×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር 276/1994 ሀገር አቀፍ የኤችአይቪ ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ምክር ቤት እና የኤችአይቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽሕፈት ቤት ማቋቋሚያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ የኤችአይቪ ኤድስ በኢትዮጵያ በከፍተኛ ደረጃ በመስ | የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ስምንተኛ ዓመት ቁጥር ፳፫ አዲስ አበባ ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻፶፬ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፷፮ / ፲፱፻፶፬ ዓም ሀገር አቀፍ የኤችአይቪ / ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ምክር ቤትእና የኤችአይቪ / ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽሕፈት ቤት ማቋቋሚያ አዋጅ ገጽ ፩ሺ፯፻፰ አዋጅ ቁጥር ፪፻፸፮ / ፲፱፻፲፬ ሀገር አቀፍ የኤችአይቪ ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ምክር ቤት እና የኤችአይቪ ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽሕፈት ቤትን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ ፋፋት ላይ የሚገኝ ተላላፊ በሽታ በመሆኑ ፣ በሽታው በግለሰቦች ላይ ከሚፈጥረው የሕመም ስቃይናሞት፡ | which is spreading at an alarming rate in Ethiopia : በተጨማሪ በርካታና ውስብስብ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮ ችን የሚያስከትል በመሆኑ፡ ኤችአይቪ ኤድስ ቅንጅት ያለውና በሕዝብ ተሳትፎ ላይ የተመሠረተ የመከላከልና የቁጥጥር ዘመቻ ተደርጎበት ሥርጭቱ ካልተገታ በስተቀር ሊያስከትል የሚችለው የጤና፡ የማኅበራዊና | multifaceted prevention and control campaign based on የኢኮኖሚ ቀውስ እጅግ የሚያስፈራ በመሆኑ ፣ የኤችአይቪ ኤድስ ሥርጭትን ለመግታት የተለያዩ መንግ ሥታዊና መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችንና ልዩ ልዩ የጎብረ ] become necessary to establish a national body , that involves ተሰብ ክፍሎችን ያካተተና በስፋት የሚያሳትፍ ሀገር አቀፍ አካል እንዲሁም ራሱን የቻለ መንግሥታዊ አስፈጻሚ መሥሪያ ቤት ማቋቋም አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ / ፩ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ኣዋጅ “ ሀገር አቀፍ የኤችአይቪ / ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ምክር ቤት እና የኤችኣይቪ ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽሕፈት ቤት ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፸፮ | 1. Short Title ፲፱፻፲፬ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። [ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቁ ፱ሺ፩ ያንዱ ዋጋ 340 ገጽ ፩ሺ፮፻፶፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፫ ሰኔ፲ቀን ፲፱፻፮ ዓም ፪ ትርጓሜ የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ አዋጅ ውስጥ ፣ ፩ . “ ምክር ቤት ” ማለት በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፫ የተቋ ቋመው ሀገር አቀፍ የኤችአይቪ / ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ምክር ቤት ነው ፤ ፪ “ ጽሕፈት ቤት ” ማለት በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፪ የተቋ ቋመው የኤችአይቪ / ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽሕፈት ቤት ነው ፫ ክልል ” ማለት በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፵፯ / ፩ / በተደነገገው መሠረት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ አባል የሆነ ሲሆን የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድርንና የድሬዳዋ ከተማ ምክር ቤትን ይጨምራል ፣ ፬ « መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት » ማለት በሀገር አቀፍ ደረጃ ለመንቀሳቀስ የሚያስችል ሕጋዊ አቋም ያለውና ኤችአይቪ / ኤድስ በመከላከልና በመቆጣጠር ተግባር ተሳትፎ ያለው ማኅበር፡የበጎ አድራጎት ድርጅት ወይም የሃይማኖት ተቋም ነው ። ክፍል ሁለት ሀገር አቀፍ የኤችአይቪ / ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ምክር ቤት ፫ መቋቋም ሀገር አቀፍ የኤችአይቪ / ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ | 4. Members of the Council ምክር ቤት በዚህ አዋጅ ተቋቁሟል ። ፬ የምክር ቤቱ አባላት ምክር ቤቱ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ሰብሳቢነት የሚመራ ሆኖ የሚከተሉት አባላት ይኖሩታል ፣ ፩ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ፪ የፌዴራል መንግሥት ሚኒስትሮች ፫ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ፡ ፩ የክልል ርዕሳነ መስተዳድር ጅ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የሴቶች ጉዳይ ኃላፊ ፣ ፩ የአደጋ መከላከልና ዝግጁነት ኮሚሽነር፡ ፯ • የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽነር ፰ የኢትዮጵያ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኮሚሽነር ፱ የጽሕፈት ቤቱኃላፊና የሥራ አመራር ቦርድ አባላት፡ ፲ . የሚከተሉት የመገናኛ ብዙሃን ተቋማት ኃላፊዎች ሀ ) የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት፡ ላ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ድርጅት ሐ ) የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት መ ) በምክር ቤቱ የሚሰየሙ ሌሎች የመገናኛ ብዙሃን ፲፩ የሚከተሉት የሃይማኖት ተቋሞች መሪዎች ሀ ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን፡ ለ ) የኢትዮጵያ የእስልምናጉዳዮች ጠቅላይ ምክርቤት ሐ ) የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን፡ መ ) የኢትዮጵያ ወንጌላዊት መካነየሱስ ቤተክርስ ሠ ) የኢትዮጵያ አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት፡ ፲ያ የክርስቲያን በጎ አድራጎትና ልማት ድርጅት ዲሬክተር ፲፫ • የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ፕሬዚዳንት ፡፡ ገጽ ፩ሺ፯፻፶፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፫ ሰኔ ፬ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓ.ም ፲፬ • የኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማኅበር ፕሬዚዳንት፡ ፲፭ የኢትዮጵያ ህክምና ማኅበር ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ፲፯ • የኢትዮጵያ ኣሠራዎችማኅበር ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ፣ ፲፰ የኢትዮጵያ ንግድ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት፡ ፲፱ • የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር ፕሬዚዳንት፡ ፳ ከኤች · አይ · ቪ / ኤድስ ጋር የሚኖሩ ዜጎች ማኅበራት መሪዎች ፣ ፳፩ : የዚህ አዋጅ አንቀጽ / ፬ / ድንጋጌ እንደተጠበቀ ሆኖ ፣ በምክር ቤቱ የሚሰየሙ ሌሎች መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ኃላፊዎች ፣ ፳፪ በምክር ቤቱ የሚሰየሙ ታዋቂ ግለሰቦች ። ፭ የምክር ቤቱ ዓላማዎች ምክር ቤቱ የሚከተሉት ዓላማዎች ይኖሩታል ፣ ፩ : ኤችአይቪ / ኤድስን ለመከላከልና ለመቆጣጠር አግባብ ያላቸው አካላት ለችግሩ ይበልጥ ትኩረት ሰጥተው እንዲንቀሳቀሱ በማድረግና የኅብረተሰቡን ግንዛቤእንዲ ያጎለብቱ በማበረታታት ጤናማ አመለካከትና ባህሪ የሚዳብርበትን ሁኔታ መቀየስ ፪ በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚደረጉት ኤችአይቪ / ኤድስን የመከላከልና የመቆጣጠር ጥረቶች በተናጠል ሳይሆን በተቀናጀ መልክ እንዲካሄዱና ወጣቶችና ሴቶችን ጨምሮ ለበሽታው ይበልጥ የተጋለጡ የኅብረተሰብ ክፍሎች ራሳቸውን ከበሽታው ለመከላከል እንዲችሉ አስፈላጊውን እርዳታና ድጋፍ የሚያገኙበትን ሁኔታ ማመቻቸት ፣ ፫ ከኤችአይቪ / ኤድስ ጋር የሚኖሩ የኅብረተሰብ ክፍሉ ችና በኤድስ ምክንያት ወላጅ አልባ የሆኑ ልጆች የጤና ፣ የሥነ ልቡናና የምክር አገልግሎትና አስፈላጊውን የማቴ ሪያል ድጋፍ የሚያገኙበትን እንዲሁም ሰብአዊ መብታቸው የሚከበርበትን ሁኔታ ማመቻቸት ፣ ፬ • የአገሪቱ የኤድስ ፖሊሲ ከአጠቃላይ የጤና ፖሊሲው ጋር ተቀናጅቶ ተግባር ላይ የሚውልበትን መንገድ ለመቀየስና የበሽታውን ሥርጭት ለመከታተልና ለመገ ምገም የሚያስችል ዕቅድና ስትራቴጂ ለመንደፍ የሚረዱ ሃሳቦችን ማመንጨትና ከዚሁ ጋር የተያያዙ የጥናትና የምርምር ተግባሮችን ማበረታታት ፣ ፭ በተጠናከረና በተቀናጀ መልክ ፕሮግራሞችን ለማስ ፈጸም ከአገር ውስጥና ከውጭ እርዳታ የሚሰባሰብበትን ሁኔታ ማመቻቸት ። ፮ የምክር ቤቱ ሥልጣንና ተግባር ምክር ቤቱ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባሮች ይኖሩታል ፣ ፩ . ዓላማውን ለማስፈጸም በሚረዱጉዳዮችላይ ይመክራል ፣ | 6. Powers and Duties of the Council ሃሳብ ያመነጫል ፣ ፪ ከአገር ውስጥና ከውጭ እርዳታ ለማሰብሰብ ለለጋሾች ጥሪ ያቀርባል ፣ ስለዕርዳታው አጠቃቀም አጠቃላይ አመራር ይሰጣል ፣ አፈጻጸሙን ይከታተላል ፣ ፫ የኤችአይቪ / ኤድስ ፕሮግራሞችን