×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ለሁለተኛው የመንገድ ዘርፍ ላማት ፕሮጀክት ማስፈጠሚያ የሚውል ሁለተኛ ተጨማሪ ብድር ከዓለም ዐቀፍ የልማት ማህበር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር 688/2010

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፴፱ አዲስ አበባ ሐምሌ ፱ ቀን ፪ሺ፪ ዓ.ም
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
አዋጅ ቁጥር ፮፻፹፰ / ፪ሺ፪ ዓ.ም
ለሁለተኛው የመንገድ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ | International Development Association Financing የሚውል ሁለተኛ ተጨማሪ ብድር ከዓለም ዐቀፍ የልማት | Agreement Second Additional Financing for Road Sector ማኅበር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ | Development Support Project Ratification Proclamation ገጽ ፭ሺ፫፻፲፰
አዋጅ ቁጥር ፮፻፹፷ / ፪ሺ፪
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ - መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀፅ / ፩ / እና / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡
፩. አጭር ርዕስ
ያንዱ ዋጋ
ይህ አዋጅ " ለሁለተኛው የመንገድ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ሁለ ተኛ ተጨማሪ ብድር ከዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምም ነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፮፻፹፰ / ፪ሺ፪ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል
ለሁለተኛው የመንገድ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት | Federal Democratic Republic of Ethiopia and the ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ ፷፭ሚሊዮን፫፻ሺ | International Development Association stipulating that the ኤስ.ዲ.አር. / ስድሳ አምስት ሚሊዮን ሶስት መቶ ሺ | International Development Association provide to the ኤስ.ዲ.አር. / የሚያስገኘው ሁለተኛ ተጨማሪ የብ ድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲ ያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዓቀፍ የልማት ማህበር | financing Second Additional Financing for Road Sector መካከል እ.ኤ.አ. ጁን ፫ ቀን ፪ሺ፲ በአዲስ አበባ | Development Support Project was signed in Addis Ababa
የተፈረመ በመሆኑ ፤
ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራ WHEREAS, the House of Peoples ' Represent ላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች | aives of the Federal Democratic Republic of ያፀደቀው ስለሆነ ፤
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቀ ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?