×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር 245,93 ለርቀት ትምህርት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር የተገኘው ብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፴፫ አዲስ አበባ ሰኔ ፳፩ ቀን ፲፱፻፲፫ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፭ / ፲፱፻፶፫ ዓም ለርቀት ትምህርት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ከዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር የተገኘው ብድር ስምምነት ማፅደቂያ ገጽ ፩ሺ ፻፴፭ አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፭ / ፲፱፻፲፫ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ለርቀት ትምህርት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ፫ ሚሊዮን ፱፻ሺ ኤስዲ፡አር ( ሦስት ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሺህ | Democratic Republic of Ethiopia and the International ኤስዲ - አር ) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ | Development Association stipulating that the International ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት | Development Association provide to the Federal Democratic ማኅበር መካከል እኤአ ሜይ ፩ ቀን ፪ሺ ፩ በዋሽንግተን ዲሲ | Republic of Ethiopia a Credit amount of SDR 3,900,000 የተፈረመ በመሆኑ ፣ መሠረታዊ የኢኮኖሚ ዓለም አቀፍ ውሎች ተፈፃሚ ከመሆ | signed in Washington DC . on the 18 day of May , 2001 ) ናቸው በፊት መፅደቅ ስላለባቸው ፤ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ | have to be ratified prior to entry into force ; ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ ፳፩ ቀን ፲፱፻፷፫ ዓም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፤ በሕገመንግሥቱ አንቀጽ ፲፭ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከ ተለው ታውጇል ። አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለርቀት ትምህርት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ከዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር የተገኘው ብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፭ / ፲፱፻፮ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ : ዥሺ፩ ገጸ ፩ሺ፮፻፲፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵፩ ሰኔ ፳፱ ቀን ፲፱፻፶፫ ዓ ም • የምርጫ ክልሎችን ስለመወሰን ፩ ምክር ቤቱ የሕገመንግሥቱን አንቀጽ ፩፻፲ ፭ መሠረታ በማድረግ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ የምርጫ አከላለልን አስመልክቶ የሚያቀርብለትን የውሣኔ ሃሣብ መርምሮ ያጸድቃል ። ፪ ምክር ቤቱ የውሣኔ ሃሣቡን ከማጽደቁ በፊት የውሣኔ ሃሣቡ የሕዝቦችን ሚዛናዊና ተመጣጣኝ ውክልና የማግኘት መብት የሚያስጠብቅ መሆኑን መመርመር ይኖርበታል ። ክፍል ስድስት የፌዴሬሽን ምክር ቤት አወቃቀር የምክር ቤቱ አደረጃጀት ምክር ቤቱ አፈጉባዔ ፡ ምክትል አፈጉባዔ ፡ ቋሚና ጊዜያዊ ኮሚቴዎች እንዲሁም ለሥራው አስፈላጊ የሆኑ ሠራተኞች ይኖሩታል ። 9 የምክር ቤቱ ጽሕፈት ቤት ፩ . ምክር ቤቱ በሕግ የተሰጠውን ሃላፊነት ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል የራሱ ጽሕፈት ቤት ይኖረዋል ። ጽሕፈት ቤቱ ተጠሪነቱ ለአፈጉባዔው ነው ። ፴፩ ሕጋዊ ሰውነት ምክር ቤቱ የራሱ ሕጋዊ ሰውነት ይኖረዋል ። የምክር ቤቱ አፈጉባዔ ሥልጣንና ተግባር አፈጉባዔው፡ ፩ የምክር ቤቱን ስብሰባዎች ይመራል፡ ጠቅላላ የአስተዳደር ሥራዎችን ይመራል፡ ፫ ምክር ቤቱ በአባላቱ ላይ የሚወስደውን የዲሲፕሊን እርምጃ ያስፈጽማል፡ ፬ . ምክር ቤቱ የሚያስተላልፋቸው ውሣኔዎች ተግባራዊ መሆናቸውን ይከታተላል፡ ፭ የምክር ቤቱን የሥራ እቅድና በጀት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያቀርባል፡ ሲጸድቅም ሥራ ላይ ያውላል፡ ፮ ሌሎች በሕግ የሚሰጡትን ተግባራት ያከናውናል ። ፵፫ የምክር ቤቱ ምክትል አፈጉባዔ ሥልጣንና ተግባር የምክር ቤቱ ምክትል አፈጉባዔ ፤ ፩ በምክር ቤቱ አፈጉባዔ የሚመራለትን ሥራ ያከና የምክር ቤቱ አፈጉባዔ በማይኖርበት ጊዜ አፈጉባዔውን ትክቶ ይሠራል ። የምክር ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ፩ የምክር { } ፡ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ከምክር ቤቱ አባላት ውጭ ከሆኑ ባለሞያዎች በምክር ቤቱ አፈጉባዔ አቅራ ቢነት በምክር ቤቱ፡ ይሾማል፡ የምክር ቤቱ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አፈጉባዔው በሚሰጠው አመራር መሠረት የምክር ቤቱን አስተዳ ደራዊ ጉዳዮች ይከታተላል ። ፵፭ ስለሠራተኞች ቅጥር ጽሕፈት ቤቱ የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ሕግ መሠረታዊ መርሆዎችን ተከትሎ ምክር ቤቱ በሚያወጣው ደንብ መሠረት የጽሕፈት ቤቱን ሠራተኞች ይቀጥራል ፣ ያስተዳ የምክር ቤቱ ስብሰባና ሥነሥርዓት ፩ ምክር ቤቱ ቢያንስ በዓመት ሁለት ጊዜ ይሰበሰባል ፪ • ምክር ቤቱምልዓተ ጉባዔ የሚኖረው ከአባላቱ መካከል ሁለት ሶስተኛው የተገኙ እንደሆነ ነው ፫ ምክር ቤቱ ውሣኔ የሚያሳልፈው በአብላጫ ድምፅ ይሆናል ። ገጽ ፩ሺ፮፻፲፮ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵፩ ሰኔ ፳፬ ቀን ፲፱፻፫ ዓ.ም. ፵፯ የምክር ቤቱ አባላት አመራረጥ ፩ . እያንዳንዱ ብሔር ብሔረሰብ ሕዝብ በፌዴሬሽን ምክር ቤት ቢያንስ አንድ ተወካይ ይኖረዋል ። በተጨማሪም የብሔር ወይም ብሔረሰቡ አንድ ሚሊዮን ሕዝብ አንድ ተጨማሪ ወኪል ይኖረዋል ፡፡ ፪ • የተወካዮችብዛት የሚወሰነው የብሔርብሔረሰቡ ወይም ሕዝቡ በሃገር ደረጃ በሚኖረው ብዛት መሠረት ነው ። ፫ . በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፪ የተመለከቱት መሠረት በማድረግ ምክር ቤቱ ክልሎች መላክ የሚገባ ቸውን የእያንዳንዱ ብሔር ብሔረሰብ ሕዝብ ተወካዮች ብዛት ወስኖ የፌዴራል ምክር ቤቶች የመጀመሪያው የጋራ ስብሰባ ከመጀመሩ ከስድስት ወር በፊት ለያንዳንዱ ክልል ያሳውቃል ። የክልል ምክር ቤቶች ፌዴሬሽን ምክር ቤት በሚልክ ላቸው የተወካዮች ብዛት መሠረት በምክር ቤቶቹ በራሣቸው ወይም በቀጥታ በሕዝብ እንዲመረጡ በማድረግ የፌዴራል ምክር ቤቶች የጋራ ስብሰባ ከመጀመሩ ከአንድ ወር በፊት ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት የወኪሎቹን ዝርዝር ይልካሉ ። ፭ ክልሎች የምክር ቤት አባላትን በቀጥታ በሕዝብ ለማስ መረጥ ከወሰኑ ምርጫውን አግባብ ባላቸው የምርጫ ሕጐች መሠረት ያከናውናሉ ። በምክር ቤቱ የሚወከለው ሕዝብ የራሱ የዞን ወይም የወረዳ መስተዳድር ያለው እንደሆነ ተወካዩ የሚመረ ጥበት አግባብ ምክር ቤቶቹን ያሳተፈ መሆን ስላለበት ሥርዓቱ በክልል ምክር ቤቶች ሊመቻች ይገባል ። ፴፰ የምክር ቤቱ አባላት መብት ፩ . ማንኛውም የፌዴሬሽን ምክር ቤት አባል በማናቸውም የምክር ቤቱ ስብሰባ ላይ በሚሰጠው አስተያየት ወይም ድምጽ ምክንያት አይከሰስም፡ አስተዳደራዊ እርምጃ አይወሰድበትም ። ፪ . ማንኛውም የፌዴሬሽን ምክር ቤት አባል ከባድ ወንጀል ሲፈጽም እጅ ከፍንጅ ካልተያዘ በስተቀር ያለ ምክር ቤቱ ፈቃድ አይያዝም፡ በወንጀልም ኣይከሰስም ። ፵፱ • የዲሲፕሊን እርምጃ ስለመውሰድ አንድ የምክር ቤት አባል የወከለውን ብሔርብሔረሰብ ሕዝብ በብቃት ሊወክል አልቻለም የሚያሰኝ የዲሲፕሊን ጉድለት ከፈጸመ ምክር ቤቱ በሚያወጣው ደንብ መሠረትየዲሲፕሊን እርምጃ ሊወሰድበት ይችላል ። ከምክር ቤት አባልነት ስለመነሣት ማንኛውም የፌዴሬሽኑ ምክር ቤት አባል ከፈቃዱ ውጪ ከአባልነት ሊነሣ የሚችለው ከዚህ ቀጥሎ በተዘረዘሩት ብቻ ነው፡ ሀ ) በክልል ምክር ቤት የተመረጠ አባል ሲሆን የመረጠው ምክር ቤት እንዲነሣ የወሰነ እንደሆነ፡ ለ ) : በቀጥታ በሕዝብ የተመረጠ ኣባል ሲሆን ከመራጩ ሕዝብ አሥራ አምስት በመቶ ( ፲፭ % ) በላይ ሕዝብ የምርጫ ቦርድ በሚያወጣው ደንብ መሠረት የይነሣልን ጥያቄ ያቀረበ እንደሆነ ፣ ሐ ) የምክር ቤቱ አባል በሚያሳየው የሥነ ምግባር ጉድለት ምክንያት የወከለውን ብሔር፡ ብሔረሰብ ሕዝብ በብቃት ሊወክል አልቻለም በማለት በሁለት ሶስተኛ ድምጽ ሲወስን ። ፻፩ ምትክ አባልን ስለመላክ ፩ አንድ የምክር ቤት አባል በሞት ወይም በአንቀጽ ፱ በተመለከቱት ምክንያቶች ወይም በራሱ ፈቃድ ከአባ ልነት የተነሣ እንደሆነ ምክር ቤቱ ጉዳዩን ለሚመለ ከተው ክልል ያሳውቃል፡ የክልል ምክር ቤቱም ውሣኔው በደረሰው በአጭር ጊዜ ወስጥ ምትክ ተወካዩን በራሱ በመምረጥ ወይም በቀጥታ በሕዝብ እንዲመረጥ በማድረግ ይልካል ። ገጽ ፩ሺ፮፻፲፯ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፩ ሰኔ ፳፬ ቀን ፲፱፻፶ ዓም # በኮንቱማት ኣብሳዲዛይኖር ክፍል ሰባት ስለኮሚቴዎች ሃ፪ ኮሚቴዎችን ስለማቋቋም ፩ . ምክር ቤቱ ሥልጣንና ተግባርሩን በብቃት ለመወጣት የምክር ቤቱ አባላት የሚገኙባቸው ቋሚና ጊዜያዊ ኮሚቴዎችን ያቋቁማል፡ የሥራ ሃላፊነታቸውንም ይወስናል፡ ፪ • እያንዳንዱ ኮሚቴ ሰብሳቢ፡ ምክትል ሰብሳቢና ፀሐፊ ይኖረዋል፡ ፣ ምክር ቤቱ ከእያንዳንዱ ቋሚ ኮሚቴ ውስጥ ሶስት ኣባላት በምክር ቤቱ በቋሚነት እንዲሠሩ ማድረግ ይችላል፡ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፫ ) የተመለከተው እንደተ ጠበቀ ሆኖ፡ ምክር ቤቱ አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው ከእያን ዳንዱ ኮሚቴ በቋሚነት የሚሰሩ አባላት ቁጥር እንዲ ጨምር ማድረግ ይችላል ። ሃ • ስለኮሚቴ አመራሮች የኮሚቴ ሰብሳቢ ፣ ሀ ) የኮሚቴውን ስብሰባ የመጥራትና የመምራት ፣ ለ ) ለኮሚቴው የሚቀርቡትን ጉዳዮች በሥርዓት አቀናብሮ ለኮሚቴው አባላት እንዲደርሱየማድረግ ፣ ሐ ) ምልአተ ጉባዔ መኖሩን የማረጋገጥ ፣ መ ) የኮሚቴ ውሣኔዎች ወደሚመለከታቸው አካላት እንዲተላለፉ የማድረግ ፣ ሠ ) የኮሚቴውን የሥራ ክንውን ሪፖርት በየወቅቱ ለአፈጉባዔ የማቅረብ ሃላፊነት ይኖረዋል ። ሀ ) የኮሚቴ ሰብሳቢ ሳይኖር ሰብሳቢውን ተክቶ የመሥራት፡ ለ ) በኮሚቴው የሚሰጡትን ተግባራት የመፈጸም ኃላፊነት ይኖረዋል ። ፫ . የኮሚቴው ፀሐፊ የኮሚቴው ፀሐፊ የኮሚቴውን ቃለ ጉባዔዎች ይይዛል ፤ ሰነዶች በቅደም ተከተል ተመዝግበው መቀመጣቸውን የማረጋገጥና ሌሎች በኮሚቴው ወይም በሰብሳቢው የሚሰጡትን ተግባራት የማከናወን ኃላፊነት ይኖረዋል ። ምልዓተ ጉባዔ ፩ ከኮሚቴው አባላት ከግማሽ በላይ ከተገኙ ምልዓተ ጉባዔ ይኖራል ። ፪ ምክር ቤቱ ሌላ ደንብ ካላወጣ በቀር የኮሚቴ ውሣኔ የሚተላለፈው በአብላጫ ድምጽ ይሆናል ። ክፍል ስምንት ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች ሃኑ ጎበጀት ፩ የምካር ቤቱ በጀት፡ “ መንግሥት ከሚመደብ በጀት፡ :: “ ቦታና እርዳታ ፣ ሐ ) ከማንኛውም ሌላ ሕጋዊ ምንጭ የተውጣጣ ይሆናል ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) የተመለከተው ገቢ በምክር ቤቱ የባንክ ሂሣብ ተቀምጦ የምክርቤቱን ሥራ ለማከናወን ብቻ ይውላል ። ፫ ምክር ቤቱ የበጀት አጠቃቀሙን የሚያሣይ ትክክለኛ የሂሣብ ሰነድ መያዝ ይኖርበታል ። ፬ . የጽሕፈት ቤቱ የሂሣብ መዛግብትና የገንዘብ ነክ ሰነዶች በዋናው ኦዲተር በየዓመቱ ይመረመራል ። የውሣኔው የመጨረሻነት ባሕርይና የአስገዳጅነት ኃይል ፩ ምክር ቤቱ በቀረበለት ጉዳይ ላይ የሚሰጠው ውሣኔ የመጨረሻ ይሆናል ። ጉዳዩ የሚመለከታቸው ወገኖች ውሣኔውን የማክበርና | 56. Finality and Enforceability of Ruling የመፈጸም ግዴታ ይኖርባቸዋል ። ገጽ ፩ሺ፮፻፲፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፩ ሰኔ ፳፬ ቀን ፲፱፻፳ ዓ • ም • ፲፯ • የሕግ ረቂቅ የማቅረብ ሥልጣን ምክር ቤቱ በሥልጣኑ ክልል በሆኑ ጉዳዮች ላይ የሕግ ረቂቅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የማቅረብ ሥልጣን ይኖረዋል ። ፲፰ ደንብ የማውጣት ሥልጣን ምክር ቤቱ በዚህ አዋጅ የተሰጠውን ኃላፊነትና ተግባራት ለማከናወን ተገቢ ሆኖ ሲያገኘው ደንብ ለማውጣት ይችላል ። ፲፬ . የተሻሩ ሕጐች ፩ አዋጅ ቁጥር ፲፫ ፳፰ በዚህ አዋጅ በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ተፈጻሚነት አይኖረውም ። ፪ . ይህን አዋጅ የሚቃረኑ ሕጐች ፣ ደንቦች ፣ መመሪያዎችና ውሣኔዎች በዚህ አዋጅ በተሸፈኑ ጉዳዮች ላይ ተፈጻ ሚነት አይኖራቸውም ። ፰ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፳፱ ቀን ፲፱፻፶፫ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሰኔ ፳፱ ቀን ፲፱፻፶፫ ዓ.ም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ ገጽ ፭ሺ፭፻፴፮ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፫ ሰኔ ፳፩ ቀን ፲፱፻፰ ዓ • ም • ፪ . ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክእና በዓለም አቀፍልማት ማኅበር መካከል እኤአ ሜይ ፩ ቀን ፪ሺ፩ በዋሽንግተን ዲ.ሲ. የተፈረመው ቁጥር ፫ሺ፭፻፩ኢት • የብድር ስምምነት ፫ የገንዘብ ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብ ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን ፫ሚሊዮን ፱፻ሺ ኤስዲ • አር ( ሦስት ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሺህ ኤስዲአር ) በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። ፬ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፳፩ ቀን ፲፱፻፶፫ ዓ.ም. ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሰኔ ፳፩ ቀን ፲፱፻፫ ዓ.ም. ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ ብትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ገጽ ፩ሺ፮፻፳፫ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፫ ሰኔ ፳፱ ቀን ፲፱፻፶፫ ዓ.ም. ጽሕፈት ቤቱ ከሦስተኛ ወገኖች ጋር በሚያደርጋቸው ግንኙነቶች ጽሕፈት ቤቱን ይወክላል፡ ረ ) የጽሕፈት ቤቱን የሥራ እንቅስቃሴና የሂሣብ ሪፖርት አዘጋጅቶ ለአፈጉባዔው ያቀርባል፡ ሰ ) ከአፈጉባዔው የሚሰጡትን ሌሎች ተግባራት ያከና ፫ • የጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ ለጽሕፈት ቤቱ የሥራ ቅልጥፍና ባስፈለገ መጠን ከሥልጣንና ተግባሩ በከፊል ለጽሕፈት ቤቱ የበታች ኃላፊዎችና ሌሎች ሠራተኞች በውክልና ሊያስተ ላልፍ ይችላል ። ሆኖም እርሱ በማይኖርበት ጊዜ ተክቶ እንዲሠራ የሚወክለው ኃላፊ ከ፴ ቀናት በላይ የሚሠራ ከሆነ ውክልናው በቅድሚያ ለአፈጉባዔው ቀርቦ መጽደቅ ይኖር ፯ . የጽሕፈት ቤቱ በጀት የጽሕፈት ቤቱ በጀት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ይፀድቃል ። የሂሣብ መዛግብት ፩ ጽሕፈት ቤቱ የተሟሉና ትክክለኛ የሂሣብ መዛግብት ይይዛል፡ ፪ . የጽሕፈት ቤቱ የሂሳብ መዛግብትና ገንዘብ ነክ ሰነዶች በዋናው ኦዲተር በየዓመቱ ይመረመራሉ ። ሆኖም አፈጉ ባዔው በማናቸውም አስፈላጊ ጊዜና ሰዓት የሂሣብ መዛግብት ሰነዶች በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ በዋናው ኦዲተር እንዲመረመሩ ሊያዝ ይችላል ። ፱ የተሻረ ሕግ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ፲፫ ፲፱፻፵፰ ሙሉ በሙሉ ተሽሯል ። ፲ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፳፱ ቀን ፲፱፻፶፫ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሰኔ ፳፱ ቀን ፲፱፻፶፫ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ ገጽ ፩ሺ፮፻፱ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵፩ ሰኔ ፳፱ ቀን ፲፱፻፲ ዓም ፫ . በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) መሠረት አከራካሪ ሆኖ የተገኘው ሕግ ሕገመንግሥታዊነቱን እንዲያስረዳ አግባ ብነት ያለው የፌዴራል ወይም የክልል መንግሥታዊ አካል ምክር ቤቱ በሚወስነው ቀን ቀርቦ እንዲያስረዳ ሊታዘዝ ይችላል ። ፬ . በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) እና ( ፫ ) ከተገለፀው በተጨማሪ በጉዳዩ ላይ ውሣኔ ከመሰጠቱ በፊት እንዳስፈላ ጊነቱ ጉዳዩን ከያዘው ፍርድ ቤት ማብራሪያ መጠየቅ ወይም ባለጉዳዩን ወይም ሌላውን ተከራካሪ ወገን ማነጋገር ይችላል ። 1. አስተያየት ስለማሰባሰብ ምክር ቤቱ በሕገመንግሥት ትርጉም የመጨረሻ ውሣኔ ከመሰጠቱ በፊት አግባብነት አላቸው ብሎ የሚያምንባቸውን ተቋማት፡ ባለሙያዎች ወይም ባለጉዳዮች ቀርበው አስተያየት እንዲሰጡ ሊያደርግ ይችላል ። ፲፩ . የሕገመንግሥት ነክ ጉዳዮች ውሣኔ ውጤት ፩ . በሕገመንግሥት ትርጉም ላይ ምክር ቤቱ የሚሰጠው የመጨረሻ አጠቃላይ ውጤት ይኖረዋል ። በመሆኑም ወደፊት በሚነሱ ተመሳሳይ ሕገመንግሥታዊ ጉዳዮች ላይ የአስገዳጅነት ባህርይ ይኖረዋል ። ፪ • ውሣኔው በሁሉም ዘንድ እንዲታወቅም ምክር ቤቱ ለዚሁ ዓላማ በሚያዘጋጀው ልዩ መጽሔት ታትሞ ይወጣል ። -፲፪ : ሕገመንግሥታዊ አይደለም ስለተባለ ሕግ የአንድ ሕግ ኣካል ድንጋጌ ሕገመንግሥታዊ አይደለም የሚል ውሣኔ የተሰጠበት እንደሆነ፡ አስፈላጊ ሆኖ ካልተገኘ በቀር ውጤቱ ተወስኖ የሚቀረው በዚያው ድንጋጌ ላይ ብቻ ይሆናል ። ፲፫ ጉዳይን በአጭር ጊዜ ውስጥ ስለመወሰን ፩ ምክር ቤቱ የቀረበለትን ጉዳይ መርምሮ በአፋጣኝ ውሣኔ መስጠት ይኖርበታል፡ ፪ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፩ የተመለከተው ቢኖርም ምክር ቤቱ ከሕገመንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ የውሣኔ ሃሣብ ሲቀርብለት በሰላሳ ቀናት ውስጥ ውሣኔ ይሰጣል ። ፲፱ : ስለውሣኔ አሰጣጥ ፩ . በዚህ አዋጅ አንቀጽ ሣኔ | የተመለከተው እንደተጠበቀ ሆኖ፡ ምክር ቤቱ በሕገመንግሥት ትርጉም ላይ በተባበረ ድምጸ ውሣኔ ሊሰጥ ይችላል፡ ይ : አንድ ገዳይ በተባበረ ድምጸ ተወሰነ የሚባለው በስብ ሰባው ከተገኙት የምክር ቤቱ አባላት ውስጥ ምንም ተቃውሞ ያልቀረበበት እንደሆነ ነው፡ - በሕገመንግሥት ትርጉም ላይ ምክር ቤቱ የሚሰጠው የመጨረሻ ውሣኔ ጥያቄውን ለኣቀረበውና ጉዳዩ ለሚመለ ከታቸው አካላት እንዲደርሳቸው ይደረጋል ። ፲፭ . የውሣኔው ይዘት የምክር ቤቱ ውሣኔ የጉዳዩን ዝርዝር መግለጫ፡ የሕገመን ግሥት ትርጉም ያስፈልጋል ወይም አያስፈልግም ያለበትን ምክንያትና የደረሰበትን መደምደሚያ በግልጽ የሚያሳይ መሆን ይኖርበታል ። በጌ • በሕገመንግሥት ነክ ጉዳይ ላይ የሚሰጥ ውሣኔ ተፈጻሚ መሆን ስለሚጀምርበት ጊዜ ፩ በሕገመንግሥት ትርገም ላይ ምክር ቤቱ በሚሰጠው ካልተመለከተ በስተቀር የሚሆነው ውሣኔው ከተሰጠበት ጊዜ ጀምሮ ነው ። ፪ . በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) የተጠቀሰው ቢኖርም፡ አንደ ሕግ ሕገመንግሥታዊ ኣይደለም ብሎ የመጨረሻ ውሣኔ ከመሰጠቱ በፊት ሕጉን ላወጣው የፌዴራል ወይም የክልል መንግሥት አካል በስድስት ወር ጊዜ ውስጥ ሕጉን እንዲያሻሽል፡ እንዲለውጥ ወይም እንዲሰርዝ ሊገልጽለት ይችላል ። ገጽ ፩ሺ፮፻ ፣ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵፩ ሰኔ ፳፱ ቀን ፲፱፻፲ ዓ.ም ፲ጊ ስለ ክፍያ ፩ . ለምክር ቤት የሚቀርብ የሕገመንግሥት ትርገም ጥያቄ ከክፍያ ነፃ ነው ። ፪ . በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) የተጠቀሰው ቢኖርም እንደአስፈላጊነቱ ምክር ቤቱ በሚያወጣው ደንብ መሠረት አቤቱታ አቅራቢው ክፍያ እንዲፈጸም ሊያደርግ ይችላል ። ፲፰ : የውሣኔ አሰጣጥ ሂደት ፩ ምክር ቤቱ ከሕገመንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ የሚቀ ርቡለትን የውሣኔ ሃሣቦችና በሕገመንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ ውሣኔ ቅር በመሰኘት በይግባኝ የሚመጡ ጉዳዮችን እየመረመረ የውሣኔ ሃሣብ የሚያቀርብ ከአባላቱ የተውጣጣ ኮሚቴ ሊያቋቁም ይችላል ። ኮሚቴው በሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ ውሣኔ ቅር በመሰኘት በይግባኝ የቀረበ ጉዳይ ለምክር ቤቱ፡ አጠቃላይ ስብሰባ መቅረብ ይገባዋል ወይም አይገባውም በማለት እንዲወስን ውክልና ሊሰጠው ይችላል ። ዝርዝሩ ምክር ቤቱ በሚያወጣው ደንብ ይወሰናል ። ክፍል ሶስት ፲፱ . የራስን ዕድል በራስ የመወሰ መብትን በተመለከተ የሚነሱ ጥያቄዎችን ስለማስተናገድ ፩ . የፌዴሬሽን ምክር ቤት የብሔር ብሔረሰቦች ወይም ሕዝቦች የራስን ዕድል በራስ የመወሰን መብትን በተመ ለከተ በሚቀርቡ ጥያቄዎች ላይ ውሣኔ የመስጠት ሥልጣን ይኖረዋል ። ማንኛውም ብሔር፡ ብሔረሰብ ወይም ሕዝብ ማንነቴ አልታወቀልኝም፡ የራስ በራስ ማስተዳደር መብቴ ተሸራርፋል፡ ቋንቋዬን፡ ባህሌንና ታሪኬን የማሳድግበት ሁኔታ አልተመቻቸልኝም፡ በአጠ ቃላይ በፌዴራል ሕገመንግሥት የተደነገገው መብቴ አልተከበረም ወይም በማንኛውም ሌላ ምክንያት አድልዎ ተፈጽሞብኛል የሚል እምነት ካደረበት ተዋረዱን ጠብቆ ጥያቄውን ለምክር ቤቱ ማቅረብ ይችላል ። የመገንጠል ጥያቄን በተመለከተ ፤ ምክር ቤቱ የመገንጠል ጥያቄው በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፴፱ ፪ ፩ መሠረት በብሔር ብሔረሰቡ ወይም ሕዝቡ ምክር ቤት ሕግ አውጭ አካል ሁለት ሦስተኛ ድምጽ ድጋፍ ተቀባይነት ማግኘቱ ሲረጋገጥ እና ጥያቄው በጽሑፍ ሲቀርብለት ፤ ሀ ) የብሔር ብሔረሰቡ ወይም ሕዝቡ ምክር ቤት ሕግ አውጪ ውሣኔ በደረሰው በ፫ ዓመት ጊዜ ውስጥ ለጠየቀው ብሔር ብሔረሰብ ወይም ሕዝብ ሕዝበ ውሣኔ ያደራጃል፡ ለ ) የመገንጠሉ ጥያቄ በሕዝበ ውሣኔ በአብላጫ ድምጽ መደገፉን አረጋግጦ ለብሔር ብሔረሰቡ ምክር ቤት ሥልጣን ያስረክባል፡ ሐ ) በሕግ በሚወሰነው መሠረት የንብረት ክፍፍል ያደርጋል ። ፫ ክልል የማቋቋም ጥያቄ ሲሆን ፤ ፩ . የማንኛውም ብሔር ብሔረሰብ ወይም ሕዝብ ክልል የመመስረት ጥያቄ ፤ ሀ ) የክልል መመስረት ጥያቄው በብሔሩ፡ በብሔረሰቡ ወይም በሕዝብ ምክር ቤት በሁለት ሶስተኛ ድምጽ ተቀባይነት ማግኘቱ ሲረጋገጥና ጥያቄው በጽሑፍ ለክልሉ ምክር ቤት ሲቀርብ፡ ለ ) ጥያቄው የቀረበለት የክልል ምክር ቤት ጥያቄው በደረሰው በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ለተጠየቀው ብሔር፡ ብሔረሰብ ወይም ሕዝብ ሕዝበ ውሣኔ ሲያደራጅ፡ ሐ ) ክልል የመመስረት ጥያቄው በብሔሩ፡ በብሔ ረሰቡ ወይም ሕዝቡ ፣ ሕዝበ ውሣኔ በአብላጫ ድምጽ ሲደገፍ፡ ገጽ ፭ሺ፮የ'ኔ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ግዕ ሰኔ ፳፱ ቀን 1 ህየን ዓ - ም መ ) የነክልሉ ምክር ቤት ሥልጣኑን ለጠየቀው ብሔር ብሔረሰብ ወይም ሕዝብ ሲያስረክብ ፡ በሕዝበ ውሣኔ የሚፈጠረው አዲስ ክልል ጥያቄ ሳያስፈልገው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አባል ሲሆን በሥራ ላይ ያውላል ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፫ ( ፩ ለ ) በተመለከተው የጊዜ ገደብ ውስጥ ክልል የመመስረት ጥያቄ አልተፈፀመ ልኝም ወይም በተሰጠው ውሣኔ ቅሬታ አለኝ የሚል ወገን ጥያቄውን ለምክር ቤቱ ማቅረብ ይችላል ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) የተመለከተው ጥያቄ ለምክር ቤቱ የሚቀርበው በጽሁፍ ሆኖ የክልል ምሥረታ ጥያቄ ባቀረበው የብሔረሰብ ምክር ቤት ይሆናል ። ምክር ቤቱ በዚህ መልኩ በቀረቡለት ጉዳዮች ላይ በሁለት ዓመት ጊዜ ውስጥ የመጨረሻ ውሣኔ ይሰጣል ። የክልል መፍትሔን አሟጦ የመጨረስ ግዴታ በአንቀጽ 1 ህ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) የተመለከተው ጥያቄ ወደ ምክር ቤቱ የሚቀርበው በክልሉ በሚገኙት የተለያዩ የመስተዳደር እርከኖች ቀርቦ አጥጋቢ መፍትሔ ያልተ ሰጠው መሆኑ ሲረጋገጥ ብቻ ነው ። ክልሎች በአንቀጽ 1 ህ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት ማናቸውም ጥያቄ ሲቀርብላቸው በሁለት ዓመት ጊዜ ውስጥ ይወስናሉ ። ዝርዝሩ ክልሎች በሚያወጡት ሕግ ይወሰናል ። የቀረበው ጥያቄ በክልሉ በሁለት ዓመት ጊዜ ውስጥ ውሣኔ ካልተሰጠው ወይም በተሰጠው ውሣኔ ቅሬታ አለኝ የሚል ወገን ጉዳዩ ምክር ቤቱ በቀጥታ ሊቀርብ ይችላል ። ፳፩ ጥያቄው ስለሚቀርብበት ሥርዓት የራስን እድል በራስ የመወሰን መብትን አስመልክቶ የሚነሳ ጥያቄ የሚቀርበው በጽሑፍ መሆን ይኖርበታል ። የሚቀርበው ጸሑፍ የጥያቄውን ይዘት በዝርዝር የሚያ ሳይና ጥያቄው የነዋሪው ወይም የብሔር ብሔረሰቡ መሆኑን ለማመልከት እንደአስፈላጊነቱ ከነዋሪው መካከል ቢያንስ አምስት ከመቶ ወይም ከብሔር ብሔረሰቡ አባላት ቢያንስ አምስት ከመቶ የስም ርዝር ፊርማና አድራሻ የያዘ ወይም እንዳስፈላጊነቱ ጥያቄ ባቀረበው የመስተዳድር አካል ባለሥልጣን የተፈ ረመና ማህተም ያረፈበት መሆን ይገባዋል ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት ለምክር ቤት የሚቀርብ ጥያቄ ለማቅረብ የሚመጣ ግለሰብ ወይም ግለሰቦች ከጠያቂው ብሔር ብሔረሰብ ሕዝብ የተወከሉ ለመሆናቸው በቂ ማረጋገጫ ማቅረብ አለበት ወይም አለባቸው ። ዝርዝሩ በምክር ቤቱ ደንብ ይወሰናል ። ፳፪ • ውሣኔ የሚሰጥበት የጊዜ ገደብ ምክር ቤቱ የቀረበለትን ጥያቄ ጥያቄው ከቀረበበት ቀን ጀምሮ ከሁለት ዓመት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ ውሣኔ ይሰጣል ። ክፍል አራት አለመግባባቶችን ስለመፍታት ፳ ጠቅላላ የፌዴሬሽን ምክር ቤት በክልሎች መካከል ወይም በፌዴራል መንግሥትና በክልል መካከል የሚፈጠርን አለመግባባት | 23. General ለመፍታት ይጥራል ። ፳፬ ለውይይት ዝግጁ የመሆን ግዴታ ከፌዴራል መንግሥት ወይም ከሌላ ክልል ጋር የሚያወ ዛግብ ነጥብ አለኝ ብሎ የሚያምን ወገን ከሌላው ጋር በዚሁ ጉዳይ ለመወያየት ያለውን ፍላጐት የሚገልጽ የጽሑፍ ጥሪ ሊያቀርብ ይገባል ። ጥሪው የደረሰው አካል በቅን ልቦናና በተቻለ ፍጥነት ቢረዝም በአርባ አምስት ቀናት ውስጥ ለውይይት ዝግጁ መሆን ይኖርበታል ። ገጽ ፩ሺ፮፻፲፪ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵፩ ሰኔ ፳፱ ቀን ፲፱፻ ዓ.ም ሁለቱም ወገኖች ጉዳዩን በመቀራረብ ለመፍታት ፍቃዳቸውን የገለጹ ሲሆን ምክር ቤቱ ውይይቱ ፍሬያማ እንዲሆን አስፈላጊውን ያደርጋል ። ሂደቱንም በቅርብ ይከታተላል ። ፳፭ ጥያቄውን ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ስለማቅረብ በአንዱ ወገን በቀረበው ጥያቄ ሌላኛው ወገን ለመወ ያየት ፈቃደኛ አለመሆኑ ከተረጋገጠ ወይም የተጀ መረው ውይይት መልካም ውጤት ካላስገኘ ጉዳዩ በአንዱ ወይም በሁለቱም ወገኖች አመልካችነት በምክር ቤቱ ሊታይ ይችላል ። ምክር ቤቱ ጥያቄው እንደቀረበለት እንደነገሩ ሁኔታ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመመካከር ለጊዜው የሚበጅ የመፍትሔ እርምጃ ሊወስድ ወይም እንዲወሰድ ሊያደርግ ይችላል ። ፳፮ የምክር ቤቱ እርምጃዎች ቅደም ተከተል ምክር ቤቱ የመጨረሻ ውሣኔ ከመስጠቱ በፊት እንዳስፈላ ጊነቱ ባለጉዳዮቹ ውይይት የሚቀጥሉበትን ሁኔታ ያመቻቻል ወይም የአለመግባባት መንስኤ የሆኑትን ጭብጦች በመለየት በሚሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ አስተያየታቸውን በጽሑፍ እንዲያቀርቡ ያደርጋል ። ባለጉዳዮች አሉን የሚሏቸውን ማስ ረጃዎች ጭምር እንዲያቀርቡ ያደርጋል ። ፳ጊ የድንበር ውዝግብን ስለመፍታት የቀረበው ጥያቄ የድንበር ውዝግብን የሚመለከት ከሆነ ምክር ቤቱ የሕገቡን አሰፋፈርና ፍላጐት መሠረት በማድረግ ይወስናል ። ፳፯ የሕዝብ አሰፋፈርና ፍላጐት ፩- ምክር ቤቱ የሕዝቡን አሰፋፈር በማጥናት አካባቢው ወደየትኛው ክልል መካለል እንዳለበት ለመወሰን የሚያ ስችል በቂ መረጃ እንዳለው ካመነ በዚያው መሠረት ይወስናል ። ፪ • ምክር ቤቱ የሕዝቡን አሰፋፈር በማጥናት አከራካሪው ኣካባቢ ወዴት መካለል እንዳለበት ለመወሰን የማይቻል መሆኑንካመነ የሕዝቡን ፍላጐት መጠየቅ ይኖርበታል ። ፳ህ የሕዝብን ፍላጐት ስለማረጋገጥ የሕዝብ ፍላጐት በምስጢር ድምጽ አሰጣጥ በሚከናወን ሕዝበ ውሣኔ ይረጋገጣል፡ የሕዝብን ፍላጐት ለማረጋገጥ የሚከናወን ሕዝበ ውሣኔ የምርጫ ሕግን መሠረታዊ መርሆዎች በመከተል ይካሄዳል፡ በደንበር ውዝግብ የሕዝብን ፍላጐት ለማረጋገጥ የሚጠራ ሕዝበ ውሣኔ በቀበሌ ደረጃ ይከናወናል ፣ የቀበሌው ስፋት ወይም ወሰን በተከራካሪ ወገኖች ስምምነት ካልተደረሰበት በምክር ቤቱ ይወሰናል ። 0 ምክር ቤቱ ሕዝበ ውሣኔውን ለማስፈፀም ብሔራዊ የምርጫ ቦርድን ሊወክል ይችላል፡ ውሣኔውን ውጤት መሠረት በማድረግ አወዛጋቢ የሆነው አካባቢ ከድምጸ ሰጪው ሕዝብ አብዛኛው ድምጽ ወደሰጠበት ክልል እንዲካለል ይደረጋል፡ ሆኖም የሕዝበ ውሣኔው ውጤት አንዳንድ አካባቢዎችን በኪስ መሬትነት የሚያስቀር ከሆነ አወዛጋቢ የሆነው አካባቢ ሕዝቦች ሁኔታው እየታየ ባሉበት ክልል መብታቸው የሚከበርበት ሁኔታ ይመቻ ችላቸዋል ። ፬ : ድምጽ የመስጠት መብት ፩ . አግባብ ያላቸው የምርጫ ሕግ ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ ሆነው ማንኛውም አምስት ዓመትና ከዚያ በላይ አወዛጋቢ በሆነው ቦታ በነዋሪነት የተመዘገበና እድሜው ከ፲፰ ዓመት በላይ የሆነ ኢትዮጵያዊ ድምጽ የመስጠት መብት ይኖረዋል ። ዝርዝር አፈፃፀሙ ምክር ቤቱ በሚያ ወጣው ደንብ መሠረት ይወሰናል ። ሆኖም አካባቢውን ለመልቀቅ የተገደደው በድንበር ውዝግቡ ምክንያት በተከሰተ የሕዝብ መፈናቀል መሆኑ ከተረጋገጠ ከአካባቢው የለቀቀ ቢሆንም ድምጽ የመስጠት መብቱ አይታገድም ። ገጽ ፩ሺ፮፻፲፫ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵፩ ሰኔ ፳፱ ቀን ፲፱፻፷ ዓ ም • ፴፩ : የጊዜ ገደብ ምክር ቤቱ የቀረበለትን የድንበር ጥያቄ ከቀረበበት ቀን ጀምሮ ከሁለት ዓመት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ የመጨረሻ ውሣኔ ይሰጣል ። ፴፪ ሌሎች አለመግባባቶች ፩ ምክር ቤቱ ከድንበር ውዝግብ ውጭ አለመግባባቶች ሲከሰቱ በጉዳዩ ያልተግባቡ ወገኖች ችግራቸውን በሰላምና በውይይት እንዲፈቱት ይጠይቃል ፤ ሊያግባባ ቸውም ይጥራል ፤ ፪ አለመግባባቱን በውይይት ሊፈቱ ካልቻሉ ምክር ቤቱ እንዳስፈላጊነቱ ተገቢ መስሎ የታየውን ሥርዓት በመዘ ርጋት ለአለመግባባቱ መፍትሔ ይፈልጋል ፤ ፫ . የሕገመንግሥቱ የሥልጣን ክፍፍል መርህ እንደተጠበቀ ሆኖ በፌዴራል መንግሥቱና በክልሎች መካከል ለሚነሱ አለመግባባቶች ምክር ቤቱ መፍትሔ ይሰጣል ። ፴፫ የግጭት መከላከል እና ማስወገጃ ስልት ስለመዘርጋት ምክር ቤቱ የሚነሱ አለመግባባቶችን ለማስወገድ የሚረዱ ባህላዊም ሆነ ዘመናዊ የግጭት መከላከያና ማስወገጃ | 33. Devising conflict Prevention and Resolution Mechan ስልቶችን በማጥናት የአሰራር ሥርዓትና ስልት ይዘረጋል ። ተቋማዊ ይዘትና አደረጃጀት እንዲኖራቸውም ያደርጋል ። ክፍል አምስት ተጨማሪ ኃላፊነቶች ፴፬ • የፍትሐብሔር ጉዳዮችን ስለመለየት ፩፡ ምክር ቤቱ አንድ የኢኮኖሚ ማኅበረሰብ ለመፍጠር አስፈላጊ ናቸው ብሎ ያመነባቸውን የፍትሐብሔር ጉዳዮች ሕግ እንዲወጣላቸው ለፌዴራሉ ሕግ አውጪ | 34. Detemining Civil Matters that Require the enactment of ያስተላልፋል ። ፪ ምክር ቤቱ አንድ የኢኮኖሚ ማሕበረሰብ ለመፍጠር አስፈላጊ ናቸው ተብለው የሚታመንባቸውን የፍትሐ ብሔር ጉዳዮች የሚለያቸው በራሱ አነሳሽነት ወይም በሌሎች አግባብነት ባላቸው መንግሥታዊ አካላት በሚቀ ርብለት አስተያየት መሠረት ሊሆን ይችላል ። ፫ ምክር ቤቱ በጉዳዩ ካመነበት የሕግ ረቂቅ አዘጋጅቶ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሊያቀርብ ይችላል ። ፴፭ የድጐማ ቀመር ዝግጅትና የጋራ ገቢዎች ክፍፍል ፩ ምክር ቤቱ የፌዴራል መንግሥት ክልሎችን የሚደጉም በትን አሠራር በተመለከተ አግባብነት ካለው የአስፈጻሚ አካል የሚያገኘውን መረጃ መሠረት በማድረግ ተጨባጭ ነትና ተቀባይነት ያለው በየጊዜው እየተሻሻለ የሚሄድ | 35. Determining subsidies and Division of revenues derived የድጐማ ቀመር ያዘጋጃል ። ፪ አግባብነት ያላቸው የመንግሥት አካላትምክር ቤቱ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) የተመለከተውን ተግባር ለማከ ናወን የሚያስችሉትን የተሟሉ መረጃዎች.በአግባቡና በወቅ ጎማቅረብ ግዴታ አለባቸው ። ፫ . ከጋራ የ ምንጮች የሚሰበሰቡ ገቢዎችን በፌዴራሉ መንግሥትና ተጋሪው ክልል መካከል የሚከፋፈሉበትን ሥርዓት በየወቅቱና እንደሁኔታው ቀመሮች ያዘጋጃል ። ፬ : ድጐማውና የጋራ ገቢ ክፍፍሉ በቀመሩ መሠረት መፈጸሙን ይከታተላል ። ፭ በክልሎች መካከል የተመጣጠነ እድገት ለማምጣት እና ክልሎች በተቻለ መጠን ከድጐማ ሥርዓት እንዲላቀቁ ለማስቻል ድጐማው እና የገቢ ክፍፍሉ ያስከተለውን ውጤት ለመመርመር እና ለመገምገም ምክር ቤቱ ተከታታይ ጥናቶችን ያከናውናል ። በጥናቱ ውጤት መሠረት አስፈላጊውን የማስተካከያ እርምጃ ይወስዳል ወይም እንደነገሩ ሁኔታ ተገቢው እርምጃ እንዲወሰድ ያደርጋል ። ፴፮ የፌዴራሉ መንግሥት ጣልቃ እንዲገባ ስለማዘዝ ፩ . ምክር ቤቱ በአንድ ክልል ውስጥ ሕገመንግሥታዊ ሥርዓቱ አደጋ ላይ ወድቋል ብሎ ሲያምን የፌዴራሉ መንግሥት ተገቢና ተመጣጣኝ እርምጃ እንዲወስድ ለማዘዝ ይችላል ። ገጸ ፩ሺ፮፻፲፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵፩ ሰኔ ፳፱ ቀን ፲፱፻፰ ዓም ፪ ምክር ቤቱ ይህንን እርምጃ የሚወስደው አጠቃላይ ሕገመ ንግሥታዊ አወቃቀርና የሥልጣን ክፍፍል ግምት ውስጥ በማስገባት ሲሆን ከዚህ ቀጥሎ የተመለከቱት ሁኔታዎች ሲያጋጥሙ ግን ሕገመንግሥታዊ ሥርዓቱ አደጋ ላይ ወደቀ ለማሰኘት በቂ ናቸው፡ ሀ ) በሕገመንግሥቱ እውቅና የተሰጣቸው መንግሥታዊ ተቋሞች ሥራቸውን እንዳያከናውኑ በቀጥታ ወይም በተዘዋዋሪ መንገድ የተገደቡ እንደሆነ ፣ ወይም ለ ማንኛውም ክልል በፌዴራሉ ሕገመንግሥት አንቀጽ ፲፭ ( ፲፮ ) መሠረት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተሰጠውን መመሪያ ተግባራዊ ማድረግ ካቃተው ወይም ለመፈጸም ፈቃደኛ ያልሆነ እንደሆነ ፣ ወይም ሐ ) ከክልል አቅም በላይ የሆነ የፀጥታ መደፍረስ ሲያጋ ጥምና ክልሉ በተለመደው የሕግ ማስከበር ሥርዓት ማቆም ካልቻለና የፌዴራል መንግሥቱም ጣልቃ እንዲገባለት ካልጠየቀ፡ ፫ የፌዴራል መንግሥቱ ሕገመንግሥታዊ ሥርዓቱ ተረጋ ግቷል ብሎ ሲያምን በክልሉ ውስጥ የነበረውን ጣልቃ ገብነት ለማብቃት ያለው መብት እንደተጠበቀ ሆኖ ምክር ቤቱ በጥናቱ መሠረት ሕገመንግሥታዊ ሥርዓቱ ከአደጋ ወጥቷል ብሎ ሲያምን ፌዴራል መንግሥ ጣልቃ ገብነቱ እንዲያበቃ ሊያዘው ይችላል ። ፴፯ በሕዝቦች መካከል እኩልነትና አንድነት ሥር እንዲሰድ ስለመጣር ፩ ምክር ቤቱ አግባብነት ካላቸው አካላት ጋር በመመካከር የሕዝቡን ዴሞክራሲያዊ ባሕል እና ንቃተ ሕገመንግሥት ለማዳበር የሚያስችሉ የተለያዩ ዝግጅቶች በየወቅቱና በየአካባቢው ያከናውናል ። ፪ . በየደረጃው ያሉትየትምህርት ተቋሞች በሕዝቦች መካከል እኩልነትና አንድነትን የሚያጠናክሩ የትምህርት ዓይነቶች በሥርዓተ ትምህርታቸው ማካተታቸውን ምክር ቤቱ ይከታተላል ። ፫ . በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ለተመለከተው ዓላማ የመንግሥት መገናኛ ብዙኃንም በቂ ሽፋንና አምድ መመደባቸውን ይከታተላል ። ፬ • ለሕዝቦች እኩልነትና አንድነት መጠናከር እንቅፋት ሊሆኑ የሚችሉ አመለካከቶችና አዝማሚያዎች በማጥ ናትና በመለየት የመፍትሄ አቅጣጫ ቀይሶ የሚመለከ ታቸው ሁሉ እንዲያስፈጽሟቸው ያደርጋል ። ፭ ምክር ቤቱ፡ በክልሎች መካከል ያለው ማሕበራዊና ኢኮኖሚያዊ ግንኙነት እንዲጠናከርና በሕዝቦች መካከል እኩልነትና አንድነት ሥር እንዲሰድና እንዲዳብር ፤ ሀ ) ክልሎች በየዓመቱ የሚመደብላቸውን በተገቢው መንገድ በጥቅም ላይ ለማዋል የሚያስችላ ቸውን አቅም እንዲያገኙ ያደርጋል ፣ ለ ) ማሕበራዊ ኢኮኖሚያዊ ልማትን ለማፋጠንና በክልሎች መካከል የተመጣጠነ እድገት ለማምጣት የሚያስችሉ እርምጃዎችን ይወስዳል ፣ ሐ ) የፌዴራሉ የልማት አውታሮች ስርጭት ለኢንቨስት መንት ትርጉም ያላቸውና ፍትሐዊ መሆናቸውን ይከታተላሉ ፣ መ ) በፌዴራሉ ሕገመንግሥት የሰፈሩትን የመንግሥት አወቃቀርና የሥልጣን ክፍፍል መሠረት በማድረግ ክልሎች የሚረዱበትንና በጋራ ለጋራ ጥቅም የሚሰሩ በትን መድረኮች እና ሁኔታዎች ያመቻቻል ፤ እየተጠ ናከሩ እንዲሄዱም ድጋፍ ይሰጣል፡ ሠ ) በብሔር ፣ ብሔረሰብና ሕዝቦች መካከል የመቻቻልና ለጋራ ዓላማ የመሥራት ባሕል እንዲዳብር እንዲሁም አንድነታቸው እንዲጠናከር የሚያስችሉ እርምጃ ዎችን ይወስዳል ረ ) በእድገት ወደኋላ የቀሩ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች በሰውሃይል ሥልጠናና በሌሎች መስኮችልዩ ድጋፍ የሚያገኙበትን ሁኔታ ያመቻቻል ፤ አፈጻጸ ሙንም ይከታተላል ።

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?