኑ አባላጋይ አል ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፰ ታህሣሥ ፲፬ ቀን ፲፱፻፵፰ ዓ.ም Federal Negarit Gazeta- No. 8 December 21 , 2005 Page 3320 ፭ . የኮሚሽኑ ምክትል ሰብሳስ ስልጣንና ተግባር የኮሚሽኑ ምክትል ሰብሳቢ፡ ፩ / ሰብሳቢው በማይኖርበት ጊዜ ተክቶ ይሰራል ፣ የኮሚሽኑን ቃለጉባኤዎች በአግባቡ መያዛቸውን ያረጋግጣል፡፡ኛ ማንኛውም የኮሚሽኑ የሥራ ውሎዎች የሚቀ ረፁባቸው ቴፖች ወደ ጽሑፍ ተቀይረው በአግባቡ መያዛቸውን ይከታተላል ፡፡ ለሚፈልጋቸው የሚላኩ መጥሪያዎችን በመፈረም ይልካል ፡፡ ለኮሚሽኑ የሚቀርብ ማንኛውም በጥንቃቄ መያዙን ይቆጣጠራል ፡፡ የኮሚሽኑን ጽ / ቤት ሥራዎች ይከታተላል ፤ ይቆጣጠራል ፡፡ በኮሚሽኑና በሰብሳቢው የሚሰጡትን ሌሎች ተግባራትን ያከናውናል፡ ፪ . ስለምልዐተ ጉባኤና ውሳኔ አሰጣጥ ስድስቱ ከተገኙ ምልአተ ጉባኤ ይኖራል ፡፡ የኮሚሽኑ በስብሰባው በተገኙት አባላት በአብላጫ ድምጽ ይወሰናል ፡፡ ፲ አለምስክሮች ቃል አቀባበል ማንኛውም የምስክርነት ከመስጠቱ በፊት ቃለ መሀላ ይፈጽማል ፡፡ የምስክሮችን የሚቀበለው በመርማሪዎች ታግዞ ሊሆን ይችላል ፡፡ ኮሚሽኑ ቃል የሚቀበለው እንደአስፈላጊነቱ በግልጽ ወይም በዝግ ሊሆን ይችላል ፡፡ ማንም ሰው ወይም አካል ከኮሚሽኑ ያገኘውን ማንኛውንም መረጃ ከኮሚሽኑ ፈቃድ ውጭ መግለጽ አይችልም ፡፡ ፪ / ተፈላጊው ሶሥ ፫ሺ፫፻፳፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፰ ታህሣሥ ፲፪ ቀን ፲፱፻፲፰ ዓ.ም Federal Negarit Gazeta- No. 8 December 21 , 2005 Page 3321 ፲፩ . ስለምስክሮች ጥበቃ ፩ / አንድ በኮሚሽኑ በሚሰጠው ቃል መሰረት ክስ ሊመሰረትበት እንደዚሁም የሰጠው ቃል በእርሱ ማስረጃ ሆኖ ሊቀርብበት አይችልም ፡፡ ፪ / ከላይ በንዑስ አንቀጽ ፩ የተጠቀሰው ቢኖርም መመስከር ከመጠየቅ አያድንም ፡፡ ፲፪ ስለመርማሪዎች ፩ / ኮሚሽኑ ምርመራውን በሚያካሂድበት ወቅት አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው የማጣራት ሥራውን ብቃት ያላቸው መርማሪዎችን እንዲመደቡለት ያደርጋል ፤ ቁጥራቸውንም እንደሥራው ስፋት እያየ ይወስናል ፡፡ ፪ / በኮሚሽኑ የሚመደቡ መርማሪዎች ከመጀመራቸው በፊት ቃለመሃላ ይፈጽማሉ ፡፡ ፲፫ ስለመጥሪያ ፩ / ኮሚሽኑ ለጥያቄ የሚፈልገውን ማንኛውም ሰው ፤ ቦታና በመወሰን እንዲቀርብ መጥሪያ ይልክለታል ፡፡ እንዲያቀርበው ኮሚሽኑ ያዛል ፤ ለ . በጤና ተቋም በህክምና ላይ የሚገኝና ኮሚሽኑ ፊት ለመቅረብ የሚችል ከሆነ ህመምተኛውን እንዲያቀርበው ተቋሙን ያዛል፡ ” ሐ . ከኢትዮጵያ ውጭ ከሆነና አድራሻው ከታወቀ መጥሪያ በአድራሻው ይላክለ ታል ፤ በሀገር ውስጥ ሆኖ አድራሻው ካልታወቀ እንዲጠራ ያደርጋል ፡፡ ፲፬ በጀትና የሰው ኃይል ኮሚሽኑ ለሥራው አስፈላጊ የሆነ የሰው ሀይል ፣ በጀትና ጽህፈት ቤት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ይሟሉለታል ፡፡ ፫ሺ፫፻፳፪ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፰ ታህሣሥ ፲፪ ቀን ፲፱፻፵፰ ዓ.ም ፲፭ ሪፖርት ስለማቅረብ ፩ / ኮሚሽኑ የሥራውን ሪፖርት በሦስት ወር ጊዜ ውስጥ አጠናቆ ለኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያቀርባል ፡፡ ፪ / ሥራውን ለማጠናቀቅ የሚያስፈልገው ከሆነ የምክር ቤቱን ኣፈ ይጠይቃል ፡፡ አፈ - ጉባአው ሲያምንበትም ያልበለጠ ተጨማሪ ጊዜ ሊፈቅድ ይችላል ፡፡ ፫ / ጉዳዩ ሌላ ተጨማሪ ጊዜ የሚጠይቅ ሲሆን ወደ ምክር ቤቱ ቀርቦ ውሳኔ ያገኛል ፡፡ ፲፮ የመተባበር ግዴታ ማንኛውም ለሚያከናውናቸው ተግባራት የመተባበር ግዴታ አለበት ፡፡ ስለቅጣት በዚህ አዋጅ መሠረት በማንኛውም መንገድ የኮሚሽኑን ሥራ ያሰናከለ ወይም ለማሰናከል የሞከረ ማንኛውም አካል ወይም ግለሰብ አግባብ የወንጀል ድንጋጌዎች መሠረት ይቀጣል ፡፡ ፲፰ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ከወጣበት ቀን ይህ አዋጅ በነጋሪት ጋዜጣ ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ታህሣሥ ፲፪ ቀን ፲፱፻፲፰ ዓ.ም. ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት