× ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English AFRICAN LAW ARCHIVE ያስሱ በ ዝርዝር በ ቀን ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ English ስቸጅ ቁጥር 255-288 1993 - 1994 እዚህ ጋር ፈልግ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዋጆች ስቸጅ ቁጥር 255-288 1993 - 1994 አዋጅ ቁጥር 255/1994 የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት መተዳደሪያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 256/1994 የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ ኣካላትን አደረጃጀት ለማሻሻል የወጣ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 257/1994 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት ማቋቋሚያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 258/1994 የ1994 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግሥት ተጨማሪ በጀት አዋጅ አዋጅ ቁጥር 259/1994 ለአዲስ ኣበባ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ተጨማሪ ብድር ለማግኘት ከአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት ጋር የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 260/1994 ለአዲስ አበባ አውሮፕላን ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ተጨማሪ ብድር ለማግኘት ከኦፔክ ፈንድ ለዓለም ኣቀፍ ልማት ጋር የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 261/1994 ለአፍሪካ የዕድገትና የተጠቃሚነት ሕግ መሠ ረት የጨርቃ ጨርቅ እና አልባሳት ምርቶ ችን ወደ አሜሪካ ሀገር ስለመላክ የወጣ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 262/1994 የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች አዋጅ አዋጅ ቁጥር 263/1994 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የእረፍትና የሥራ ጊዜ(ማሻሻያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 264/1994 ለቆጋ የመስኖ ልማትና ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ለማግኘት የተፈረመው የአፍሪካ ልማት ፈንድ የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 265/1994 ለሁለተኛው የመዋቅር ማስተካከያ ፕሮግራም ማስፈጸሚያ የሚውል ብድር ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 286/1994 ለቡታጅራ ሆሣዕና-ሶዶ የመንገድ ማሻሻያ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 267/1994 የእንስሳት በሽታዎችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 268/1994 የውሃ ልማት ፈንድን ለማቋቋምና አስተዳደሩን ለመወሰን የወጣ ኣዋጅ አዋጅ ቁጥር 269/1994 የኢትዮጵያ የገጠር ኢነርጂ ልማትና ማስፋፊያ ማዕከል ማቋቋሚያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 270/1994 የኢትዮጵያ ተወላጅ የሆኑ የውጭ ዜጐችን በትውልድ አገራቸው የተለያዩ መብቶች ተጠቃሚ ለማድረግ የወጣ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 271/1994 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕግ አወጣጥ ሥነሥርዓት ፡ የኮሚቴዎች አደረጃጀትና አሠራር አዋጅ አዋጅ ቁጥር 272/1994 የከተማ ቦታ በሊዝ ስለመያዝና እንደገና ለመደንገግ የወጣ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 273/1994 የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዩሽን ባለሥልጣን እንደገና ማቋቋሚያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 274/1994 የኅብረት ሥራ ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 275/1994 የዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት (አራተኛ ማሻሻያ) ስምምነት ማጽደቂያ ኣዋጅ አዋጅ ቁጥር 276/1994 ሀገር አቀፍ የኤችአይቪ ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ምክር ቤት እና የኤችአይቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽሕፈት ቤት ማቋቋሚያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 277/1994 የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ባለሥልጣንና የኢንዱስትሪ ልማት ፈንድ ማቋቋሚያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 278/1994 የሮተርዳም ኮንቬንሽን ማጽደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 279/1994 ለረዥም ጊዜ ሳይረክሱ ከሚቆዩ ከካርቦን የተሰሩ ኬሚካሎች ብክለት መቆጣጠሪያ የስቶክሆልም ኮንቬንሽን ማጽደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 280/1994 የኢንቨስትመንት አዋጅ አዋጅ ቁጥር 285/1994 የቴሌኮሙኒኬሽን (ማሻሻያ) ኣዋጅ አዋጅ ቁጥር 282/1994 የ1995 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግሥት የበጀት አዋጅ አዋጅ ቁጥር 283/1994 የሕፃናት መብትን ደህንነት የአፍሪካ ቻርተር ማጽደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 284/1994 የኢትዮ-ጅቡቲ ፣ የጅቡቲ ወደብ አጠ ቃቀምና በትራንዚት ላይ ያለጭነት አገልግሎት ስምምነት ማጽደቂያ ኣዋጅ አዋጅ ቁጥር 285/1994 የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 286/1994 የገቢ ግብር አዋጅ አዋጅ ቁጥር 287/1994 ወደ ውጭ አገር በሚላከ ቡና ላይ ስለሚከፈል ታክስ የወጣው (ማሻሻያ) ኣዋጅ አዋጅ ቁጥር 288/1994 የብሔራዊ የግብርና ግብአት ባለሥልጣን ማቋቋሚያ አዋጅ በእንግሊዝኛ እና በአማርኛ መፈለግ ይቻላል የትም ቦታ በጣም ሁሉን አቀፍ ምንጭ የቡድን ዋጋ ይገኛል African Law Archive - 2020 መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው - አግኙን