የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፳፬ አዲስ አበባ ግንቦት ፯ ቀን ፲፱፻፺፱
አዋጅ ቁጥር ፭፻፳፩፲፱፻፺፱ ዓ.ም
የኢትዮጵያ ማኅበራዊ ተሃድሶ እና ልማት ፈንድን ለማፍረስ | Ethiopian Social Rehabilitation and Development Fund የወጣ አዋጅ ‥ ገጽ ፫ሺ፭፻፺፱
አዋጅ ቁጥር ፭፻፳፩ / ፲፱፻፺፱
የኢትዮጵያ ማኅበራዊ ተሃድሶ እና ልማት ፈንድን ለማፍረስ የወጣ አዋጅ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የኢትዮጵያ ማኅበራዊ ተሃድሶ እና ልማት ፈንድ ሕልውና መቀጠል የሚያስከትለውን የሥራ ድግግም ለማስቀረት ይህንን ተቋም ማፍረስ አስፈላጊ መሆኑ
ስለታመነበት ፤
፩. አጭር ርዕስ
ያንዱ ዋጋ
የኢትዮጵያ ማኅበራዊ ተሃድሶ እና ልማት ፈንድ
የተቋቋመው ከአስቸኳይ የመልሶ ማቋቋምና ግንባታ | and Development Fund was established to conduct and ፕሮግራም ጋር የተያያዙ
የማኅበራዊ
ተሐድሶና | coordinate activities of social rehabilitation and
በመሆኑ ፤
በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ / ፩ | መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡
የመልሶ
እነዚህ ሥራዎች ቀጣይ ቢሆኑም ማቋቋምና ግንባታ ፕሮግራምን አስፈላጊ ያደረገው አስቸኳይ ሁኔታ አሁን ስለሌለ እንደመደበኛ | appropriate executive organs of the Federal and or ተግባራቸው በሚመለከታቸው የፌዴራልና የክልል | Regional Governments, now that the situation that had አስፈፃሚ አካላት ሊካሄዱ ስለሚችሉ ፤
ይህ አዋጅ " የኢትዮጵያ ማኅበራዊ ተሃድሶ እና ልማት ፈንድን ለማፍረስ የወጣ አዋጅ ቁጥር ፭፻፳፩ / ፲፱፻፺፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
| Ethiopian Social Rehabilitation and Development fund ,
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቈ. ፹ሺ፩