የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ስምንተኛ ዓመት ቁጥር ፭ አዲስ አበባ ኅዳር ፳፯ ቀን ፲፱፻፲፬ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪የሃ ) ፲፱፻፲፬ ዓም ለአዲስ አበባ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል ተጨማሪ ብድር ለማግኘት ከአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት ጋር የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ ገጽ ፩ሺ፮፻፵፰ አዋጅ ቁጥር ፪፻፶፱ ፲፱፻፲፬ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማዕደቅ የወጣ አዋጅ ለአዲስ አበባ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል ተጨማሪ ሦስት ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ( ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ | Democratic Republic of Ethiopia and the Arab Bank for ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት መካከል እ.ኤ.አ ሜይ ፫ ቀን ፪ሺ፩ በካይሮ | Federal Democratic Republic of Ethiopia a loan amount of የተፈረመ በመሆኑ፡ መሠረታዊ የኢኮኖሚ ዓለም ዓቀፍ ውሎች ተፈፃሚ ከመሆ | Additional Loan ) , was signed in Cairo , on the 3 ሥ day of May , ናቸው በፊት መፅደቅ ስላለባቸው : ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ኅዳር ፳፯ ቀን ፲፱የ 10 ዓ.ም. ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፡ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፵፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) | Loan Agreement at its session held on the 6 day of December , መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለአዲስ አበባ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት | proclaimed as follows : ማስፈጸሚያ የሚውል ተጨማሪ ብድር ለማግኘት ከአረብ | 1 Short Title ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት ጋር የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፱ ፲፱፻፲፬ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፱ሺ፩ ገጽ ፩ሺ፮የሀ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፭ ኅዳር ፳፯ ቀን ፲፱፻ኝ፬ ዓ • ም • ፪ . ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት መካከል እ.ኤ.አ. ሜይ ፫ ቀን ፪ሺ፩ በካይሮ የተፈረመው የብድር ስምምነት ነው ። ፫ : የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን ሦስት ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ( ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ) በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። ፬ . አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከኅዳር ፳፯ ቀን ፲፱፻፲፬ ዓ.ም. ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ኅዳር ፳፯ ቀን ፲፱፻፲፱ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