የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ኣሥራሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፮ አዲስ አበባ ህዳር ፰ ቀን ፲፱፻፲፰ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ ኣዋጅ ቁጥር ፬፻፸፮ / ፲፱፻፲፰ ዓ.ም የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ | Saudi Fund for Development Loan Agreement for የሚውል ብድር ለማግኘት ከሳውዲ የልማት ፈንድ ጋር የተፈረመው ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ገጽ ፫ሺ፫፻፲፫ አዋጅ ቁጥር ፬፻፪፲፱፻፲፰ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በሳውዲ የልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ለአዘዞ - መተማ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሳውዲ ሪያል ሰባ ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ | Saudi Fund For Development stipulating that the የሚያስገኘው በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በሳውዲ የልማት ፈንድ መካከል እ.ኤ.ኢ ሜይ ፲፰ | seventy million five hundred thousand ( 70,500,000 ) ቀን ፪ሺ፭ የተፈረመ በመሆኑ ፣ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት | WHEREAS , the House of Peoples ? Representatives ጥቅምት ፳ ቀን ፲፱፻፲፰ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፣ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ / ፩ / እና / ፲፪ / | 55 Sub Articles ( ) and ( 12 ) of the Constitution , it መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ “ ለአዘዞ - መተማ የመንገድ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ለማግኘት ከሳውዲ የልማት የተፈረመው ስምምነት ማዕደቂያ ፬፻፸፮ / ፲፱፻፲፰ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ያንዱ ዋጋ 2.30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁቿ ሺ፩ ገጽ ፫ሺ፫፻፲፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፮ ህዳር ፰ ቀን ፲፱፻፲፰ ዓ.ም የስምምነቱ መፅደቅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በሳውዲ የልማት ፈንድ መካከል እ.ኤ.አ. ሜይ ፲፰ ቀን ፪ሺ፭ የተፈረመው የብድር ስምምነት ፀድቋል ፡፡ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን ጀሚሊዮን፭፻ሺህ የሳውዲ ሪያል ሰባ ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ የሳውዲ ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ፡፡ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ ኣዋጅ ከህዳር ፰ ቀን ፲፱፻፲፰ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ህዳር ፳ ቀን ፲፱፻፲፰ ዓ.ም. ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት