×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፱፻፲፮ ዓ.ም የግብርና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ አዋጅን ለመሻር የወጣ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ማቋቋሚያ አዋጅ 8 የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ኣሥረኛ ዓመት ቁጥር ፳፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዲስ አበባ - ጥር ፲፰ ቀን ፲፱፻፮ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፱፻፲ ዓ.ም የግብርና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ አዋጅን ለመሻር የወጣ አዋጅ ገጽ ፪ሺ፭፻፲ አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፲፱፻፮ የግብርና ሜካናይዜሽን ኣገልግሎት ኮርፖሬሽን የወጣ ኣዋጅ የግብርና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ኮርፖሬሽን የተቋቋመበትን አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፯ / ፲፱፻፸፱ መሻር | repeal the Agricultural Mechanization Services አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ / ፩ / መሠረት የሚከተለው | Article 55 ( 1 ) of the constitution , of the Federal ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ ' የግብርና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ አዋጅን ለመሻር የወጣ ይችላል ። መ ሻ ር የግብርና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፫፻፴፯ / ፲፱፻፸፱ በዚህ አዋጅ ተሽሯል ፡፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፲ ሺ ፩ ጽ ፪ሺ፭ ፲፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፭ ጥር ፲፰ ቀን ፲፱፻፲ ዓ.ም ፫ መብትና ግዴታ ስለማስተላለፍ በአዋጅ ቁጥር ፫፻፴፯ / ፲፱፻፸፱ ተቋቁሞ የነበረው የግብርና ሜካናይዜሽን ኣገልግሎት ኮርፖሬሽን መብትና ግዴታ የመንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፲፯ / ፲፱፻፶፮ ለተቋቋመው የግብርና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ድርጅት በዚህ አዋጅ ተላልፏል ፡፡ ፬ ኣዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ጥር ፲፰ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?