የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ • ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ እስራሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፲፩ አዲስ አበባ - ጥር 15 ቀን ፲፱፻፲፰ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ቻርተር ደንብ ቁጥር ፩፻፳ / ፲ህየን፰ የአዳማ ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ቻርተር ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ቻርተር ደንብ ቁጥር ፩፻፳ / ፲፱የጎኗ የአዳማ ዩኒቨርሲቲን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ቻርተር ደንብ የሚሊስትሮች የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና This Charter Regulations is issued by the Council of ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፳፯ | Ministers pursuant to Article 5 of Definitions of Powers አንቀጽ ፭ እንዲሁም የከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር | and Duties of the Executive Organs of the Federal አንቀጽ ፰ መሠረት ይህን ቻርተር ደንብ አውጥቷል ። ክፍል አንድ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ቻርተር “ የኣዳማ ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ቻርተር ደንብ ቁጥር ፩፻፳ / ፲፱፻፲፰ ” ተብሎ ሊጠቀስ የችላል ፡፡ ፪ . ትርጓሜ በዚህ ቻርተር ውስጥ ፣ የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም | 2. Definitions የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር ፣ ፩ . “ አዋጅ ” ማለት በኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፩ / ፲፱፻፶፭ ነው ፡፡ ፪ . “ ክልል ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክ ረፐብሊክ ሕገመንግሥት ፵፯ / ፩ / ፬ የተጠቀሰው ክልል ነው ፡፡ ፫ . “ መንግሥት ” ፣ “ ሚኒስትሮች ” ፣ “ ሚኒስቴር ” ፣ “ ቦርድ ” ፣ “ ሴኔት ” ፣ · “ የአካዳሚክ ሠራተኛ ” ፣ “ ፈንድ ” ፣ “ ድርጅት ” ፣ “ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ” የሚሉ ቃላት በአዋጅ የተሰጣቸው ትርጉም ይኖራቸዋል ፡፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ : ዥሺ፩ ገጽ ፫ሺ፫፻፴፮ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፩ ጥር ፲፩ ቀን ፲፱፻፵፰ ዓ.ም. Federal Negarit Gazeta No. 11 23 January , 2006 Page 3336 . የኢትዮጵያ የሁለተኛ የመዘጋጃ ትምህርት ወይም ሚኒስቴሩ ግምት ደረጃ ያለው የውጭ ሀገር ሁለተኛ ያጠናቀቀ በዩኒቨርሲቲው የተስጠውን የመግቢያ መመዘኛ ያሟላ ተማሪን ለቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሃ ግብር ትምህርት ይቀበላል ፣ ሐ ) የዲፕሎማ / ፲፪ + ፪ + እና፲ + ፫ / ደረጃ ያላቸው ተማሪዎችን በአድቫንስድ ተማሪነት በቅድመ ምረቃ መርሃግብር ሊቀበል ይችላል ፣ መ / የከፍተኛ ትምህርት የቅድመ ምረቃ ዲግሪ ትምህርት ያጠናቀቀና በዩኒቨርሲቲው የተወሰኑ መመዘኛዎችን ያሟላ ተማሪን ለድህረ ምረቃ መርሃ ግብር ትምህርት ይቀበላል ፣ ሠ / ለሴቶች ፣ ለታዳጊ ክልል ብሔረሰብ እንዲሁም ለጎልማሳ ወይም ልምድ ላላቸው ተማሪዎች የተሎ የአቀባበል ሥርዓት ሊወስን ይችላል ፣ ፪ . ዩኒቨርሲቲው የሚቀበለው ተማሪ በወጪ መጋራት መርህ መሠረት ያለበትን ግዴታ የሚያሟላ መሆን አለበት ፡፡ ፫ ዩኒቨርሲቲው የተማሪውን ችሉታ እና የእውቀት ደረጃ እንዲሁም ክህሉት ለመገምገም የሚያስችል መመዘኛ ያዘጋጃል ፡፡ ፬ . በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ 3 መሠረት የሚሰጥ መመዘኛ ለተማሪው በተሰጠው ትምህርት ወይም ሥልጠና ይዘት ላይ የተመሠረተ ተከታታይ ምዘና መሆን አለበት ፡፡ ፭ መመዘኛው የሚሰጥበት መንገድ በቃል ፣ በፅሑፍ ፣ በተግባርና ሌሎች ሴኔቱ በሚወስንባቸው መንገዶች ሊሆን ይችላል ፡፡ ፮ . የምዘና ውጤቶች እና የፈተና ወረቀቶችን ሪው መመለስ ወይም በግልጽ ማሳወቅ ኣለበት ። ክፍል አምስት ስለገቢ ማመንጫ ድርጅትና ቢ ፈንድ ፳ . ስለድርጅቱ መቋቋምና አካላቱ ዩኒቨርሲቲው ለቢዝነስና ልማት ምክትል ፕሬዚዳንት ተጠሪ የሆኑና የሚከተሉት አካላት ያሉት ድርጅት ይኖረዋል ፡፡ ሀ ) የምክር አገልግሎት ለ ) የምርት ኣገልግሎት ሐ ) የፕሮጀክት አገልግሎት መ ) የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኣገልግሎትና ሠ ) ወደፊት የሚቋቋሙ ሌሎች አገልግሎቶች ፳፩ . የድርጅቱ የገቢ ምንጭ በአዋጁ የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ ፣ ፩ . ይህ ቻርተር ሥራ ላይ ከመዋሉ በፊት ከዩኒ ቨርሲቲው የገቢ ምንጭ አካላት የተገኙ ገቢዎች የድርጅቱ የገቢ ምንጭ ይሆናሉ ፡፡ ፪ . ቻርተሩ ሥራ ላይ ከመዋሉ በፊት የነበሩ የዩኒቨ ርሲቲው የገቢ ማመንጫ ክፍሎች በድርጅቱ ሥር ይሆናሉ ፡፡ ፳፪ . የድርጅቱ ሥልጣንና ተግባር ማግኘትን የመሳሰሉ በሕግ የተደነገጉ ሁኔታዎች እንደተጠበቁ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል ፡፡ ፩ . የማማከር እና የሥልጠና አገልግሎት መስጠት ፣ ፪ . የምርትና የቴክኒክ አገልግሎት መስጠት ፣ ፳፯ . የፈንዱ ገጽ ፫ሺ፫፻፴፯ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፩ ጥር ፲፩ ቀን ፲፱፻፶፰ ዓ.ም. Federal Negarit Gazeta No. 11 23 January , 2006 Page3337 የፕሮጀክት ጥናቶችና ንድፍ ሥራዎችን እንዲሁም ሰነዶችን ማዘጋጀትና አስተያየት መስጠት ፣ ፬ . የኢንተርኔት ካፌና ኮምፒውተር ሥልጠና አገልግሎት መስጠት ፣ ፭ መሣሪያዎችንና መገልገያዎችን ማከራየት ፣ ፮ . መጻሕፍትንና የህትመት ውጤቶችን መሸጥ ፣ ፯ . የንብረት ባለቤት መሆን ፣ ፳፫ . የድርጅቱ አስተዳደር የድርጅቱ አጠቃላይ አስተዳደር ፣ ድርጅቱንና አካላቱን የሚመሩ ሰዎች የሚመረጡበት እና የሚተዳደሩበት የድርጅቱ መዋቅር ፣ የካፒታሉና ሌሎች አግባብነት ያላቸው ጉዳዮች በቦርዱ ይወሰናሉ ፡፡ ፳፬ . የድርጅቱ የፋይናንስ መግለጫና የሥራ እንቅስቃሴ ስለማቅረብ . የድርጅቱ የፋይናንስ መግለጫና የሥራ እንቅስቃሴ የድርጅቱ የበጀት ዓመት ካለቀበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት የ 3 ወራት ጊዜ ውስጥ በሚመለከተው የድርጅቱ | 25. Establishment of the Fund አካል ለቦርዱ መቅረብ አለበት ፡፡ ፳፭ . ስለ ፈንድ መቋቋም የተገለጸው የዩኒቨርሲቲው ፈንድ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ፡፡ ፳፩ . የፈንዱ አካላት ፩ . ፈንዱ ፣ ሀ ) የፈንዱ አስተዳደር ቦርድና ከዚህ በኋላ የፈንድ ቦርድ ተብሎ የሚጠራ / ለ ) ሴክሬተሪያት ይሆነዋል ፡፡ ፪ . የፈንዱ ቦርድ ተጠሪነቱ ለዩኒቨርሲቲው ፕሬ ዚዳንት ይሆናል ፡፡ ቦርድ አባላት ፩ . ቦርዱ በዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት የሚሰየሙ አባላት ይኖሩታል ፡፡ ፪ . የቦርዱ የሥራ ዘመን ሁለት ዓመት ይሆናል ፡፡ ፫ . የቦርዱ አባላት በማናቸውም ሁኔታ ሥራቸውን መሥራት ካልቻሉ በምትካቸው አዲስ አባል ይሰየማል ። ፳፰ የፈንዱ ቦርድ ሥልጣንና ተግባር ቦርድ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባር ይኖሩታል ፡፡ የፈንዱ ዓላማዎች ሥራ ላይ መዋላቸውን ይቆጣጠራል ፣ ለአፈጻጸማቸው አስፈላጊውን መመሪያ ያወጣል ፣ ፪ . ከልዩ ልዩ የፈንዱ ምንጮች የተገኙ ገቢዎች በተገቢ ሁኔታ ሥራ ላይ መዋላቸውን በተመ ለከተ በሴክሬታሪያቱ የሚቀርብለትን ሪፖርት መርምሮ ያፀድቃል ፡፡ ፫ የፈንዱ ገቢዎች በየጊዜው መሰብሰባቸውን ያረ ጋግጣል ፡፡ ፬ . ለፈንዱ ዓላማ መሳካት የሚያስፈልጉ ሌሎች ተግባራትን ያከናውናል ፡፡ ፳፬ . የፈንዱ ቦርድ ስብሰባዎች የቦርዱ ስብሰባዎች የሚሄዱበት ሁኔታና የድምፅ አሰጣጡ ሥነ - ሥርዓት ቦርዱ በሚያወጣው የውስጥ ደንብ ይወሰናል ፡፡ ገጽ ፫ሺ፫፻፴፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፩ ጥር ፲፩ ቀን ፲፱፻፵፰ ዓ.ም. Federal Negarit Gazeta No. 11 23 January , 2006 Page3338 ፴ የሴክሬታሪያቱ ሥልጣንና ተግባር ሴክሬታሪያቱ የሚከተሉት ሥልጣንና ይኖሩታል ። ፩ . ዓመታዊ በጀት ፣ የሥራ እንቅስቃሴና የሂሳብ መግለጫ ሪፖርቶችን ለፈንዱ ያስጸድቃል ፡፡ ፪ . በፈንዱ ድጋፍ የሚካሄዱ ፕሮጀክቶችን ይመረ ምራል ፣ በቦርዱ መመሪያ መሠረት የፕሮጀክ ቶቹን የሥራ ማስኬጃ ገንዘብ ይፈቅዳል ፣ ፫ ለፈንዱ ተጨማሪ የገቢ ምንጭ ሊሆኑ የሚችሉ ሁኔታዎችን ያጠናል ፣ ፬ . የቦርዱን የሥራ መዛግብት ፣ ዘገባዎችና የስብሰባ ቃለ ጉባዔዎችን ይይዛል የቦርዱ ውሣኔዎች በትክክል መፈጸማቸውን ያረጋግጣል ፣ ቦርዱ የሚሰጡ ሌሎች ሥራዎችን ያከናውናል ። ፴፩ . የፈንዱ ሴክሬታሪያት ዳይሬክተር ሥልጣንና ተግ የፈንዱ ሴክሬታሪያት ዳይሬክተር ፈንዱን በሚመ ለከቱ ጉዳዮች ተጠሪነቱ ለቦርዱ ሆኖ በዚህ ደንብ አንቀጽ ፴ የተመለከቱትን የሴክሬታሪያቱን ሥል ጣንና ተግባር ሥራ ላይ ያውላል ፡፡ ክፍል ስድስት ስለ ልዩ ልዩ ሁኔታዎች ፴፪ . ተፈጻሚነት ስለማይኖራቸው ሕጎች ይህን ቻርተር የሚቃረኑ ደንቦችና መመሪያዎች ተፈጻሚነት አይኖራቸውም ፡፡ ፴፫ . የመብትና ግዴታ መተላለፍ ናዝሬት የቴክኒክ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በመባል የሚታወቀው ተቋም በዚህ ቻርተር ከመቋቋሙ በፊት ያለው መብትና የነበረበት ግዴታ በዚህ ቻርተር ለአዳማ ዩኒቨርሲቲ ተላልፏል ፡፡ ፴፬ . ቻርተሩ የሚጸናበት ጊዜ ይህ ቻርተር በነጋሪት ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ | 34. Effective Date የጸና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ጥር ፲፭ ቀን ፲፱፻፶፰ ዓ.ም መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ ገጽ ፫ሺ፫፻፳፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፩ ጥር ፲፭ ቀን ፲፱፻፶፰ ዓ.ም. ከፍል ሁለት የዩኒቨርሲቲው መቋቋምና ዓላማ ፫ . መቋቋምና ተጠሪነት ፩ . የአዳማ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በኋላ “ ዩኒቨርሲቲ ” ተብሎ የሚጠራ / ራሱን የቻለና የሕግ ሰውነት ያለው ከፍተኛ የትምህርት ተቋም ሆኖ በዚህ ቻርተር ተቋቁሟል ፡፡ ፪ . ዩኒቨርሲቲው በሥሩ የሚከተሉት ተቋማትና ፋኩ ልቲዎችን እና ትምህርት ቤቶችን ያካትታል ፡፡ ሀ / የቴክኒክ መምህራን ትምህርት ፋኩልቲ ለ የቢዝነስ መምህራን ትምህርት ፋኩልቲ ሐ / የኮምፒውተርና የኢንፎርማቲክስ ቴክኖሎጂ ትምህርት ፋኩልቲ መ / ወደፊት በቦርዱና በሚኒስቴሩ የሚቋቋሙ ሌሎች ፋኩሊቲዎች ፣ ኮሎጆችና ትምህርት ቤቶች . ች እና / ወይም ተቋማት ይኖሩታል ፡፡ ፫ . ዩኒቨርሲቲው ተጠሪነቱ ለሚኒስቴሩ ይሆናል ፡፡ ፬ . ዓላማ ዩኒቨርሲቲው የሚከተሉት ዓላማዎች ይኖሩታል ፩ . ሀገሪቱን በተላያዩ ሙያዎች ሊያገለግል የሚችል ሕገ መንግሥታዊ መብትና ግዴታውን ጠንቅቆ የሚያውቅ የሰለጠነ የሰው ኃይል በብዛትና በጥራት ማፍራት ፣ ፪ . የዘር ፣ የሃይማኖት ፣ የፆታ የፖለቲካና የመሳ ልዩነቶች የማይደረግበት የከፍተኛ ትምህርት አገልግሎት መስጠት ፣ ፫ ችግር ፈቺ የሆነና የሀገሪቱን እምቅ ሃብት ሥራ ላይ ለማዋል የሚያስችል ትምህርታዊና ተቋማዊ ሥርዓት መዘርጋት እና ጥናትና ከሃገሪቱ እና ከክልሉ ፍላጎት እና ዕድገት ጋር የተጣጣመ የከፍተኛ ትምህርት እና የህብረተሰብ አገልግሎት መስጠት ፣ ፭ . የዩኒቨርሲቲውን ግልፅነትና ተጠያቂነት ማረ ፮ . በአስተዳደር ውሳኔ አሰጣጥ ላይ የሚፈለገው ተሳትፎን ማረጋገጥ ፣ : የአሳታፊነት መፍጠርና ማሳደግ ፣ ፯ . በሰዎች መካከል መከባበር ፣ መቻቻል ፣ አብሮ እንዲጎለብትና እንዲሰርጽ ማድረግ ፣ ፰ . . የአገልግት ክፍያን በመቀበል የምክርና ሥልጠና አግልግሎት መስጠት ፣ ፭ . ሥልጣንና ተግባር . ዩኒቨርሲቲው የሚከተሉትን ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል ፡፡ ፩ . ፈኩልቲዎች ፣ ኮሌጆችና ሌሎች የትምህርትና የምርምር ተቋሞች አቋቁሞ በቦርዱ መስፀደቅ ፣ የቅድመ ምርቃና ፕሮግራም መቀየስና ሥራ ማካሄድ ፣ : : ፪ . የምስክር ወረቀት ፣ ዲፕሎማና ዲግሪ እንዲሁም ሌሎች የተለያዩ የአካዳሚክ ሽልማቶችን መስጠት እንዲሁም ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላደረጉ ሰዎች በማስፀደቅ የአካዳሚክ ሽልማትና ማዕረግ መስጠት ፤ ለሀገር ዕድገት ቅድሚያ በሚሰጥባቸው መስኮች ላይ ጥናትና ምርምር ማድረግ ፣ ገጽ ፫ሺ፫፻፳፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፩ ጥረ ፲፭ ቀን ፲፱፻፶፰ ዓ.ም. ፬ . . ሴሚናሮች ፣ ዓውደ ጥናቶችና ሲምፖዚየሞችን ማዘጋጅትና ማካሄድ ፣ በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር ከሚገኙ አቻ ዩኒቨርሲቲዎች ፣ የምርም ተቋሞችና ተመሳሳይ ግንኙነት መመሥረት ፣ የማማከር ፣ ሥልጣናና ሌሎች አገልግሎቶች ለህብረተሰቡ ፣ ለክልል መስታድሮችና ለፌዴራል መንግሥት በኣግባቡ መስጠት ፣ የትምህርት መጽሔቶችና ጋዜጦች ማቋቋምና ማሠራጨት ፣ ፰ ውል የመዋዋል ፣ ፬ . በስሙ የመክሰስና የመከሰስ ፣ ፲ ለሚሰጠው አገልግሎት ተገቢ ክፍያ የማስከፈል ፣ ፲፩ . የገቢ ፈንድ እና የገቢ ማመንጫ ድርጅቶች ማቋቋም ፣ ማስ ተዳደር ፣ ፲፪ . የንብረት ባለቤት የመሆን ፣ ፲፫ . የዩኒቨርሲቲውን ዓላማ ለማስፈጸም አስፈላጊ የሆኑ ሌሎች ተግባራትን ማከናወን ፣ ፮ ነጻነትና ተጠያቂነት የውስጥ ደንቦችና በሌሎች ሕጎች | 6. Autonomy and Accountability የተደነገገው እንደተጠበቀ ዩኒቨርሲቲው የአስተዳደር ነፃነትና ተጠያቂነት በሚከተሉት ላይ ይኖረዋል ፣ የሲቪል ሰርቪስ መርሆዎችን መሠረት በማድረግ ሠራተኞች አስተዳደር ፣ ዕድገት ፣ ሌሎች ጉዳዮችን መፈጸም ፣ የኢትዮጵያን የፋይናንስ አስተዳደር ህግ በመንተራስ በፋይናንስ አስተዳደር ፣ በውስጡ ላሉ አካላት በጀት የማከፋፈልና በአግባቡ መጠቀም ፣ የሀገሪቱን እና የዓለም አቀፍ ደረጃዎችን ሥርዓተትምህርት የመገምገምና የማሻሻል ፣ የግልጽነትና የተጠያቂነት መርህ የተከተለ የምርምር ስትራቴጂ መንደፍና የሲቪል ሠርቪስ መርሆዎችን በመመርኮዝ የውስጥ አደረጃጀትን የመወሰን ፣ የትምህርት ፣ የምርምርና የህብረተሰብ አገልግሎት ኃላፊነቱን ለመወጣት ከሀገር ውስጥና ከውጪ ሀገር ዩኒቨርሲቲዎች ጋር የትብብር ግንኙነት መፍጠር ፣ ሰ / የገቢ ድርጅትን ማቋቋምና ገቢዎቹን መጠቀም ፣ ፪ . በህግ በሌላ ሁኔታ የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ ዩኒቨርሲቲው ዕውነትን ለመሻት ፣ ዕውቀትን ለማበልጸግ እንዲሁም ውጤቱን ለማሰራጨት የመማር ፣ · ማስተማር እና መርምር ነፃነትና ተጠያቂነት ይኖረዋል ፡፡ ፫ . የዩኒቨርሲቲው ተጠያቂነት በተለይ ፣ የሚያካሂዳቸው የትምህርትና የምርምር ፕሮግራሞች ከሀገር ፖሊሲዎችና ስትራ ቴጂዎች የተጣጣሙ መሆናቸውን ፣ ገጽ ፫ሺ፫፻፴ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፩ ጥር ፲፭ ቀን ፲፱፻፲፰ ዓ.