×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የመንግስት ዘዘርፍ አቅም ግንባታ ፕሮግራም ድጋፍ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል ተጨማሪ ብድር ከዓለም ዐቀፍ የልማት ማህበር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር 682/2010

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አሥራስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፴ አዲስ አበባ ሐምሌ ፱ ቀን ፪ሺ፪ ዓ.ም
አዋጅ ቁጥር ፮፻፹፪ / ሺ፪ ዓ.ም
ለመንግሥት ዘርፍ አቅም ግንባታ ፕሮግራም ድጋፍ ፕሮጀክት | International Development Association Financing ማስፈፀሚያ የሚውል ተጨማሪ ብድር ከዓለም ዐቀፍ የልማት | Agreement for Additional Financing for Public Sector ማህበር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ | Capacity Building Program Support Project Ratification
አዋጅ ቁጥር ፮፻፹፪ / ፪ሺ፪
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
ይህ አዋጅ “ ለመንግሥት ዘርፍ አቅም ግንባታ ፕሮግራም ድጋፍ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚ ውል ተጨማሪ ብድር ከዓለም ዐቀፍ የልማት ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፮፻፹፪ / ፪ሺ፪ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡
ለመንግሥት ዘርፍ አቅም ግንባታ ፕሮግራም
ድጋፍ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ | Government of the Federal Democratic Republic of ፴፩ሚሊዮን፭፻ሺ ኤስ.ዲ.አር / ሰላሳ አንድ ሚሊዮን | Ethiopia and the International Development Association አምስት መቶ ሺ ኤስ.ዲ.አር / የሆነ ተጨማሪ ብድር | stipulating that the International Development Association የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ | provide to the Federal Democratic Republic of Ethiopia a ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር መካከል እ.ኤ.አ. | Rights) additional financing for Public Sector Capacity ኤፕሪል ፴ ቀን ፪ሺ፲ በአዲስ አበባ የተፈረመ | Building Program Support Project was signed in Addis በመሆኑ ፤
ያንዱ ♥ ጛ
ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራ ላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች atives of the Federal Democratic Republic of ያፀደቀው ስለሆነ ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብ ሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ (፩) እና / ፲፪ / | Constitution of the Federal Democratic Republic of መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡
፩. አጭር ርዕስ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቀ ፹ ã ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?