ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ለ ማስፈጸሚያ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፲፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዲስ አበባ ጥር ፰ ቀን ፲ህየን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፳፱ ፲፱የን፫ ዓ.ም ለአስቸኳይ መልሶ ማቋቋሚያ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ገጽ ፭ሺ፬የፃ፰ አዋጅ ቁጥር ፪፻፳፱ ፲፱የን ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ለአስቸኳይ መልሶ ማቋቋሚያ ፕሮጀክት የሚውል መጠኑ ኤስዲ - አር ፩፻ዥ ሚሊዮን ፪፻ሺ ( አንድ መቶ ሰማንያ ሚሊዮን ሁለት መቶ ሺ ኤስዲ - አር ) የሚያስገኘው የብድር | Development Association provide to the Federal Democratic ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና | Republic of Ethiopia a Credit amount of SDR 180,200,000 በዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር መካከል እ.ኤ.አ ዲሴምበር ፳፩ ቀን ፪ሺ በዋሽንግተን ዲ.ሲ የተፈረመ በመሆኑ፡ መሠረታዊ የኢኮኖሚ ዓለም ዐቀፍ ውሎች ተፈፃሚ ከመሆ ናቸው በፊት መዕደቅ ስላለባቸው ፡፡ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር ፰ ቀን ፲፱፻፵፫ | the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ratified said ዓም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፡ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለአስቸኳይ መልሶ ማቋቋሚያ ፕሮጀክት ማስፈ ጸሚያ ከዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር የ፳፱ ፲፱የን ! ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ሺ፩ ገጽ ፭ሺ፬የፃህ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፩ ጥር ፰ ቀን ፲፱፻ ዓም . Federal Negarit Gazeta በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር መካከል እ.ኤ.አ ዲሴምበር ፳፩ ቀን ፪ሺ በዋሽንግተን ዲሲ የተፈረመው ቁጥር ፫ሺፀየ፴፰ ኢት የብድር ስምምነት ነው ። የገንዘብ ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብ ሚኒስትሩ ስምምነቱ የተገኘውን ኤስዲ - አር ፩፻፵ ሚሊዮን የሺህ ( አንድ መቶ ሰማንያ ሚሊዮን ሁለት መቶ ሺህ ኤስ - ዲ - አር ) በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማደረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። ፬ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከጥር ፰ ቀን ፲ህየን ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ጥር ፰ ቀን ፲ህየ ዓ.ም ዶ ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