የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አሥራሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፳፩ አዲስ አበባ የካቲት ፳፱ ቀን ፪ሺ፫
አዋጅ ቁጥር 2 ፻፫ / ፪ሺ፫
የዓለም የገንዘብ ድርጅት ስምምነት ማሻሻያዎችን ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር Z ፻፫ / ፪ሺ፫
የዓለም የገንዘብ ድርጅት ስምምነት ማሻሻያዎች ማፅደቂያ አዋጅ | Amendments of the Articles of Agreement of the ገጽ ፭ሺ፯፻፵፯
ይህ አዋጅ " የዓለም የገንዘብ ድርጅት ስምምነት ማሻሻያዎች ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፯፻፫ / ፪ሺ፫ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡
ያንዱ ዋጋ 2.30
በዓለም የገንዘብ የኢንቨስትመንት ሥልጣን ለማስፋት የቀረቡትን የዓለም የገንዘብ ድርጅት ስምምነት ማሻሻያዎች | amendments of the Articles of Agreement of the የድርጅቱ የገዥዎች ቦርድ እ.ኤ.አ. አፕሪል ፳፰ ቀን | International Monetary Fund to enhance voice and ፪ሺ፰ ባሳለፈው ውሳኔ ቁጥር ፷፫ - ፪ እና እ.ኤአ. ሜይ | participation in the International Monetary Fund and to ፭ ቀን ፪ሺ፰ ባሳለፈው ውሳኔ ቁጥር ፷፫ - ፫ expand the investment authority of the International የተቀበላቸው በመሆኑ ፤
እነዚህኑ ማሻሻያዎች የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር | atives of the Federal Democratic Republic of Ethiopia ቤት ጥር ፴ ቀን ፪ሺ፫ ዓ.ም q ካሔደው ስብሰባ | has ratified said amendments at its session held on the ያፀደቃቸው ስለሆነ ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ | 55 (1) and (12) of the Constitution of the Federal Democratic የሚከተለው ታውጇል፡
፩. አጭር ርዕስ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቀ ፹▬፩