ም. ለ ለመንግሥት ፕሮግራሞች ቅድሚያ መስ ጠቱንና ከሃገራዊ ነባራዊ ሁኔታዎች ጋር የተገናዘቡ መሆናቸውን ፣ ሐ / አጠቃላይ ኣሰራሩ በግልጽነትና በአሳታፊነት ላይ የተመሠረተ መሆኑን ፣ መ / የበጀትና ሃብት አደላደሉና አጠቃቀሙ ወጪ ቆጣቢና ለሕዝብ ተጠያቂነትን የሚያረጋግጥ መሆኑን ፣ ሠ / የመማር ፣ የማስተማርና የምርምር ሥራ ዎች ተቋማዊ ሆነው በግልጽ የሚከናወኑ መሆኑን ፣ ረ / ዩኒቭርሲቲውና የተቋሙ ማኅበረሰብ በሚ ያስመዘግቡት የጥራትና የተገቢነት ውጤት የሚልኩ መሆኑን ፣ ሰ / ማንኛውም በማስተማር ፣ በመመራመር ፣ በማ ስተዳደርና በመምራት ኃላፊነት ላይ ያላ የተቋሙ ባልደረባ በተናጠልም ሆነ በጋራ ለተጠሪው አካልና ለህብረተሰቡ ተጠያቂነት መሆኑን ፣ በማረጋገጥ የተመሠረተ ይሆናል ፡፡ ፯ የመረጃ ልውውጥ በሚያወጣውና በሚያፀድቀው የመረጃ ልውውጥ ሥርዓት መመሪያ መሠረት ከግል ተቋማት ፣ ከመንግሥታዊ ተቋማት እና ከሌሎች አካላት ጋር የመረጃ ልውውጥ ያደርጋል ፡፡ ፪ . ዩኒቨርሲቲው ማንኛውም ከትምህርት የተያያዘ ምርምር የሚሠራ ሠራተኛ ወይም ተማሪ ጥያቄ ሲያቀርብ መረጃ ይሰጣል ወይም መረጃ እንዲያገኝ ያደርጋል ፡፡ ርና ጥናት ጽሑፎች ለዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ፣ ተመራማሪዎችና ሌሉች ተጠቃሚ ዎች በሙሉ እንዲደርሱ ያደርጋል ፡፡ ተቋሙ በወጪ መጋራት በተቋሙ ውስጥ ያሉ ተማሪዎችን መረጃ በአግባቡ ይይዛል ፣ ተመራቂ ሆነው የሚወጡ ተማሪዎችን ዝርዝርና የተሟላ መረጃ ለሚኒስቴሩና ለገቢዎች ሚኒስቴር በወቅቱ | 8. Studies and Research ማስተላለፍ ይኖርበታል ፡፡ ፰ . ጥናትና መርምር የጥናትና ምርምር ሥራ ለማከናወን አስፈላጊ የሚገኘው ኣደረጃጀት በዩኒቨርሲቲው የውስጥ ደንብና የአስተዳደር መዋቅር የሚወሰን ሆኖ የሚከተሉት አሠራሮች የኖሩታል ፡፡ ሀ / ዩኒቨርሲቲው የምርምር ተግባራት በአካ ዳሚክ ምክትል ፕሬዚዳንት ይመራል ፡፡ ዩኒቨርሲቲው አስፈላጊ ሲያገኘው የምርምር ተቋማት ሊከፍት ይችላላ ፡፡ ሐ / ዩኒቨርሲቲው ለሚያከናውነው መርምርና ጥናት በቂ ገንዘብ ማፈላለግ ፣ መመድብና በሥራ ላይ ማዋል ይችላላ ፡፡ መ / ዩኒቨርሲቲው የምርምር ሥራን የሚሠሩ ተመራማሪዎችና ና የምርምር ረዳቶች በግል ወይም በጋራ ቅጥር ቀጥሮ ሊያሠራ ይችላል ፡፡ ሠ / ዩኒቨርሲቲው የሚያካሂዳቸው ምርምሮች አግባብነት ካላቸው ከሌሎች ተቋማት ጋር በትብብር ሊሆን ይችላል ፡፡ የዩኒቨርሲቲው የጥናትና አመራረጥ ፣ የበጀት አጠቃቀምና የሀብት አያያዝ ፣ እንዲሁም የምርምር አፈጻጸም የተጠያቂነት መርሆዎችን የተከተለ ይሆናል ፡፡ ገጽ ፫ሺ፫፻፴፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፩ ጥር ፲፩ ቀን ፲፱፻፶፰ ዓ.ም. Federal Negarit Gazeta No. 11 23 ° January , 2006 Page 3331 ከፍል ሦስት ስሊ ዩኒቨርሲቲው ፖሊሲና የሥራ አስፈጻሚ አካላት ፬ . ስለዩኒቨርሲቲው ቦርድ የዩኒቨርሲቲው ቦርድ በከፍተኛ ትምህርት አዋጅ | ዓ . The Universib Board ፫፻፴፩ / ፲፱፻፵፭ አንቀጽ ፴፬ መሠረት ተቋቁሞ የሚሠራ ፩ . በሚኒስቴሩ የሚሰየም ሰብሳቢ እና አባላት ይኖረዋል ፡፡ ፪ . ቦርዱ የሚከተሉት አባላት ይኖሩታል ፡፡ ሀ / የትምህርት ሚኒስቴር ተወካይ / አንድ / ኣባል ለ የፌዴራል መንግሥት ተወካይ / አንድ / .. አባል ሐ / የክልል መንግሥት ተወካይ / ሦስት / ..... ኣባላት መ / ታዋቂ ግለሰብ / አንድ / ... ..ኣባል ሠ / ሌሎች በቦርዱ ከባለድርሻዎች የሚመረጡ አባላት / ሁለት / ........ ረ / የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ..... አባልና ፀሐፊ ፫ . በቦርዱ የሚሰየሙ አባላት ለልማት አስተዋጽኦ ያደረጉና የዩኒቨርሲቲው አገልግሎት ሚዎች መሆን አለባቸው ፡፡ ቦርዱ በአዋጅ የተሰጡት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል ፡፡ ፲ . የዩኒቨርሲቲው ሴኔት ተጠሪነቱ ለፕሬዚዳንቱ ሆኖ የሚከተሉት ኣባላት ይኖሩታል፡ ሀ ) የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ላ ) የዩኒቨርሲቲው ም / ፕሬዚዳንቶች .............. ባላት ሐ ) የአካዳሚክ ፕሮግራም ኃላፊ መ ) የፋካሊቲ ፣ ኢኒስቲትዩት ፣ የትምህርት ቤቶችና ኮሌጆች ዲኖች ሠ ) የሕዝብና የውጭ ግንኙነት ኃላፊ .. ... ኣባል ረ ) የዩኒቨርሲቲው ሬጂስትራር ሰ ) የዩኒቨርሲቲው የቤተመጽሐፍት ኃላፊ ...... አባል ሸ የተማሪዎች ዲን ቀ ) የአካዳሚክ ሠራተኞች የየፋካሊቲው ተወካዩች ... .... አባላት በ ) ሁለት ( ቢያንስ አንዷ ሴት ) የተማሪዎች ተወካ ዮች ...... ተ ) የዩኒቨርሲቲው የሴቶች ጉዳይ ተወካይ ... ኣባል ቸ ) የምርምርና ህትመት ኃላፊ ፲፩ . የሴኔቱ ሥልጣንና ተግባር በአዋጁ የተመለከተው እንደተጠበቀ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል ፡፡ ፩ . በቦርዱ የሚወጡ አጠቃላይ መመሪያዎችን ተግባ ራዊ ማድረግ ፣ ፪ . የተማሪዎች አቀባበልን ፣ የደረጃ አወሳሰን ፣ የዲ ጉዳዮችንና የሚመለከቱ መመዘኛ መስፈርቶችን ማውጣት ፣ የሚቀርቡ ቅሬታዎችን መመርመር ፣ ፫ . አጠቃላይ የፈተና አሰጣጥና ደረጃዎች አቅጣጫዎችን መወሰን ፣ ፬ . በህግና በቦርዱ የሚወጡ ፖሊሲዎችን መሠረት በማድረግ በተለይ በተማሪዎች አስተዳደር ፣ የዩኒቨርሲቲው የትምህርት ነክ ጉዳዮች ፣ የትምህርት ኃላፊዎች የምርጫ ሥነ - ሥርዓት ፣ የአካዳሚክ ሠራተኞች ቅጥር ፣ ዕድገት ፣ ጥቅማ ጥቅም ፣ ዲሲፕሊን ፣ ደመወዝ በሚመለከት መመሪያ ማውጣት ፣ ገጽ ፫ሺ፫፻፴፪ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፩ ጥር ፲፭ ቀን ፲፱፻ኝ፰ ዓ.ም. Federal Negarit Gazeta No. 11 23 January , 2006 Page 3332 ፭ . የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ እንዲሰጥ ለቦርዱ ሃሣብ ማቅረብ ፣ ፕሮፌስርነት የረዳትና የተባባሪ መስጠት ፣ ፯ . የአካዳሚክ ሠራተኞችን ቅጥር መመርመርና ማጽደቅ ፣ ፰ . የራሱን የስብሰባ ሥነ - ሥርዓት መወሰን ፣ ፱ . ፕሬዚዳንቱ አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው የሚጠራው ስብሰባ እንደተጠበቀ ሆኖ በየሩብ ዓመቱ ቢያንስ አንድ ጊዜ መሰብሰብ ፣ ፲ ተግባሩን ለሌሎች የዩኒቨርሲቲው አካላትና ቋሚ ወይም ጊዜያዊ ኮሚቴዎች ማስተላለፍ ፣ ፲፩ . በቦርዱ የሚሰጡትን ሌሎች ተግባሮች ማከናወን ፲፪ . ስለ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንትና ም / ፕሬዚዳንቶች የዩኒቨርሲቲው እጩ ፕሬዚዳንት ሆነው የሚቀ የተመሰከረለት የአካዳሚክና የኣስተዳደር ብቃት ፣ እንዲሁም መልካም ስነ ምግባር ሊኖራቸው ይገባል ። ፪ . ዩኒቨርሲቲው ለፕሬዚዳንቱ ተጠሪ የሆኑ ሦስት ም / ኘሬዚዳንቶች ይኖሩታል ፣ ዩኒቨርሲቲው ለፕሬዚዳንቱ ተጠሪ የሆኑ ሦስት ም / ፕሬዚዳንቶች ይኖሩታል ፣ ፬ . የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንትና ም / ፕሬዚዳንቶች የሥራ ዘመን አምስት ዓመት ይሆናል ፡፡ ፭ . የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት በአዋጁ የተመለከቱት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል ፡፡ የዩኒቨርሲቲው ምክትል ፕሬዚዳንቶች ሥልጣንና ተግባር ፩ . የኣካዳሚክና ምርምር ም / ፕሬዚዳንት በአዋጁ ከተደነገገው በተጨማሪ ፣ ( ሀ ) በቦርዱና በሴኔቱ የተላለፉ ውሣኔዎችና መመሪያዎች በሥራ ላይ በማዋል ለእርሱ ተጠሪ ክፍሎችን ይመራል ፣ ይቆጣጠራል ፣ ( ላ ) የትምህርት ማዕከላትን እንደፋኩልቲ ፣ ኮሌጅ ፣ ተቋም ፣ ትምህርት ቤት እና ተከታታይ ትምህርት ክፍሎችን ሥራ ያቅዳል ፣ ይመራል ፤ በበላይነት ይቆጣጠራል ፣ የምርምርና ጥናት እንቅስቃሴዎችን ያቅዳል ፤ ይመራል ፣ በበላይነት ይቆጣ ( መ ) የዩኒቨርሲቲውን ቤተ መጽሐፍት ፣ ሬጅስትራር ጽህፈት ቤትና ሌሎች በሥሩ ያሉትን ክፍሎች ይመራል ፣ በበላይነት ይቆጣጠራል ፣ ብሄራዊና ዓለምአቀፍ ግንኙነቶችንና ትብብሮችን ያፈላልጋል ፣ ማቸውን ይከታተላል ፣ በሥሩ ያሉ ክፍሎችን የሥራ አፈጻ ጾም ፣ በጀት ክፍፍልና አጠቃቀም እንዲሁም ሌሎች እንቅስቃሴዎችን በተመለከተ ለፕሬዚዳንት ያቀርባል ፣ በቦርዱ ፤ በሴኔቱና በፕሬዚዳንቱ የሚ ሰጡትን ሌሎች ተመሣሣይ ተግባራት ያከናውናል ፡፡ የዩኒቨርሲቲው የአስተዳደር ም / ፕሬዚዳንት ፣ ሀ ) የዩኒቨርሲቲውን ሥልጣንና በተመለከተ የዩኒቨርሲቲውን ፕሬዚ ዳንት ያማክራል ፤ ይረዳል ፣ የእርሱ ተጠሪ የሆኑ የዩኒቨርሲቲው ክፍሎችን ይመራል ፣ ይቆጣጠራል ፣ ገጽ ፫ሺ፫፻፴ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፩ ጥር ፲፭ ቀን ፲፱፻ኝ፰ ዓ.