አፈጻጸምና በዚሁ ዙሪያ የመንግሥታዊና መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅ ቶችን ቅንጅታዊ እንቅስቃሴ ይገመግማል ፣ የማሻሻያና የማጠናከሪያ ሃሳቦችን ያቀርባል ፣ ፬ በኤችአይቪ / ኤድስ መከላከልና ቁጥጥር ተግባራት አመርቂ ውጤት ላስገኙ ተቋማትና ግለሰቦች ሽልማት ይሰጣል ፣ ፭ የራሱን ዓርማ ቅርጽና ይዘት ይወስናል ፣ • ዓላማውን ለማስፈጸም የሚረዱ ሃሳቦችን የሚያመነጩ ኮሚቴዎች ያቋቁማል ። * ጣንና ተግባሮች ይኖሩታል ፤ ፩ሺ፯፻፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፫ ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓም • ፯ የምክር ቤቱ ስብሰባዎች ፩ የምክር ቤቱ መደበኛ ስብሰባ በየስድስት ወሩ ይካሄዳል ሆኖም በማናቸውም ጊዜ አስቸኳይ ስብሰባ ሊደረግ ይችላል ፣ ፪ . ከምክር ቤቱ አባላት መካከል ከግማሽ በላይ ከተገኙ ምልዓተ ጉባዔ ይሆናል፡ ፫ የምክር ቤቱ ውሳኔ በድምጽ ብልጫ ያልፋል ፣ ሆኖም ድምጽ እኩል በእኩል የተከፈለ እንደሆነ ሰብሳቢው ወሳኝ ድምጽ ይኖረዋል፡ የዚህ ኣንቀጽ ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ ሆኖ ፣ ምክር ቤቱ የራሱን የስብሰባ ሥነ ሥርዓት ደንብ ሊያወጣ ይችላል ። ክፍል ሦስት የኤችአይቪ / ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽሕፈት ቤት ፰ መቋቋም ፩ የኤችአይቪ / ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽሕፈት ቤት ራሱን የቻለ የሕግ ሰውነት ያለው የፌዴራል መንግሥት መሥሪያ ቤት ሆኖ በዚህ አዋጅ ተቋቁሟል፡ ፪ የጽሕፈት ቤቱ ተጠሪነት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ይሆናል ፤ ፬ . ዋና መሥሪያ ቤት የጽሕፈት ቤቱ ዋና መሥሪያ ቤት በኣዲስኣበባ ሆኖእንደአስፈ ላጊነቱ በማናቸውም ሥፍራ ቅርንጫፍ ሊኖረው ይችላል ፲ ዓላማ የጽሕፈት ቤቱ ዓላማ የአገሪቱን የኤችአይቪ ኤድስ ፖሊሲ አፈጻጸም ማስተባበርና መምራት ይሆናል ። ፲፩ . ሥልጣንና ተግባር ጽሕፈት ቤቱ የሚከተሉት ፩ የምክር ቤቱ ሴክሬታሪያት ሆኖ ያገለግላል ፤ ፪ የምክር ቤቱን አስተያየት አካቶ የተዘጋጀ ኣገር አቀፍ የኤችአይቪ / ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ፕሮግራም ለመንግሥት አቅርቦ ያስጸድቃል ፤ አፈጻጸሙን ይከታ ተላል ፤ ያስተባብራል ፤ ፫ ኤችአይቪ / ኤድስን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚንቀ ሳቀሱ የፌዴራልና የክልል መንግሥታዊ አካላትንና መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን እንቅስቃሴ ያስተባ ብራል ፣ የሥራ ቅንጅት እንዲኖር ሁኔታዎችን ያመቻ ፬ • ኅብረተሰቡ ስለኤችአይቪ / ኤድስ ግንዛቤ እንዲኖረው አገር አቀፍና ዓለም አቀፍ ስብሰባዎችና ዓውደ ጥናቶች ያዘጋጃል ፤ እንዲዘጋጁም ሁኔታዎችን ያመቻቻል ፤ ፭ ኤችአይቪ / ኤድስን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በሚደ ረጉ አኅጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ስብሰባዎች ይሳተፋል ፤ ፩ በአገሪቱ ያለውን የኤችአይቪ / ኤድስ ገፅታ መረጃዎች ያሰባስባል ፣ ያጠናቅራል ፤ እንዳስፈላጊነቱ ለሚመለከ ታቸው ሁሉ ያሰራጫል ፤ ፯ ከተለያዩ ለጋሾችጋር ግንኙነት በመፍጠር ድጋፍየሚገኝ በትን ዘዴ ይቀይሳል ፤ ፰ በልገሳ የተገኘው ገንዘብና ከመንግሥት የሚመደበው በጀት በአግባቡ ሥራ ላይ መዋሉን ያረጋግጣል ፤ ፬ የንብረት ባለቤት ይሆናል ፤ ውል ይዋዋላል ፣ በስሙ ይከሳል ፣ ይከሰሳል ፣ ፲ ዓላማውን ከግቡ ለማድረስ የሚያስፈልጉ ሌሎች ተግባ ሮችን ያከናውናል ። ገጽ ፭ሺ፮ደ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፫ ሰኔ ፩ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓ.ም ፲፪ የጽሕፈት ቤቱ አቋም ጽሕፈት ቤቱ ፩ የሥራ አመራር ቦርድ ጅ በመንግሥት የሚሾም አንድኃላፊ እና ፫ አስፈላጊው ሠራተኞች ፣ ይኖሩታል ። ፲፫ . ስለቦርድ አባላት ፩ የሥራ አመራር ቦርዱ የኤችአይቪ / ኤድስ ፖሊሲን በማስፈጸም ረገድ ጉልህ ሚና ካላቸው የመንግሥት መሥሪያ ቤቶችና የምክር ቤቱ አባላት ከሆኑ መንግ ሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች የተውጣጡ በመንግሥት የሚሰየሙ አባላት ይኖሩታል ። ቁጥራቸውም እንዳስፈላ ጊነቱ ይወሰናል ። ጀ የቦርዱ ሰብሳቢ ከአባላቱ መካከል በመንግሥት ይመደባል ። ፲፬ የቦርዱ ሥልጣንና ተግባር የሥራ አመራር ቦርዱ ፩ ጽሕፈት ቤቱ የሚከታተላቸው ፕሮግራሞችና ፕሮጀ ክቶች በተቀናጀ መልክ መፈጸማቸውን ለማረጋገጥ በበላ ይነት ይመራል ፤ ይቆጣጠራል ፤ ጅ ከፕሮግራሞችና ፕሮጀክቶች አፈጻጸም ጋር ተያይዘው በሚነሱና አመራር በሚሹ ጉዳዮች ላይ እንደአግባቡ ውሳኔ ይሰጣል ወይም ከአስተያየቱ ጋር ለመንግሥት ያቀርባል ፤ ፫ የጽሕፈት ቤቱን መዋቅርና የሰው ኃይል ፕላን መርምሮ ለመንግሥት ያቀርባል ፤ ፬ • ለመንግሥት የሚቀርበውን የጽሕፈት ቤቱን በጀትና ሪፖርት ያጸድቃል ፤ ፭ በጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ በሚቀርቡለት ሌሎች ጉዳዮች ላይ ይመክራል ፤ ይወስናል ። ፲፭ የቦርዱ ስብሰባ ፩ ቦርዱ በወር አንድ ጊዜ ይሰበሰባል ፣ ሆኖም አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ በሰብሳቢው ጥሪ በማናቸውም ጊዜ ሊሰበሰብ ይችላል ፣ ፪ ከቦርዱ አባላት ከግማሽ በላይ የሚሆኑት በስብሰባ ላይ ከተገኙ ምልዓተ ጉባዔ ይሆናል ፤ ፫ : ቦርዱ ውሳኔ የሚያሳልፈው በድምጽ ብልጫ ይሆናል ፤ ሆኖም ድምጽ እኩል በእኩል የተከፈለ እንደሆነ ሰብሳቢው ያለበት ወገን ሃሳብ የቦርዱ ውሳኔ ሆኖ ያልፋል ፤ የዚህ አንቀጽ ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ ሆነው ፣ ቦርዱ የራሱን የስብሰባ ሥነ ሥርዓት ደንብ ሊያወጣ ይችላል ። ፲፮ የጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ ሥልጣንና ተግባር ፩ : የጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ የጽሕፈት ቤቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆኖ በቦርዱ በሚሰጠው አጠቃላይ መመሪያ መሠረት የጽሕፈት ቤቱን ሥራዎች ይመራል ፣ ያስተዳድራል ። ጀ የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / አጠቃላይ አነጋገር እንደተጠበቀ ሆኖ ፤ የጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ ፣ ሀ ) በቦርዱ ስብሰባዎች በአባልነት ይሳተፋል ፤ ለ ) በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፲፩ የተመለከቱትን የጽሕፈት ቤቱን ሥልጣንና ተግባሮች በሥራ ላይ ያውላል ፤ ሐ ) በፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች ሕግ መሠረት የጽሕፈት ቤቱን ሠራተኞች ይቀጥራል ፤ ያስተላ * ከትው ) ገጽ ፪ሺ፯፻፵፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፫ ሰኔ ፩ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓም መ ) የጽሕፈት ቤቱን የሥራ ፕሮግራምና በጀት አዘጋጅቶ ለሥራ አመራር ቦርዱ ያቀርባል ፣ ሲፈቀድም በሥራ ላይ ያውላል፡ ሠ ) ለጽሕፈት ቤቱ በተፈቀደለት በጀትና የሥራ ፕሮግራም መሠረት ገንዘብ ወጭ ያደርጋል ፣ ረ ከሦስተኛ ወገኖች ጋር በሚደረጉ ግንኙነቶች ሁሉ ጽሕፈት ቤቱን ይወክላል፡ ለ ) የጽሕፈት ቤቱን የሥራ አፈጻጸምና የሂሳብ ሪፖርት ( አዘጋጅቶ ለቦርዱ ያቀርባል ። ፫ የጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ ለጽሕፈት ቤቱ የሥራ ቅልጥፍና ባስፈለገ መጠን ሥልጣንና ተግባሩን በከፊል ለጽሕፈት ቤቱ ኃላፊዎችና ሌሎች ሠራተኞች በውክልና ሊያስተ ላልፍ ይችላል ፤ ሆኖም እርሱ በማይኖርበት ጊዜ የሚወ ከለው ሰው ከ 30 ቀናት በላይ የሚሠራ ከሆነ ውክልናው አስቀድሞ ለቦርዱ ቀርቦ መፈቀድ አለበት ። ፲፯ በጀት ፩ የጽሕፈት ቤቱ መደበኛ በጀት በመንግሥት ይመደባል ። ፪ ጽሕፈት ቤቱ ለሚያስፈጽማቸው ፕሮጀክቶች የሚያስፈ ልገው በጀት ከመንግሥት ፤ በለጋሽ ድርጅቶችና በኅብረ ተሰቡ ከሚደረግ የገንዘብ መዋጮና ከውጭ ከሚገኝ የመንግሥት ብድር የተውጣጣ ይሆናል ። ፫ . በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ / ፪ / የተመለከተው በጀት የገንዘብ መዋጮዎቹ ከተደረጉበት የብድርና የዕርዳታ ስምምነቶች ጋር በተጣጣመ መልኩና በሥራ አመራር ቦርዱ በጸደቀ የጽሕፈት ቤቱ የግዥና የወጭ አፈጻጸም ሥርዓት መሠረት በጥቅም ላይ ይውላል ። ፲፰ የባንክ ሂሳብ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፲፯ / ፪ / ገንዘብ በጽሕፈት ቤቱ ስም በባንክ ተቀማጭ ይሆናል ። ፲፬ የሂሳብ መዛግብት ፩ ጽሕፈት ቤቱ በዚህ አዋጅ ኣንቀጽ ፲፯ንዑስ አንቀጽ / ፩ / እና / ፪ / የተመለከቱት የገንዘብ ምንጮችየተለያዩ የሂሳብ መዘገቦች ይይዛል ፣ ጀ የጽሕፈት ቤቱ መዛግብትና ገንዘብ ነክ ሰነዶች በዋናው ኦዲተር ወይም ዋናው ኦዲተር በሚሰይመው ኦዲተር ይመረመራሉ ። ክፍል አራት ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች ፳ የመተባበር ግዴታ ጽሕፈት ቤቱ የኤችአይቪ / ኤድስፖሊሲ አፈጻጸምን በማስተ ባበርና በመምራት ረገድ የተሰጠውን ኃላፊነት በብቃት ለመወጣት እንዲችል ጉዳዩ የሚመለከታቸው የፌዴራልና የክልል መንግሥት መሥሪያ ቤቶችና መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች የመተባበር ግዴታ አለባቸው ። ፳፩ ተፈጻሚ የማይሆኑ ሕጎች ይህን አዋጅ የሚቃረን ማንኛውም ሕግ ደንብ ፣ መመሪያ ወይም የአሠራር ልምድ በዚህ አዋጅ በተሸፈኑ ጉዳዮች ላይ ተፈጻሚነት አይኖረውም ። ገጽ ፭ሺ፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፫ ሰኔ ፲ቀን ፲፻፬ ዓም ፳፰ የመብትና ግዴታ መተላለፍ የኤችአይቪ / ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ሴክሬታሪያት በመባል የሚታወቀው አካል መብትናግዴታዎች በዚህ አዋጅ ለጽሕፈት ቤቱ ተላልፈዋል ። ፳፫ : አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፬ ቀን ፲፱ጀ፬ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓም • ርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?