×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የሚኒስትሮችምክር ቤት ደንብ ቁጥር 14/1989 ዓ•ም• የአዲስ አበባ/ድሬዳዋ አስተዳደር የንግድ ምዝገባና ፈቃድ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ነጋሪት ጋዜጣ
ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፳፱ አዲስ አበባ መጋቢት ፩ ቀን ፲፱፻፷፱
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፲፬ / ፲፱፻፳፱ ዓም የአዲስ አበባ / ድሬዳዋ አስተዳደር የንግድ ምዝገባና ፈቃድ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ .
ገጽ ፬፻፳፯
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፲፬ / ፲፱፻፰፱ የአዲስ አበባ ድሬዳዋ አስተዳደር
የንግድ ምዝገባና ፈቃድ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ
ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን | pursuant to Article 5 of the Definition of Powers andDuties of በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻ T ፯ አንቀጽ ፭ እና በንግድ ምዝገባና
ፈቃድ አዋጅ ቁጥር ፳፯ / ፲፱ ፱ አንቀጽ ፵፯ መሠረት ይህን | Ethiopia Proclamation No. 4/1995 and Article 47 of The ደንብ አውጥቷል ።
ክፍል አንድ
፩ . አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ « የአዲስ አበባ ድሬዳዋ አስተዳደር የንግድ
ምዝገባና ፈቃድ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፲፬ ፲፱፻፳፱ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
፪ . ትርጓሜ
በዚህ ደንብ ውስጥ ፡
፩ . « አዋጅ » ማለት የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አዋጅ ቁጥር ፳፯ / ፲፱፻፷፬ ነው ፤
፪ « ክልል » ማለት ለዚህ ደንብ አፈጻጸም የአዲስ አበባ
ወይም የድሬዳዋ አስተዳደር ነው ፣
፫ . « ቢሮ » ማለት ይህን ደንብ ለማስፈጸም አግባብነትያለው
የአዲስ አበባ ወይም የድሬዳዋ አስተዳደር ቢሮ ነው ፣
ያንፋ ዋጋ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?