× ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English AFRICAN LAW ARCHIVE ያስሱ በ ዝርዝር በ ቀን ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ English ስቸጅ ቁጥር 128-180 1990 - 1991 እዚህ ጋር ፈልግ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዋጆች ስቸጅ ቁጥር 128-180 1990 - 1991 አዋጅ ቁጥር 128/1991 የዓለም የሥራ ድርጅት መተዳደሪያ ደንብ ማሻሻያ ሰነድ ማጽደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 129/1991 የአዋሽ ተፋሰስ ውኃ ሃብት አስተዳደር ድርጅት ማቋቋሚያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 130/1991 የኢትዮ ኖርዌይ የልማት ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ እዋጅ ቁጥር 11 /1991 የፕሬዚዳንቱ ጽሕፈት ቤት ማቋቋሚያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 32 1991 የኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ማስፋፊያ ኤጀንሲ ማቋቋሚያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 133/ 1991 የኪራይ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት ማቋቋሚያ አዋጅን ማሻሻያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 134 1991 የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን የወጣ (ማሻሻያ) ኣዋጅ አዋጅ ቁጥር 135/ 1991 ለዓለምገና-ቡታጅራ መንገድ ማሻሻያ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከእፍሪካ ልማት ፈንድ ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 136 1991 ለግልገል ጊቤ ሐይድሮ ኤሌክትሪክ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 137/1991 የማዳበሪያ ማምረትና ንግድ ኣዋጅ አዋጅ ቁጥር 138/1991 የፌዴራል ፍርድ ቤቶች (ማሻሻያ) አዋጅ ኣዋጅ ቁጥር 139 1991 ከጅቡቲ ኣዲስ ኣበባ ስለተዘረጋው የምድር ባበር ከጅቡቲ ሪፐብሊክ መንግሥት ጋር የተደ ረገርን ስምምነት ለማሻሻል የተደረገው ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 140 1991 ለእርሻ ምርምርና ሥልጠና ፕሮጀክት ከፊል ማስፈጸሚያ ከዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጸደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 141 1991 የ1949 የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 142/1991 ለሁለተኛው የኢነርጂ ፕሮጀክት ከፊል ማስፈ ጸሚያ ከኖርዲክ ዲቨሎፕመንት ፈንድ ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጸደቂያ አዋጅ ቁጥር 14,3 1991 ለመንገዶች ልማት ፕሮግራም ከፊል ማስፈ ጸሚያ ከኖርዲክ ዲቨሎፕመንት ፈንድ ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር 144 1991 ለአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ማስፋፊያ ፕሮጀክት ከፊል ማስፈ ጸሚያ ከኖርዲክ ዲቨሎፕመንት ፈንድ ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር 145 1991 ብሔራዊ የማዳበሪያ ኢንዱስትሪ ኤጀንሲ ማቋቋሚያ (ማሻሻያ) አዋጅ ቁጥር 146፡ 1991 የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን ወደግል ለማዛወር የወጣ አዋጅ ቁጥር 147/1991 የኅብረት ሥራ ማኅበራት አዋጅ አዋጅ ቁጥር 149/1991 የሽያጭ ኤክሳይዝ ታክስ (ማሻሻያ) አዋጅ ቁጥር 150/1991 ለጤና ልማት ፕሮግራም ማስፈጸሚያ ከዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር ብድር ለማግኘት የተፈ ረመው የብድር ስምምነት አዋጅ ቁጥር 151 1991 የኢትዮጵያ ፊልም ኮርፖሬሽንን ለማፍረስ የወጣ አዋጅ ቁጥር 152 1991 የዓለም የሥራ ድርጅት ስምምነቶች ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር 15.3/ 1991 የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የተሻሻለው ቻርተር አዋጅ ቁጥር 154 1991 ለመሠረተ ጤና አገልግሎት ፕሮጀክት ማስፈ ጸሚያ ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር 155/1991 ለሦስተኛው የትምህርት ፕሮጀክት ማስፈ ጸሚያ ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር 156/1991 ለብሔራዊ የከብት ሀብት ልማት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 57/ 1991 ከኩዌት መንግሥት ጋር የተደረገ የአየር ትራን ስፖርት አገልግሎት ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 158 1991 የ1991 በጀት ዓመት ለተጨማሪ ሥራዎች የተፈቀደ የተጨማሪ በጀት አዋጅ አዋጅ ቁጥር 159 1991 የ1991 በጀት ዓመት ለተጨማሪ ሥራዎች የተፈቀደ የተጨማሪ በጀት አዋጅ አዋጅ ቁጥር 160 199! የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ማቋቋሚያ አዋጅን ለመሻር የወጣ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 161 1991 የኢትዮ ማሌዥያ የንግድ ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 162 1991 ከማሌዥያ መንግሥት ጋር ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረገው ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር 16,3/ 1991 ከሕዝባዊ ቻይና ሪፐብሊክ መንግሥት ጋር ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረጎው ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 164 1991 ከኔዘርላንድ መንግሥት ጋር ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረገው ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 165/1991 የ1991 በጀት ዓመት የተጨማሪ ፕሮጀክት ተጨማሪ በጀት አዋጅ አዋጅ ቁጥር 166/1991 ለግብርና ምርምርና ሥልጠና ፕሮጀክት ከፊል ማስፈጸሚያ ከዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 167 1991 የሕይወታዊ ሀብት ጥበቃና ምርምር ኢንስቲ ትዩት ማቋቋሚያ(ማሻሻያ) ኣዋጅ አዋጅ ቁጥር 68/1991 የኢንቨስትመንት (ማሻሻያ) አዋጅ አዋጅ ቁጥር 169/1991 እኤአ 1998 ከፊል የወለድ ክፍያ የሚውል ብድር ለማግኘት ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ጋር የተፈረመውን የብድር ስምምነት ማጽደቂያ እዋጅ አዋጅ ቁጥር 171 1991 የንግድ ምዝገባና ፈቃድ (ማሻሻያ) ኣዋጅ አዋጅ ቁጥር 172 1991 የኢትዮ ማሌዥያ የኢኮኖሚ የሣይንስና የቴክኒክ ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 173 1991 የቅድመ ጭነት ምርመራ ሥርዐትማቋቋሚያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 174 1991 የኢትዮ የመን የኢኮኖሚ ፡ የሣይንስ ፡ የቴክኒክ ትብብር እና የንግድ ግንኙነት ስምምነት ማጸደቂያ አዋጅ ኣዋጅ ቁጥር 176 1991 የመድኃኒት አስተዳደርና ቁጥጥር አዋጅ አዋጅ ቁጥር 177 199 1 የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች ምዝገባናቁጥጥር አዋጅ አዋጅ ቁጥር 178 1991 የብሮድካስት አዋጅ አዋጅ ቁጥር 79 1991 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዛግብትና ቤተመጻ ሕፍት አዋጅ አዋጅ ቁጥር 180 1991 የሕዝብ ቆጠራ ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ በእንግሊዝኛ እና በአማርኛ መፈለግ ይቻላል የትም ቦታ በጣም ሁሉን አቀፍ ምንጭ የቡድን ዋጋ ይገኛል African Law Archive - 2020 መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው - አግኙን