፱ ፣ " ያ'ቲ ፻፳ J ት { } { ር ንሮ ፥ ጎ፲፱ ፳፫ s ' j !: :: ' { ርን ! 31 ፡ 15 ፣ 24 ፡ 30 23 ፡ 2 .. ጾ t ] :: ?? ? የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዪሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መታሰየም ሶበ - : ! ! ! ! } } } { ! ! 18 ጋ TAH O ል ፤ አምስተኛ ዓመት ቁጥር ፳፯ አዲስ አበባ - ታህሣስ ፲፮ ቀን ፲፱፻፲፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ መቶ'ቲ ጃጓ ያወቶፕ ” የሶ / የንፁ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 95 / 78 ዝማድንም ! 3 ቀ c..233 የጉምሩክ ቀረጥ ማስከፈያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ( ማሻሻያ ) ገጽ ፬፻፵፪ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፵፯ / ፲፱፻ኝ፩ የጉምሩክ ቀረጥ ማስከፈያ ደንብን ለማሻሻል የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻ T ፯ አንቀጽ ፭ እና በዓለም አቀፍ የተዋህዶ የሸቀጦች አስያየምና አመዳደብ ሥርዓት ኮንቬንሽን ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፳፯ ፲፱፻፷፭ አንቀጽ ፬ መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ደንብ “ የጉምሩክ ቀረጥ ማስከፈያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ( ማሻሻያ ) ደንብ ቁጥር ፵፯ / ፲፱፻፲፩ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ማሻሻያ ከጉምሩክ ቀረጥ ማስከፈያ ደንብ ቁጥር ፩፻፳፪ / ፲፱፻፷፭ ጋር ተይይዞ የሚገኘው የጉምሩክ የዕቃ ቀረጥ ሥርዓትና ተመን ( እንደተሻሻለ ) ከዚህ ደንብ ጋርተያይዞ በሚገኘውሠንጠረዥ እንደገና ተሻሽሏል ። ያንዱ ዋጋ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ : ዥሺ፩ ገጽ ፬፻፵፫ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፯ ታህሣሥ ፲፮ ቀን ፲፱፻፷፩ ዓ.ም. ለምሥራቃዊና ደቡባዊ አፍሪካ አገሮች ልዩ የንግድ ቀጠና ተፈጻሚ የሚሆን የትራንዛክሽን ታክስና የጉምሩክ ቀረጥ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩ / ፲፱፻፷፩ ተሽሮ ከዚህ ደንብ ጋር በተያያዘው ሠንጠረዥ ተተክቷል ። ፬ . ደንቡ የሚጸናበት ጊዜ ይህ ደንብ ከታህሣሥ ፲፮ ቀን ፲፱፻፲፩ ዓ.ም. ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ታህሣስ ፲፮ ቀን ፲፱፻፲፩ ዓ.ም. መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