ም. Federal Negarit Gazeta No.11 23 January , 2006 Page 3333 የተማሪዎች አገልግሎትን ፣ የኣስተዳ የፋይናንስ ሥራ ያቅዳል ፣ ይመራል ፣ ይቆጣጠራል ፤ ( መ ) በቦርድና በሴኔቱ የተሰጡ ውሣኔዎ መመሪያዎችን ተግባራዊ ያደ የተቋሙን አስተዳደርና ማኔጅመንት ለማሻሻል ከብሔራዊና ዓለም ግንኙነት ይፈጥራል ፣ ተግባራዊነቱን ይከታተ ( ረ ) የሥራ አፈጻጸም ፣ የበጀት አመዳደብና አጠቃቀም እንዲሁም እንቅስቃሴዎችን ሪፖርት ለፕሬዚዳ ንቱ ያቀርባል ፡፡ ( ሰ ) በቦርዱ ፣ በሴኔቱና በፕሬዚዳንቱ የሚ ተመሣሣይ ተግባራት ያከናውናል ፡፡ የዩኒቨርሲቲው የቢዝነስና ልማት ም / ፕሬዚዳንት ፣ ( ሀ ) የዩኒቨርሲቲውን ሥልጣንና ተግባር በተመለከተ የዩኒቨርሲቲውን ፕሬዚዳንት ያማክራል ፤ ይረዳል ፣ ( ለ ) ለእርሱ ተጠሪ የሆኑ የዩኒቨርሲቲውን ይመራል ፣ ይቆጣጠራል፡ ( ሐ ) በቦርድና በሴኔቱ የተላለፉ ውሣኔዎችና መመሪያዎች በሥራ ላይ መዋላቸውን ይከታተላል ፣ ( መ ) የገቢ ማመንጫ ድርጅቶችንና የዩኒ ቨርሲቲውን የቢዝነስ ክፍሎች በተመ ያቅዳል ፣ ይመራል ፣ ጠራል ፣ የሥራ ባህልን ያጎለብታል ፣ ( ሠ ) በዩኒቨርሲቲው አዳዲስ የቢዝነስ ሃሣ ቦችንና ልማትን ያቅዳል ፣ ይመራል ፣ ይቆጣጠራል ፣ የዩኒቨርሲቲውን የልማትና የማስፋፋት የካፒታል ኢንቨስትመንቶችን ያቅዳል ፣ ያስተዳድራል ፣ ( ሰ ) ከሌሎች ድርጅቶች ጋር የተገናኙና እር ሱን የሚመለከቱ ስምምነቶችና ፕሮጀ ክቶችን አፈጻጸም ይመራል ፣ ይቆጣ ( ሸ ) ብሔራዊና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶችንና ትብብሮችን ያፈላልጋል ፣ አፈጻጸማቸ ውን ይከታተላል ፣ የሚገኙትን አፈጻጸም ፣ የባጀት ድልድልና ቃቀምን በተመለከተ ሪፖርት ለፕሬ ዚዳንቱ ያቀርባል ፤ የቢዝነስና የስትራቲጂክ ዕቅድ በማዘ ጋጀት ያቀርባል ፣ ( ረ ) ሌሎች ከቦርድ ፣ ከሴኔቱና ከፕሬዚዳንቱ የሚሰጡትን ተግባራት ያከናውናል፡ ፲፬ . የአካዳሚክ ኮሚሽን ፩ . እያንዳንዱ ፋኩልቲ ፣ ኮሌጅ ፣ ኢኒስቲትዩት እና ትምህርት ቤት ለዲኑ ተጠሪ የሆነ የራሱ ኣካዳሚክ ኮሚሽን ይኖረዋል ፡፡ ፪ . የአካዳሚክ ኮሚሽኑ የሚከተሉት አባላት ይኖሩታል ፡፡ ገጽ ፫ሺ፫፻፴፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፩ ጥር ፲፭ ቀን ፲፻፵፰ ዓ.ም. Federal Negarit Gazeta No. 11 23 January , 2006 Page 3334 ሀ / የፋካሊቲ ፣ ኮሌጅ ፣ ኢንሲቲትዩት ወይም ትምህርት ቤት ዲን ... ለ የፋካሊቲ ፣ ኮሌጅ ት / ቤት ወይም ኢንሲቲ ትዩት ምክትል ዲኖች ..... ሐ / የትምህርት ክፍል ኃላፊዎች መ / አንድ የተማሪዎች ተወካይ ሠ / በአካዳሚክ ሠራተኞች ጠቅላላ ጉባኤ የተመረጠ አንድ የመምህራን ተይ ረ / የፋካሊቲው የተከታታይ ትምህርት አስተባባሪ ............ ሰ / በኮሚሽኑ የሚመደቡ አግባብነት ያላቸው ኃላፊዎች የዩኒቨርሲቲው ሴኔት የሚያወጣው መመሪያ እንደተጠበቀ ሆኖ አካዳሚክ ኮሚሽኑ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል ፣ ሀ / የፋኩሊቲውን የኮሌጁን ፣ የተቋሙን ወይም የትምህርት ቤቱን ዕቅድ ያዘጋጃል ፣ በጀት በማዘጋጀት ይደለድላል ፣ አፈጻጸሙን ይከታተላል ፣ የሥልጠናና የትምህርት መርሀ ግብሮችን ሥርዓተ ትምህርቶች አዘጋጅቶ ያስፀድቃል በሴኔቱ መመሪያ መሠረት የተማሪዎችን ትምህርትና ሥነ - ምግባር የተመለከቱ ዝርዝር መስፈርቶችን ይወስናል ፣ መ / ከትምህርት ጋር የተያያዙ ሽልማቶችንና የክብር ዲግሪ እንዲሰጥ ለሴኔቱ ያቀርባል ፣ ሠ / የሌክቸረር ፣ ረዳት ሌክቸረር ፣ ረዳት ምሩቅና ቴክኒክ ረዳቶችን ዕድገት በሴኔቱ የውስጥ መተዳደሪያ ይወስናል ፤ የተባባሪና ረዳት ፕሮፌሰርነት ማዕረግ እንዲሰጥ ለሴኔቱ አቅርቦ ያስጸድቃል ፣ የአካዳሚክ ሠራተኞች ቅጥርን ምራል ፣ የነጻ ትምህርት ዕድልና የምርምርና ሳባቲካል እረፍቶችን ያጸድቃል ፣ ሸ / የራሱን የስብስባ ሥነ ሥርዓትና የውስጥ ደንብ ይወስናል ፣ ቀ / ከሴኔቱ እና ከፕሬዚዳንቱ የሚሰጡትን ሌሉች ተመሳሳይ ተግባራትን ያከናውናል ፡፡ ፲፩ የትምህርት ክፍል ጉበዔ ፩ . እያንዳንዱ የትምህርት ክፍል ይኖረዋል ፡፡ ፪ . የትምህርት ክፍል ጉባዔ በትምህርት ክፍሉ ኃላፊ የሚመራ ሆኖ ሁሉንም የሙሉ ጊዜ መምህራንን ያካትታል ፡፡ ፫ የትምህርት ክፍል ጉባዔ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባሮች ይኖሩታል ፣ ሀ / ተፈላጊ በሆኑና ሰርቲፊኬትና ዲኘሎማ ወይም ዲግሪ የሚያሰጡ መርሃ ግብሮችን ለአካዳሚክ ኮሚሽኑ ያቀርባል ፣ ሲፈቀድ ያስፈጽማል ፣ ለ የትምህርት ክፍሉን ዓመታዊ ዕቅድ በጀትና ሪፖርት ያዘጋጃል ፣ ይመዘግባል ፣ የትምህርት ክፍሉን የሰው ኃይልና ፋይናንስ ይከታተላል ፣ የመምህራንና የተማሪዎችን ግምገማና ክትትል ያከናውናል ፣ የሚቀርቡ ቅሬታ ችን መርምሮ ይወስናል ፣ ሲ፫፻፴፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፩ ጥር ፲፩ ቀን ፲፱፻፵፰ ዓ.ም. Federal Negarit Gazeta No. 11 23 January , 2006 Page 3335 ሠ / ፈተናዎችንና የአካዳሚክ ግምገማ ሥርዓ ትን ደረጃ ያወጣል ፣ ይከታተላል ፣ ረ / የማስተማሪያ ፅሑፎችን አመራረጥና ጅት ይወሰናል ፣ የመምህራን የሥራ ጫናና ድልድል ይወሰናል ፣ ሰ / በሥርዓተ ትምህርትና በመማር ማስተማር ሥርዓት ማሻሻያዎችና ፈጠራዎች ጎለብቱ ሁኔታዎችን ያመቻቻል ፣ ሸ / የተማሪዎችን ውጤት ያጸድቃል ፣ ቀ / -ሌሎች በፋካሊቲውና በዩኒቨርሲቲው . ፕሬ 16. Internal Autonomy of Organs of the University ዚዳንት የሚሰጡ ተግባራትን ያከናውናል ፣ ስለዩኒቨርሲቲው ልዩ ልዩ ክፍሎች የውስጥ ፩ . በዚህ ቻርተር ኣንቀጽ 3 ንዑስ አንቀፅ 2 ሥር የተዘረዘሩ እና ሌሉች የዩኒቨርሲቲው ኣካላት አደረጃጀት ቦርዱ ባፀደቀው መዋቅር መሠረት ይወስናል ። እያንዳንዱ ፋኩልቲ ፣ ተቋም ፣ ትምህርት ቤት ወይም / እና ኮሌጅ የበጀት ማዕከል ደረጃ ሊኖረው ይችላል ፣ ፫ እያንዳንዱ የበጀት ማዕከል የራሱን ዕቅድና በጀት ማዘጋጀት ፣ የበጀት እና አወቃቀምን መወሰንና ሪፖርት ማዘጋጀት ይኖርበታል ፡፡ ፲፯ . የማኔጅመንት አመራር አሰያየም በዩኒቨርሲቲው ውስጥ ያሉ አካላትን ለመምራት የሚታጭ ሰው በተለይ የሚከተሉትን ማሟላት አለበት ፡፡ ሀ ) የማኔጅመንት ፣ አስተዳደርና የአመራር ብቃት ያለው ፣ . ለ ) በተቋሙ የአካዳሚክ ፣ የምርምርና የኅብረተሰብ አገልግሎት ውስጥ ብቁ ተሳትፎ ያለው ፣ ሐ ) ሥራዎቹ ውጤት ያሣዩና መልካም ሥኑ 18 The University Staff ምግባር ያለው ፣ ዲሞክራሲያዊ እሴቶችን የመተግበርና የማስረጽ ዝግጁነትና ቁርጠኝነት ያለው ፣ ክፍል አራት ስለዩኒቨርሲቲው ሠራተኞችና ተማሪዎች ፲፰ . የዩኒቨርሲቲው ሠራተኞች ፩ . ዩኒቨርሲቲው በአዋጁ የተመለከቱት ሠራተኞች ይኖሩታል ፡፡ ፪ . ዩኒቨርሲቲው ቦርዱ በሚያጸድቀው የአሠራር መመሪያ መሠረት ከሌላ መንግሥታዊ ወይም የግል ተቋም ሠራተኛን በጋራ ቅጥር መቅጠር ይችላል ፡፡ ፫ . የጋራ ቅጥሩ በሁለቱ ተቋማት መካከል በሚደረግ ውለታና በግለሰቡ ስምምነት መሠረት ተግባራዊ ይሆናል ፡፡ ፬ . በጋራ የተቀጠረው ባለሙያ እንደቋሚ መምህር በሕግ የተመለከቱ መብቶች ይኖሩታል ፡፡ ፭ . የዩኒቨርሲቲው ሠራተኞች መብትና ግዴታ ከኣ ዋጁ የተመለከተው ይሆናል ፡፡ ፲፱ . ስለተማሪዎች መቀበያ መመዘኛ ፩ . በሌሎች ህጎች ስለመቀበያ መመዘኛ የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ ዩኒቨርሲቲው ሀ ) ተገቢውን መመዘኛ ላሟሉ ኢትዮጵያውያን ያለምንም ልዩነት ክፍት ይሆናል ፣