ሃያ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፸፱ አዲስ አበባ ነሐሌ ፫ ቀን ፪ሺ፱ ዓ.ም
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ
ደንብ ቁጥር ፬፻፯ / ፪ሺ፱ ዓ.ም
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የፌደራል የታክስ አስተዳደር
ገጽ ፱ሺ፰፻ ü
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፬፻፯ / ፪ሺ፱
ስለ ፌደራል የታክስ አስተዳደር የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ያንዱ ዋጋ
፩.አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ " የሚኒስትሮች ምክር ቤት የፌደራል የታክስ አስተዳደር ደንብ ቁጥር ፬፻፯ / ፪ሺ፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
፪.ትርጓሜ
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ ደንብ ውስጥ፡
፩ / " አዋጅ ” ማለት የፌደራል የታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር ፱፻፹፫ / ፪ሺ፰ ነው ፤
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፱፻፲፮ / ፪ ï ፰ | of the Executive Organs of the Federal Democratic Republic አንቀጽ ፭ እና በፌደራል የታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር | of Ethiopia Proclamation No.916 / 2015 and Article 136 of the ፱፻፹፫ / ፪ሺ፰ አንቀጽ ፩፻፴፮ በተሰጠው ሥልጣን | Federal Tax Administration Proclamation No. 983/2016. መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ፡፡
ክፍል አንድ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ..ቀ. ፹፩