አ ዊ ጅ ይምነት በአባል | Forum for Cooperation aims at strengthening the የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አሥረኛ ዓመት ቁጥር ፲፪ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዲስ አበባ ሰኔ ፰ ቀን ፲፱፻፶፮ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፯ / ፲፱፻፮ ዓ.ም የሰነዓ የትብብር ፎረም ማቋቋሚያ ስምምነትን ለማጽደቅ የወጣ | Agreement Establishing the ገጽ ፪ሺ፮፻፶፮ አዋጅ ቁጥር ፬፻፯ / ፲፱፻፮ የሰነዓ የትብብር ፎረም ማቋቋሚያ ስምምነትን ለማጽደቅ የወጣ የሰነዓ የትብብር ፎረም ማቋቋሚያ አገሮች ሕዝቦች መካከል ኢኮኖሚያዊ ፣ ማኅበራዊና ባህላዊ ትስስርን የሚያጠናክር በመሆኑ ፣ በአባል አገራት መካከል የሚኖር የቀረበ ትብብር የክፍለ - ክልሉን ሰላም ፣ ፀጥታና መረጋጋት ለማጐልበት | States wil contribute significantly to the promotion of ከፍተኛ አስተዋጽኦ የሚኖረው በመሆኑ ፣ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ መንግሥት ለክፍለ - ክልሉ ልማት እንዲሁም ፀጥታና መረጋጋት መስፈን ጽኑ አቋም ያለው በመሆኑ ፣ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ he Federal Democratic Republic of Ethiopia has ratified ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ ፰ ቀን ፲፱፻፮ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ ፣ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፲፩ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / እና / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፳ ሺ ፩ ቪ ፤ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፪ ሰኔ ፰ ቀን ፲፱፻ ዓ.ም ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የሰነዓ የትብብር ፎረም ማቋቋሚያ ስም ምነትን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፯ / ፲፱፻፳ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ፪ . የስምምነቱ መጽደቅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፣ | 2 Ratification of the Agreement በየመን ሪፐብሊክ እና በሱዳን ሪፐብሊክ መካከል ታኅሳስ ፲፱ ቀን ፲፱፻፮ ዓ.ም የተፈረመው የሰነዓ የትብብር ፎረም ማቋቋሚያ ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ተወካዮች ምክር ቤት ፀድቋል ፡፡ ፫ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፰ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ሰኔ ፰ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት