አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፹፪
የአንዱ ዋጋ
ነ ጋ ሪ ት
ጋ ዜ ጣ
ማ ው ጫ
የኢትዮጵያ ብሔራዊየምርጫ ቦርድደንብ ቁጥር ፩ ፲፱፻፹፮ ዓ ም. የምርጫ አፈፃፀም እና የውሳኔ አሰጣጥ ሥርዓትን ለመወ ሰን የወጣ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ደንብ … ገጽ ፻፹፩
፫. ትርጓሜ
የኢትዮጵያ ብሔራዊየምርጫ ቦርድደንብ ቁጥር ፩ ፲፱፻፹፮ዓ.ም. የምርጫ አፈፃፀም እና የውሳኔ አሰጣጥ ሥርዓትን ለመወሰን የወጣ ብሔራዊ የምጫ ቦርድ ደንብ
ክፍል አንድ
የምርጫ አፈፃፀም እና የውሳኔ አሰጣጥ ሥርዓትን ስለ
ምዕራፍ አንድ
በ ኢ. ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
አውጪው ባለሥልጣን
ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ በኢትዮጵያ የምርጫ ሕግ አዋጅ ቁጥር ፷፬፲፱፻፹፭ በአንቀጽ ፭ ንዑስ አንቀጽ ፩ (ለ) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ።
፪ አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ « የምርጫ አፈፃፀም እና የውሳኔ አሰጣጥ ሥር ዓትን ለመወሰን የወጣ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ደንብ ቁጥር ፩፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
በዚህ ደንብ ውስጥ ፣
፩. « አዋጅ » ማለት የኢትዮጵያ የምርጫ ሕግ አዋጅ ቁጥር ፷፬ ፲፱፻፹፭ ነው ł
አዲስ አበባ መጋቢት ፳፫ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ. ም.
መ ን ግ ሥ ት
የፖስታ ሣጥን ቍ ፹ሺ፩ (80,001)