አርባኛ ዓመት ቍጥር፱
የአንዱ ዋጋ 0.60
ወ ታ ደ ራ ዊ
መ ን ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
ማ ው ጫ
፲፱፻፸፫ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፪፻፩ ፲፱፻፸፫ ዓ. ም.
ብሔራዊ የሚቲዎሮሎጂ አገልግሎት ድርጅት ማቋቋሚያ አዋጅ
E ኅብረተ ብኣዊ ? ተያ ታደራ.
የመንግሥት ማስታወቂያ ቍጥር ፳፲፱፻፸፫ ዓ. ም.
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
አዋጅ ቍጥር ፪፻፩ ፲፱፻፸፫ ዓ. ም.
ብሔራዊ የሚቲዎሮሎጂ አገልግሎት ድርጅት ለማቋቋም የወጣ አዋጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
የአየርን ጠቃሚ ውጤቶች ለኢኮኖሚና ለማኅበራዊ ኑሮ እድገት እንዲውሉ ለማድረግ የአየር ሁኔታንና ጠባይን ማጥ ናትና መመርመር አስፈላጊ በመሆኑ ፤
የኢትዮጵያን ከባቢ አየር መቆጣጠርና መጠበቅ የአየርን ጐጂ ውጤቶች ለማስወገድ የሚረዳ ሆኖ በመገኘቱ ፤
እነዚህን ብሔራዊ ፍላጎቶች ለማሟላትና ሚቲዎሮሎጂን በሚመለከት ረገድ ኢንተርናሲዎናል ግዴታዎችን ለመወጣት የሚቲዎሮሎጂ መረጃን የሚሰበስብ ፤ የሚተነትንና የሚያጠና ቅር ማዕከላዊ ተቋም ማቋቋም ጠቃሚ በመሆኑ ፤
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቍጥር ፩፻፲፲፱፻፷፱ ዓ. ም. አንቀጽ ፭፮ መሠረት የሚ ከተለው ታውጅዋል #
፩ አጭር ርእስ ፤
ይህ አዋጅ « ብሔራዊ የሚቲዎሮሎጂ አገልግሎት ድር ጅት ማቋቋሚያ አዋጅ ቍጥር ፪፻፩ ፲፱፻፸፫ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
አዲስ አበባ ታኅሣሥ ፳፪ ቀን 1 ፱፻፸፫ ዓ.ም.
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም እንዲሰጠው ካላስፈለገ በስ ተቀር በዚህ አዋጅ ውስጥ
የፖስታ ሣጥን ቊጥር ፩ሺ፴፩ (1031