× ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English AFRICAN LAW ARCHIVE ያስሱ በ ዝርዝር በ ቀን ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ English ስቸጅ ቁጥር 181-218 1991 - 1992 እዚህ ጋር ፈልግ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዋጆች ስቸጅ ቁጥር 181-218 1991 - 1992 አዋጅቁጥር 181/92 ብሔራዊ የትምባሆ ድርጅትን የሞኖፖሊ መብት ለብሔራዊ ትምባሆ ድርጅት (ኢትዮጵያ) አክሲዮን ማህበር ለማስተላለፍ የወጣ ኣዋጅ አዋጅ ቁጥር 182/92 የመንግሥት የልማት ድርጅ ቶችን ወደ ግል ስለማዛወር የወጣ (ማሻሻያ) ኣዋጅ አዋጅ ቁጥር 183/92 ከየመን ሪፐብሊክ መንግሥት ጋር ኢንቨስትመ ንትን ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደ ረገው ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር 184,92 የኢትዮ-የመን የኢንዱ ስትሪ ዘርፍ ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 185/92 የኢትዮ -- የመን የውጪ ንግድ ማስፋፊያ ኤጀን ሲዎች የቴክኒክ ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር 186/92 የኢትዮጵያና የየመን የባህል ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 187/92 የኢትዮጵያ የምርጫ ሕግ ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት ጋር ለማጣጣም የወጣው (ማሻሻያ) አዋጅ አዋጅ ቁጥር 188,92 የፌዴራል ሸሪአ ፍርድ ቤቶችን አቋም ለማጠ ናከር የወጣ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 190/92 የመንግሥት ሠራተኞች የጡረታ (ማሻሻያ) ኣዋጅ ቁጥር 191/92 የኢትዮ ሊቢያ የኢኮኖሚየሣይንስ፣ የባሕልና የቴክኒክ ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 192/92 የአደገኛ ዝቃጮች ድንበር ዘለል ዝውውርን እና አወጋገድን ለመቆጣጠር የወጣውን የባዝል ኮንቬ ንሽን ማጽደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 193/92 ከአዋጅ ውጪ ስለተወሰዱ ንብረቶች የወጣ (ማሻሻያ) አዋጅ አዋጅ ቁጥር 194,92 የኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ሰርቬይ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 199/92 የኢትዮ ኮባ የኢኮኖሚ የሣይንስና የቴክኒክ ትብብር ስምምነትን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 196/92 የምሥራቅና የደቡብ አፍሪካ አገሮች አመቺ የንግድ ቀጠና የጉምሩክ ዋስትና ሰምምነት ማጽደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 197/92 የኢትዮጵያ የውሃ ሀብት አስተዳደር አዋጅ እዋጅ ቁጥር 198/92 የእንስሳት፣ የእንስሳት ምርትና ተዋጽኦ ገበያ ልማት ባለሥልጣን ማቋቋሚያ(ማሻሻያ) አዋጅ ቁጥር 199/92 የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ጠበቆች ፈቃድ አሰጣጥና ምዝገባ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 200/92 የሕዝብ ጤና አጠባበቅ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 203,92 ለመቀናጀ ነጆ የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ማስፈ ጸሚያ ከኦፔክ ዓለም አቀፍ ልማት ፈንድ ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 20492 ለነጆ-መንዲ የመንግድ ሥራ ፕሮጀክት ማስፈ ጸሚያ ከኦፔክ ዓለም አቀፍ ልማት ፈንድ ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 205,92 የኢትዮ ሩሲያ የኢኮኖሚና የሣይንስና የቴክኒክ ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 206/92 የእፅዋት ዘር አዋጅ አዋጅ ቁጥር 207492 የፌዴራል ፖሊስ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 208/92 የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ባለአደራ ቦርድ ማቋቋሚያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 209/92 ስለ ቅርስ ጥናትና አጠባበቅ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 210/92 የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ማቀቋሚያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 211492 የሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ማቋቋሚያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 212/92 የአደጋ መከላከልና ዝግጁነት ፈንድ ማቋቋሚያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 214/92 ከሩሲያ ፌዴሬሽን መንግሥት ጋር ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረገው ስምምነትማጽደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 215/92 የኢት ሩሲያ የንግድ ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 216/92 በባንክ በመያዣ ስለተያዘ ንብረት የወጣ ማሻሻያ) ኣዋጅ አዋጅ ቁጥር 21792 የትምህርት ቤቶችን አመራርና አስተዳደር ለማጠናከር የወጣ (ማሻሻያ) ፩ ኣዋጅ አዋጅ ቁጥር 21892 ስለሐኪሞች መመዝገብ የወጣውን አዋጅ ለመሻር የወጣ አዋጅ በእንግሊዝኛ እና በአማርኛ መፈለግ ይቻላል የትም ቦታ በጣም ሁሉን አቀፍ ምንጭ የቡድን ዋጋ ይገኛል African Law Archive - 2020 መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው - አግኙን